🤔ፍቅር me and U
💘 " አፈቅርሀለው! አፈቅርሻለው! ያላንተ መኖር አልችልም! ያላንቺ መኖር አልችልም!" ስለተባባሉ ብቻ ሁለት ጥንዶች ይዋደዳሉ ማለት አይደለም፡፡🌺
ፍቅር በአፍ ውስጥ ያለ ቃል ሳይሆን በልብ ❤️ውስጥ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ ነው፡፡ እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት ነው!💗 የቃላት ስብጥር አይደለም፡፡
#Share
♥️እኔና አንቺ♥️
@enfocenters