🔉ሰበር ዜና‼
🔹🔸🔹🔸
🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔉ዛሬ እጅግ በጣም አስደሳች የሆነ ዜና ይዘንላችሁ ስንመጣ እኛም ከፍተኛ የሆነ ደስታ እየተሰማን ነው።
እሱም የአንዋር መስጂድ ደርስን በተመለከተ ሲሆን ተቋርጦ የነበረው የአቡ አብደሏህ አብድልቃድር ኪታብ 👇👇👇
📚 الإستدلال على كنز الأطفال
ካቆመበት እንደሚቀጥል ልንገልፅላችሁ እንወዳለን
👉በኡስታዝ አቡ አብደላህ አብድልቃድር አል_ሀበሺ
ወደ ቻናሉ ለመግባት ሊንኩን👇👇👇 ይጫኑ
@durusalistidlal