🚨
Blum Update✅ ብሉም ላይ ጥሩ ሊባል የሚችል እና በጣም መጥፎ ዜና ዛሬ ላይ ይዘው ወተዋል ::
✅ ጥሩ ከተባለው ስንጀምር TGE Q1-2025 ላይ እንደሚሆን ያሳወቁ ሲሆን ይሄም ማለት አሁን ካለንበት ወር እስከ March መጨረሻ ድረስ ማለት ነው ::
✅ በመቀጠልም ለኤርድሮፕ ብቁ ለመሆን የተለያዩ ቀለል ያሉ ክራይቴሪያዎች እንደሚኖሩ እና ወደፊት በዝርዝር እንደሚያሳውቁ ተናግረዋል::
✅ ወደ ዋናውና መጥፎው ዜና ስንመጣ ግን የተለያዩ ቦቶችንና
Multiple Accounts ተጠቃሚዎችን ban እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል ::
➡️ የለቀቁትን ሙሉ መረጃ ለማግኘት read
here