Drone & tech Ethiopia


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ይህ ቻናል drone(በራሪ ድሮን)🕹 robotics🤖
Ai (artificial intelligence) ፈጠራዎችን ፣ መረጃዎችን🗞📰
በአማርኛ& English
በ pdf💾
Video🎥
Image🖼
የቴክኖሎጂ እውነታዎችን ፣ የወደፊቱን ቴክኖሎጂ እና የአይቲ ምክሮችን በማካተት የቴክኖሎጂ ዓለምን? ያቀርባል
if U Have Any Questions @beethiopia

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🔎 ሲም ካርድን ይተካል የተባለው #ኢ_ሲም ምንድን ነው…?

እንደ ኦ.ኢ.ኤም፣ አፕል እና ጎግል ያሉ የስማርት ስልክ አምራቾች ደግሞ በአዳዲስ ምርቶቻቸው ላይ ኢ ሲም ማካተት መጀመራቸው ተሰምቷል። “ኢ ሲም ምንድን ነው”..? ካላችሁ ኢ ሲም ልክ እንደ መደበኛው ሲም ካርድ በስማርት ስልካችን ሁሉንም አገልግሎት ማግኘት የሚያስችለን ነው። ነገር ግን ኢ ሲም በቀጥታ በስልኩ ሰርኪዩት ቦርድ ላይ የሚገጠም እንጂ እንደ ከዚህ በፊቱ አይነት ማስገቢያ የሚፈልግ እንዳልሆነ ተነግሯል። ኢ ሲምን አጠቃቀም አሁን ጥቅም ላይ እየዋለ ካለው ሲም ካርድ ጋር ሲነጻጸር ቀላል እንደሆነም ነው የተነገረው። እንዲሁም ኢ ሲም አንድ ጊዜ የስማርት ስልኩ ሰርኪዩት ቦርድ ላይ ከተገጠመ በኋላ ደህንነቱ የተጠበቀ አስተማማኝ እንደሚሆንም ነው የተጠቆመው። ከዚህ በተጨማሪም ኢ ሲም የስማርት ስልክ አምራቾች በጣም ጠፍጣፋ ስልክ ለማምረት የሚያደርጉትን ጥረት የሚያግዝ እንደሆነም ነው የተገለፀው። በአሁኑ ወቅትም አንድ አንድ የስማርት ስልክ አምራቾች በስልኮቻቸው ላይ ከመደበኛው ሲም ካርድ በተጨማሪ ኢ ሲምን እንደ አማራጭ እያቀረቡ እንደሆነም ተነግሯል። አሁን በገበያ ላይ የዋሉ እና ኢ ሲምን የሚቀበሉ ስማርት ስልኮችም ጎግል ፒክስል 2፣ ጎግል ፒክስል 2 XL፣ ጎግል ፒክስል 3፣ ጎግል ፒክስል 3 XL፣ ጎግል ፒክስል 3a፣ ጎግል ፒክስል 3a XL፣ አይፎን XS፣ አይፎን XS Max፣ አይፎን XR፣ አይፓድ ፕሮ እና ኳልኮም ስናፕድራጎን 850 ፕሮሰሰር የሚጠቀሙ ዊንዶውስ 10 ኮምፒውተሮች ይገኙበታል
@droneethiopia


See see this GIF


❤️❤️❤️❤️
🤣የIT ተማሪ የፍቅር ደብዳቤ...🤣

እንደ #Iphone s8 ውድ ለሆንሽው የአይኔ
Cursor ማረፊያ ለጤናሽ እንድም አለሽ?
እኔ ካንቺ ናፍቆትና My Cpu ከመበላሸቱ
በስተቀር በጣም ሃፒ ነኝ :: ውዷ ፍቅሬ
አንቺን ካየሁ ቀን ጀምሮ ት /ቴን በ #RAM
እየትመዘገብኩ ተቸግሬአለሁ በአንፃሩ ውበትሽ
ቁመናሽ ጸባይሽ ባጠቃላይ Super
Computer የሆነው አንቺነትሽ በልቤ ውስጥ
የ read only ቦታ ሠጥቼዋለሁ ::
ብዙ ጊዜ ላይብረሪ ላጠና ወይም word
program ልሰራ ገብቼ እንደ Blank Page
የጠሩ አይኖችሽ እንድ Key board
የተደረደሩ ጥርሶችሽ እንደ Mouth Pointer
ቀጥ ቀጥ ያሉ ጡቶችሽን እያየሁ ፕሮግራሜን
ወደ Multi Media ለውጬ #አንቺን እንደ
ፊልም አይሻለሁ ::
የፍቅርሽ ሰቀቀኑ ከቀን ወድ ቀን ጨምሮብኝ ስለተቸገርኩኝ ከ ጀለሶቼ ጋር
ተመካክሬ በ Excel application ፍቅሬን
ደምሬና ቀንሼ ላቀርብልሽ ወስኛለሁ ::😜
ፍቅሬን በምን አይነት ፕሮግራም ላስረዳሽ
እንደምችል አልውቅም Internet
Website ላይ ችግሬን የሚረዳኝ ሰው
ብፈልግም ኮምፒውተሩ Error question
ብሎ ሀሳቤን መና አስቀርቶታል ::
አንቺ እንድትወጂኝ ስል ብቻ For menu
በመጠቀም እራሴን Colore, bold እና
Underlined በማድረግ ትኩረትሽን ለመሳብ
ብሞክር አንቺ ግን ! Ignore and cancle
እያደረግሽኝ ተቸግሬአለሁ :: ባንቺ የተነሳ
የሜዲስን ተማሪዎች አሳይመንት እንስራብህ
ብለውኛል :: ፊቴ በፍቅርሽ ከመክሳቱ የተነሳ
Floppy disk መስያለሁ አንቺን ሳይ ልቤ
Click እያደረገ ስላስቸገረኝ በ C++ የፍቅር
ፕሮግራም ሳላሰራ በፊት ችግሬን ተረድተሽ
ከልብሽ File ውስጥ Save እንድትድርጊኝ በ
#Software ስም እጠይቃለሁእጠይቃለሁ።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️

#Share
Join👉 @droneethiopia




በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የመሬት ምልከታ ሳተላይት, ETRSS-1, የተነሱ የሙከራ ምስሎች
The first Satellite test images taken by ETRSS-1

🛰🛰🛰🛰 @droneethiopia






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram























Показано 20 последних публикаций.

241

подписчиков
Статистика канала