ቆይታ - ከደራሲያን ጋር
የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም በ’ክለብሀውስ’ መተግበሪያ የመጻሕፍት ውይይት ሶስተኛ ዙር መርሐ ግብር ከተነበቡ እና ለውይይት ከቀረቡ መጻሕፍት ደራሲያን እና ተጋባዥ እንግዶች ጋር የፊት ለፊት ወይይት ይደረጋል።
ተጋባዥ እንግዶች ፡
ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ ወልድ
ሕይወቴ
ይነገር ጌታቸው (ማእረግ)
የከተማው መናኝ ፡ ኤልያስ መልካ ፣ ጠመንጃ እና ሙዚቃ
ሰሎሞን በላይ (ዶ/ር)
ከዶክተርነት ደብተራና ወልይነት
በምዝገባ ብቻ!
የመመዝገቢያ ቅጽ ፡
https://cutt.ly/6wajQTzs እሑድ ፣ ከሰዓት
ሐምሌ 23፣ 2015 ዓ.ም
ከቀኑ 9፡30 እስከ 12፡00
አድራሻ ፡ ከቤት እስከ ከተማ ፡ የከተማ ማዕከል |
@TheUrbanCenter መስቀል አደባባይ ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስትያን ፊትለፊት OLA ነዳጅ ማደያ አጠገብ፣ ሜጋ መጻሕፍት መደብር ጀርባ፣ ምድር ላይ