@dagi Hanazi's music's family tree


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Best album and singles
conect @dagihanazi
https://telegram.me/dagihanazi

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አዲሱን ሙዚቃዬን ጋበዝኳችሁ ከወደዳችሁልኝ share በማድረግ እንድታግዙኝ በአክብሮት እጠይቅቹሃለሁ Watch "Dagim Adane - Entarek | እንታረቅ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/1Q3qmQ0_Wfo


አዲሱን ሙዚቃዬን ጋበዝኳችሁ ከወደዳችሁልኝ share በማድረግ እንድታግዙኝ በአክብሮት እጠይቅቹሃለሁ Watch "Dagim Adane - Entarek | እንታረቅ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/1Q3qmQ0_Wfo
Dagim Adane - Entarek | እንታረቅ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Ethiopian Music : Dagim Adane | ዳግም አዳነ - Entarek | እንታረቅ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video) Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable Facebook...


@dagihanazi
@dagihanazi
@dagihanazi👈👈👈👈
ዳግም አዳነ
#የሌለ_ነው
ሀናዚ
መድከም የለም ሊሄድ ወደ ቤት
ሀሳብ ካለም እርሺው ውቤ ሽር በይ
እሰካለን አዩኝ ሳትይ ከች በይ
ነቃ እንበል በይ
በኔ በኩል ሁኝዘና እንበል በይ
በኔ በኩል ሁኝ
ትህትና ሞልቶ ፀባይ አድሎሻል
ዳጊ
ሁሉም ሰው ወዶሽ ቅር ሳይለው ተስማምቶብሻል
ደስ በሎኛል ልቤም ሁኒታሽ አሳምኖታል

የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ
የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ

አነጋገርሽ የሌለ አገላለፅሽ
አቀራርብሽ የሌለ መስተንገዶሽ

ኧረ የሌለ ነው ኧረ የሌለ ይመችሽ
ኧረ የሌለ ነው አቦ የሌለ

የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ
የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ

መድከም የለም ሊሄድ ወደ ቤት
ሀሳብ ካልም እርሺው ውቤ ሽር በይ
እሰካለን አዩኝ ሳትይ ከች በይ
ነቃ እንበል በይ
በኔ በኩል ሁኝ ዘና እንበል በይ
በኔ በኩል ሁኝ
ትህትና ሞልቶ ፀባይ አድሎሻል
ዳጊ
ሁሉም ሰው ወዶሽ ቅር ሳይለው ተስማምቶብሻል
ደስ በሎኛል ልቤን ሁኒታሽ አሳምኖታል

የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ
የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ

አረማመድሽ የሌለ ለዛው ጨዋታሽ
ወደደሽ ልቤ የሌለ ቀልቤን ገዛሽ

ኧረ የሌለ ነው ኧረ የሌለ ይመችሽ
ኧረ የሌለ ነው አቦ የሌለ

የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ
የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ

ምን ልበልሽ ደስ ትያለሽ ምን ልበልሽ ደስ
ምን ልበልሽ ደስ ትያለሽ ምን ልበልሽ ደስ

ያምርብሻል ያምርብሻል ያምርብሻል ሁሉም ያምርብሻል

የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ
የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ ነው ያንቺስ የሌለ
@dagihanazi
Instagram
@hanazidagi
Follow me
Adadis sirawochen lemagignet.
Tihigist yaskebiral
Dagim adane










https://youtu.be/LsxP37fhuzs
Dagim Adane - Yelele New | የሌለ ነው - New Ethiopian Music 2018 (Prod. by Miki.D)
Dagim Adane - Yelele New | የሌለ ነው - New Ethiopian Music 2018 (Prod. by Miki.D) Copyright ©2018 MDM Film&Music Video Production unauthorised use, distribution...




ሁሉም ሰው ወዶሽ ቅር ሳይለው ተስማምቶብሻል
ደሥ ብሎኛል ልቤን ሁኔታሽ አሳምኖታል

የሌለ ነው ያንቺሥ የሌለ ነው
ያንቺሥ የሌለ..... VIDEO ዛሬ በ MDM ENTERTAINMENT ይጠቁ
ቀጣይ ለምሠራው ሥራ አስተያየታቹ ያስተምረኛል እኔም እጠብቃቹሃለሁ ለዚህ ስላበቃችሁኝ አመሰግናቹሃለሁ ትዕግሥት ያስከብራል! ዳጊ




Репост из: Hawichoo ??






የሌለ ነው


Репост из: My key Flash
https://youtu.be/8wHVG7q_25o
FLASH TOP 10 best 10 ETHIOPIAN RAPERS ፍላሸ ቶፕ 10 ምርጥ አስር የኢትዮጵያ ራፐሮች
ፍላሸ ቶፕ 10 ምርጥ አስር የኢትዮጵያ ራፐሮች ፍላሸ ቶፕ 10 ምርጥ አስር የኢትዮጵያ ራፐሮች


የሌለ ነው ቪዲዮ በቅርብ ቀን....
ዳጊ ሀናዚ በ MDM production
Israel ...ትዕግሥት ያስከብራል!




Репост из: ?የፍቅር ጥቅስ?
#ዳግም_አዳነ በአሁን ሰአት ዝናንና ተወጃጅነት እያገኝ የመጣ ሲሆን አሁን ደሞ፡፡ አዲስ ነጠላ ዜማ ይዞልን ሊከስት ነው ክሊፑ ከሀገር ወጪ የተቀረፀ የዘፈኑ መጠርያ #የሌለ_ነው
ይሰኛል የዳጊ ሀናዚን ኦርጅናል ቻናል ለምትፈልጉ ሁሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉👉 @dagihanazi 👈👈

ብቻ መጫን ነው



Показано 20 последних публикаций.

1 009

подписчиков
Статистика канала