▩▩▩▩ ስማችን አይጥፋ ▩▩▩▩
🔰 #ደራሲ_ዲያቆን_ዳንኤል_ክብረት
🔰 #ክፍል_2
🔰 #የምር_ትወዱታላችሁ_አንብቡት
ሁለት ቀንዶቹን አወዛውዞ መሬቱን በእግሩ ፎገሰው።
እርግብ ቱር ብላ ከሰልፉ መካከል ወጣች አዛዡ የተደገፈበት አጥር ላይ ቁብ አለችና፣
ወንዱ እርግብ ተቀበላት።እንኳንስ ጫጩት እርግቦችን ቀርቶ ባሏ የሞተባትን እርግብ የሚነካ የለም።ባሏ የሞተባት እርግብ እንኳን ሌላ ወንድ አልፈልግም ካለች ምራቋን ሰንጥቃ ትቀመጣለች።ማንም ወንድ ጠጋ ብሎምራቋን መሰንጠቁን ካየ፣ማለቷ ስለሆነ መብቷ ይከበርላታል። ስሜቱን መቆጣጠር ያቃተውን ሞገደኛ ሁሉ ይህን የመሰለ በጎ ምግባር ባለን እንስሳት ስም መጥራቱ ሞራላችንን የሚነካ ነው።>>እንስሳቱ የድጋፍ ጭብጨባ ቸሯት።
አዛዡ በጣም ተገረሙ አለ።እንስሳቱ ጮሁ አሉ አዛዡ።
ድንገት አካባቢው በመአዛ ታወደ።ከሳር እስከ ዝግባ ተክል የተባለ ሁሉ ከነ ስሩ እየተግበሰበሰ ፖሊስ ጣቢያውን ከበበው።ይላሉ እፅዋቱ እየደጋገሙ። አዛዡ ከቅድሙ የበለጠ በአሁን ተገረሙ። አሉ እፅዋቱ ባሉበት እንዲቆሙ በእጃቸው እያመለከቱ አሉና ቅርንጫፋቸውን እያማቱ አጨበጨቡ።
#አንባቢ #ትውልድ #እንፍጠር
share for your friends @ethio_treca
ይቀጥላል.....