...አንድ ቀን ሶቅራጥስ በአቴና ከተማ ሲዘዋወር በአንዱ አደባባይ ጠቢብ ሰው ቆሞ ስለ
ጽናት(courage) ሲያስተምር ፣ ቁጥሩ የበዛ ሕዝብ ሲሰማው አስተዋለ። ከሕዝቡም ጋር ተቀላቅሎ የጠቢቡን ሰው ንግግር ማዳመጥ ጀመረ። ነገር ግን ብዙም ሳይቆይ ድምጹን ከፍ አድርጎ በመጮህ ጠቢቡን በጥያቄ አቋረጠው።
አለው።
በማለት ጠቢቡ መለሰ።
አለ ሶቅራጥስ።
ጠቢቡ መለሰ።
ሶቅራጥስ ጠየቀ
ያ ጠቢብ ሰው በሕዝቡ ፊት እግሩ መንቀጥቀጥ ጀመረ... አለ።
አለ ሶቅራጥስ። በማለት ንግግሩ ላይ አከለበት።
በማለት በአደባባዩ ከተሰበሰቡት አንዱ ጮኸ። ሶቅራጥስ ወደዚያ ሰው ዞሮ ተራመደና እንዲህ አለ...
በማለት ጠየቀ።
ወደ ሶቅራጥስ ፊቱንም ልቡንም አዙሮ ይሰማ የነበረው ሕዝብ መስማማቱን ገለጠ። ሶቅራጥስ ጠቢቡ ተስማምቶ እንደሆነ ለማወቅ ቆሞበት ወደነበረው ከፍታ ፊቱን አዞረ...
ጠቢቡ ግን በቦታው አልነበረም።
ጥበብ ከጲላጦስ(ኃይለጊዮርጊስ ማሞ)
💡
@ethio_enlightenment💡