Ethiopian New Curriculum( Grade 1_10)


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


This channel is used to address the new curriculum materials for the stake holders of education
This is the bot of my channel u can use it to ask question
Contact:- @tadie_bot
For educational discussion and questions

t.me/ethio_new_curriculum2

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




English Full chapter Grade 7 For Addis Ababa


Dr English Grammar & Conversation V1.7.apk
18.2Мб
Smart way to improve your English!
Dr English 👩‍🎓
👉Grammar
👉Conversation
👉Letter Writing skills
👉Idioms.








Grade 7th Full




Grade 8 full units




Grade 4




Grade 3




Full chapter of G7 C


Attention Attention Attention Attention Attention For Grade 6, 8 and 12 th Students !!!


ቤት ለቤት አሰጠኝ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ሁሉ
ከ 4- 10 ኛ ክፍል በ ዋናነት በአድሱ ስርዓተ ትምህርት የሚሰጡ ማለትም
1.  ከ 4- 6  ክፍል  በ ሂሳብ፣ ሳይንስ፣ English፣ አማረኛ
2.  ከ 7 – 8 ክፍል General Science, Mathematics,  Information Technology, Social Science, civics
3.  ከ 9-10 Mathematics, Physics, Chemistry & Biology
4. Grade 11 -12th Mathematics, Physics and chemistry Place everywhere In Addis Ababa Contact @Addexx
ቦታ የ አዲስ አበባ አካባቢዎች፡  ጦርሃይሎች፣ ሃና፣ ጋርመንት፣ ለቡ፣ ጀሞ፣ አየር ጤና፤  ቦሌ፣ ሳሪስ ፣ ጎተራ፣ ጎፋ
ክፍያ   በሰዓት Negotiable
የ 6 ኛ ፣ 8 ኛ and 12th Grade ተማሪዎችን በልዩ ሁኔታ ለብሄራዊ ፈተና እናዘጋጃለን፡፡               

0921285448 Only for real  

 
Telegram:- @tadie1826
                  


አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

በተለያዩ የሀገራችን ፊልሞች ላይ በድንቅ ብቃት በመተወን በተለይ ደግሞ በአሁኑ ወጣቶች ዘንድ እጅግ የሚወደደው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ለማረጋገጥ ተችሏል።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ መቻሉን አሳውቋል።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ።

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ፦
- ወጣት በ97፣
- ወንድሜ ያዕቆብ፣
- ላውንድሪ ቦይ፣
- ማርትሬዛ፣
- ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣
- ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣
-  አንድ ሁለት ፣
- ብር ርርር፣
- ወደው አይሰርቁ፣
- ወፌ ቆመች፣
-  እንደ ቀልድ ፣
- ወቶ አደር ፣
- አባት ሀገር
- የሞግዚቷ ልጆች፣
- ይዋጣልን ፣
- ዋሻው፣
- ወሬ ነጋሪ እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ተውኗል።

@tikvahethiopia

Показано 18 последних публикаций.

3 749

подписчиков
Статистика канала