🚨 DoctorX ቦት ላይ wallet connect ጀምሯል ከ xPortal ዋሌታችሁ ጋር አገናኙ !
ዋሌት ኮኔክት አደራረጉ ከ አፑ ጋር ተመሳሳይ ነው 👉
GUIDEKyc verify ያላደረጋችሁ connect ብታደርጉትም አይጠቅማችሁም !
Kyc verify አደራረግ 👉
GUIDExPortal wallet account አከፋፈት 👉
GUIDE xportal wallet የሰራችሁትን ቶክን የምትቀበሉበት ነው እሱንም ከፍታችሁ secret phrase backup አድርጋችሁ በሚሰጣችሁ EGLD address ዋሌታችሁን ከ አፑን ጋር አገናኙ !
Kyc verification የሚቆየው እስከ December 4 ብቻ ነው (4 ቀን ቀርቷል)
Wallet connect እስከ TGE ቀን ድረስ አለ ለመጨረስ ሞክሩ
Kyc verify ያላደረገ ለ airdrop ብቁ አይሆንም ባን ይደረጋል !