ሁሉም ነገር ከራስ ይጀምር በሚለዉ ህግ እኔ የሂወት ታሪኬን ላጫውታችሁ እና ከዛ ለማማከርም ትደፍራላቺሁ እና ይሄን ታሪክ
አይኔ ና ሱሴ (ክፈል 1)
እነሆ
አኔ የ 7ክፍል ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ሱሴ ወደኛ ሠፈር መጣ
እናም በአይን ብቻ ለረጂም ጊዜ እንተዋወቃለን ነገር ግን😏😏😏 ሁለታችንም እንነጋገር ም የሆነ ሠአት ስለሡ መስማት ጀመርኩ እና ልጅ በጣም ዱርዬ እና በፀባዩም የሚጠላ ነበር😔😔😔 ግን አንድ ደስ 😁😁 የሚል ተሰጥኦ ነበረው ስእል በጣም ይቺል ነበር። እና አብረውኝ ከሚማሩት ተማሪዎች መካከል አንዱዋን ቀልቧን ስቧት ነበር ።😜😜😜😜እና እኔጋ እንደሚቀራረብ ነበር ምታስበው ነገር ግን እንኩዋን ልንቀራረ በጣም እጠላዋለሁ 🤷♀🤷♀🤷♀ግን አንድ ቀን ከዛች ልጂ ጋር በሠፈራችን መንገድ ስንሄድ እነሱ ኩዋስ ይጫወቱ ነበር ።አናም ዳራችንን ይዘን እየሄድን ከዋላችን እሱዋን በኳስ መቷት ማን እንደመታት አናቅም ኳሱን ግን ለመውሰድ የመጣው አሱ ነበር እና እኔ ገበሬ ብዬ ሰደብኩት ግን ምንም አላደረገኝም ያ በጣም ያስገርም ነበር እሱኮ ፀባዩን የምጠላው ልጂ ነው ።
እና ክረምት ገባ
ከዛ ቡሀላ ግን ባገኘኝ ቦታ ሁሉ ምንም ሣልለው ወአለይኩም ሠላም ይለኛል ምንም ካላልኩት አያሣልፈኝም ነበር ስለዚህ ስድብም ይሁን ብቻ የሆነ ነገር ማለት አለብኝ እና ያምሀል ነበር ሁሌ መልሴ 🙊🙊🙊🙊🙊ግን አንድ ቀን ገና ሲመጣ አሠላሙ አሌይኩም አልኩት እናም ስቆ ሄደ።
አና ከዛ ቡሀላ በተገናኜን ቁጥር ሰላም እንባባላለን እኔም ጥላቻዬን ትቼ በሠላም እናወራለን ሱሴም ለኔ ጥሩ መሆኑን ተያይዞታል ። በዛን አመት ትምህርት ከተከፈተ ቡሀላ ትምህርት ቤት ያደርሰኛል ላንጉቺም እማር ነበር እና አንዳንዴም ማታላይ ና ካልኩት ይመጣና ወክ እየረግን አቤት ያደርሰኛል። እናም ሱሴን ሣላየው መዋል ያስደብረኝ ጀመር ስለሱ ማሠብንም ተያይዤዋለሁ አና በጣም እየተቀራረብን ስንመጣ የሆነ ሰአት ደብዳቤ ፃፍኩለት ደብዳቤውም መጨረሻ ላይ እወድሀለሁ ግን አላፈቅርህም 😱😱😱😱እለው ነበር ።
ግን የልጂነት ነገር ሆኖጂ ሣላፈቅረው አልቀረሁም 😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😭😭😭😭
ግን እንደዚህ እየተቀራረብን እያለ አንድ ሚያስደነግጥ ነገር ተፈጠረ ሱሴ ወደሎጊያ ሄዶ ሊኖር እንደሆነ ሰማሁ እና ሌሊት እንደሚሄድም አቃለሁ እና ሌሊት ተነሰቼ አገኜሁት በጣም ገረመው እሱ ምንም ስላላለኝ እና የዛን ቀንም ደብዳቤ ፅፌ እና አበባም ሠጠሁት ደብዳቤው እንደማፈቅረ እና ባይሄድ ደስ እንደሚለኝ ነገርኩት ግን ሄደ ።
ከዛ በየቀኑ እንደዋወላለን ያ ማለት ግን ፍቅረኛዬ አሎነም ነበር ።.......
በክፍል ሁለት ጠብቁኝ
ፀሀፊ ✍✍✍✍✍
@Fidutiyy@yefkr_mkr