FŘêâķ Møøđ§


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


DON'T WORRY,
♥♥BE♥♥
╗╔╔╗╔╗╔╗╗╔
╠╣╠╣╠╝╠╝╚╣
╝╚╝╚╝ ╩ ╩
Days
We post all the best
Couples pic
MeMe
Billboard Music's
Information Technologies
And others.
Join this channel and share it for ur besties

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


😂😂😂


😁😁😁


😂😂😂










Am back friends. 😁✌️




ይደግልህ በሉት




😂😂😂😂😂


የእጇ ጥፍር የተበላሸ ቺክ እየጀነጀንክ ወሬ ሲያልቅብህ

ጥፍርሽ ግን ስክሪኑ ፈሷል
#አይባልም በህክምና መስተካከል የሚችል ነገር ነዉ
@damnsquad


Any cross @ethipicfas_bot


ለምን ወንዶች ብዙ ቺክ ይወዳሉ?

ይህ ጥያቄ የብዙ ቺኮች ራስ ምታት መሆን ከጀመረ ብዙ ሚሊንየሞች አልፈዋል። ግን እስካሁን ምክንያቱን ማወቅ አልተቻለም ነበረ። እኔ ግን አወቅኩታ! 😁😂 በቀድሞ ህይወቱ አንዲት ቺክ ብቻ ነበር አሉ ወንድ የሚወደዉ። ሲኖሩ ሲኖሩ ከዚያ አንድ ቀን የሚወዳት ቺክ ልቡን ሰበረችዉ። ይኸዉ ከዚያን ቀን ወዲህ እያንዳንዱ የልቡ ስበሪ አንዳንድ ቺክ ይወዳል።
😁😂😂😂😁😁😂😂

ተረቴን መልሱ አፌን በ"ዳቦ" አብሱ!!

@damnsquad


⚠️ ⚠️ ማ ሳ ሰ ብ ያ ⚠️ ⚠️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♨️ ውድ ቤተሰቦች የአባላቶቻችንን ቁጥር ለመጨመር በምናረገው ጥረት ውስጥ ከሌሎች ቻናሎች ጋር የማስታወቂያ ልውውጥ እያደረግን እንገኛለን ስለዚህ ከዚህ ስር የሚገኙት ማስታወቂያዎች የእኛን አቋም አያመለክቱም ስለዚህ እንዳትሰላቹብን በአክብሮት እናሳስባቹሃለን❗️

♨️ Dear respected Members We would like to let you know that in the effort of increasing our members we will be exchanging promotion. Thus promotions does not represent our channel So we commend you for not drowning us❗️

ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት
use @ethipicfas_bot


💚ጓደኞቻችን መልካም ስነ ምግባር ያላቸው ከሆነ ቀስ በቀስ የነሱን
ማንነት እንወርሳለች ከዚያ ከፍ ወዳለውና ወደ ተከበረው ምርጥ ማንነት እንወጣለን ምክኒያቱም ሁለት ንደኛሞች ሳይዋሀዱ መጥፎም ይሁን ጥሩ አንዳቸው የሌላኛቸን በሃሪ ይወርሳሉ💚
----ለምሳሌ አንድ ሰው መጥፎና ፀያፍ በሀሪ ያለውን አዲስ ጓደኛ ይተዋወቃል ከዚያ መጀመሪያ ከንደኛው የዋለ ቀን ሚሰራውን ፀያፍ ተግባር እያወገዘ እና እየተፀየፈ ይውላል በነጋታውም ይህን ተግባሩን ሲመለከት ደባሪ ተግባር እንደሆነ ይገለፅለታል ከ3-5ኛውም ቀን እንደዛው
………ቀስ በቀስ ከሳምንታት በኃላ ግን ያንን እኩይ ተግባር ይለምደዋል ምክኒያቱም በተደጋጋሚ ስለተመለከተው ከዛም ቀላል አድርጎ ያየዋል ይህ የሆነበት ምክኒያት አዕምሮው እኩይ ተግባሩን በተደጋጋሚ ስለተመለከተው ስለለመደው ነው ከአይምሮው ዘንድ መጥፎነት ካባውን አውልቆ ወደ ምንምነት ተቀይሯል ውሸት ሲደጋጋም እውነት እንደሚመስለው ወንጀልም ሲደጋገም ፅድቅ መልካም ስራ ይመስላል እንዲሉ ……ጓደኛ መምረጥ በወደፊቱም በመጥፎውም ሆነ ጥሩ እኛነታችን ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው።💚ስለዚህ እኛ ወደ ፊት መሆን የምንፈልገውን አይነት ሰው መርጠን ለንደኝነት እንያዝ😊
ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች ትላለች እናቴ😁
@damnsquad




ሐበሻ ከሚገርመኝ ነገር ውስጥ ብፌውን በሚገራርሙ ብርጭቆወች ሞልቶ
.
.
.
.
በ ኒኬል ሚጠጣው ነገር
😂😂
@damnsquad


ሴት ልጅ ከራስታ ፍቅር ከያዛት ለመርሳት በጣም ከባድ ነው ስልክ ቁጥሩን ብትደልትም
ፎቶዎቹን ከ ፋይሏ በሙሉ ብትደልት ስለሱ ማሰብ ለማቆም ብትሞክርም መወልወያ ባየች ቁጥር ትዝ ይላታል😂😁

@damnsquad

Показано 20 последних публикаций.

1 814

подписчиков
Статистика канала