ETHIOPIAN fiction 👀


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


In this channel you will get
➤ all fictions 💌
➢ non fiction story ☕
➮ best love story ❤
➨ love fiction 💕
➠ Ethiopian fiction 💝
➳ love poem 💟
➡ all at one channel @Ethiopian_fiction.👍 don't leave 🙏

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


​​​​​​​​. 💓❦የልቤ ትርታ❦💓

💘✼አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✼💘

#ክፍል_1

...🖌ዛሬ ቀኑ አዲስ ነው አሮጌ አመት አልቆ ሁሉም አዲስ ሆኗል ትምህርት ቤቶችም እየተከፈቱ ነው። ዩንቨርስቲዎችም ለተማሪዎቻቸው አቀባበል እያደረጉ ነው።
ጌዲዮ የሁለተኛ አመት አመት የዲግሪ ተማሪ ነው። በባለፈው አመት አገር አቀፍ ከፍተኛ ውጤት ያመጣውም እሱ ነው.....ዛሬ የሁለተኛ አመቱን ትምርት ሊቀጥል ሻንጣውን ሸክፎ የጅማ ዩኒቨርሲቲን እረግጧል።እናም አቀርቅሮ በመንገድ ላይ ሳለ አንዲት ቅልብልብ ያለች ቆንጆ ፊትለፊቱ መጥታ ተጋጩ ከዚያም እያየህ አትሄድም ብላ ጮኸችበት እሱ ግን ምንም ሳይላት መንገዱን ቀጠለ ልጅቱም ይቅርትታ ባለመጠየቁ ተናዳ ተከትላ ሄዳ ልብሱን ያዘችና እያናገርኩህ አይደል አለችው ያምሀል አታስተውልም እያለች....የስድብ አይነት ታወርድበት ጀመር ጌዲዮን ግን እንኳን ይቅርታ ሊጠይቃት ቀናም አላለላት......
ብዙ ተማሪዎች ከሩቅ ሆነው በፍርሀት ነበር የሚያዩዋቸው ምክንያቱም ጌዲዮ ከባድ የሚጥል በሽታ አለበት ጊቢውን ከረገጠበት ጊዜ ጀምሮ ከመፅሀፍና ደብተሩ ውጪ ጓደኛው ነኝ የሚል ማንም የለም ሲበዛ ኮስታራ ዝምተኛ። ብቸኛ ነው ከትምህርቱ ውጪ ከመምህራኖቹ ጋር እንኳን አፍ ለአፍ ገጥሞ አያውቅም ማንም ሲስቅ አይቼዋለሁ የሚል የለም ከላይ ጀምሮ እስከታች ሁሉም ይፈሩታል።
መቅደስ ግን አታውቀውም የመጀመሪያ አመት ትምህርቷን ለመከታተል ገና ጊቢውን መርገጧ ነው!!!
............እናም እጇቿን ከልብሱ አላቆ ግራ ይዞ መሄድ ፍሬን ከለቀቀ መኪና እራስን ለማዳን ይጠቅማል እኔ ባላይሽም አንቺ እያየሽ መሄድ ግዴታሽ ነው አላትና አመናጭቋት ሄደ።
መቅደስም ሁኔታው ግገርሟት በነበረችበት ቆማ ሲሄድ ታየው ጀመረ እናም እግዜር አወጣሽ የሚሉ ቃላቶች ከብዙ ተማሪዎች ወደሷ ተወረወሩ ሁኔታው ግራ አጋባ አንድ ተማሪ ልክ እንደዛ ሲላት ምን ለማለት ፈልጎ እንደሆነ ጠየቀችው?? ልጁም እንዴ ጌዲዮ ማለት እኮ የግቢያችን አስፈሪና ጎበዝ እንዲሁም በሽተኛ ተማሪ ነው አላት።
.......ከዛ ወዲ ብዙ ጊዜ ልታናግረው ፈልጋ ሳይሳካላት ቀረ እሷም የግቢው ጎበዝና ተወዳጅ ሲበዛም ተፈቃሪ ተማሪ ሆነች።ያያት ያረግድላታል እሷ ግን ሀሳቧ ትምርቷ ልቧም ጌዲዮን ጋር ነበር።
......ቀኑ ሰንበት ነው መቅደስም ከጓደኞቿ ጋር በመሆን ቤተክርስቲያን ሄዳለች ውዳሴም አድርሰው ሲጨርሱ የመቅደስ የመጨረሻ ፀሎቷ የመጀመሪያ ቀን የሰማሁትን የጌዲዮን ድምፅ አሰማኝ ነበር።ሲጨርሱም ወደ ግቢ ተመለሱ ....,..,...ግቢ ሲመለሱ ባየችው ነገር ግን በጣም ደነገጠች አንድ ወጣት መሬት ላይ ተዘርሮ ሲንፈራፈር ባፍና አፍንጫውም አረፋ ሲደፍቅ ነበር በዙሪያው ብዙ ተማሪ አለ ግን የሚረዳው አንድም ተማሪ አልታያት አለጓደኞቿም በነበሩበት ቆሙ እሷ ግን ልትሄድ እግሯን ስታነሳ ጓደኞቿ ያዙዋት መቅደስም ምን ሆናችሁ ልንረዳው ይገባል ብላ ጮኸችባቸው.....አንዷ ጓደኛዋም ጌዲዮ እኮ ሁሌ ነው የሚጥለው ደሞ ማንም ተጠግቶት አያውቅም ቢጋባብሽስ መሄድ የለብሽም ደሞ ካንድ ግቢ መምህርና ተማሪ ተለይተሽ የምትረጂው ማን ስለሆንሽ ነው እያሉ በየተራ ለፈለፉባት እሷ ግን የሰማችው ጌዲዮ ነው የሚለውን ቃል ነበር።...
.......ደነገጠች ተንቀጠቀጠች በሁኔታዋ ጓደኞቿ ግራ እስኪጋቡ ድረስ ተርበተበተች ለብዙ ጊዜ በልቧ ሲመላለስ የነበረው ጌዲዮ እንዲህ ተዘርሮ ሲንፈራፈር ስታስተውል እሱ መሆኑን ስታውቅ በነበረችበት ደርቃ ቀረች.........። ከዚ ሁሉ ተመልካች ተለይታ እሷ ትረዳው ይሆን???

10 👍 ይቀጥላል...

❥..................🍃⚘🍃...................❥

🌳ከወደዱት ሼር ያድርጉ🌳

,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@Ethiopian_fiction
@Ethiopian_fiction
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━




ውድ የቻናላችን ተከታዮች ብዙ ልቦለድ
እና ኢ-ልቦለድ ታሪኮችን አዘጋጅተናል
መጀመሪያ ያረግነው "የልቤ ትርታ"
የተሠኘውን አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ነው።
#join💌
#share💌




Репост из: Antex
ሰላም ☃️

መፅሐፍ ይፈልጋሉ ?
@Ethiopianpdf

መፅሐፍትን በትረካ ይፈልጋሉ ?
@terekaa

መፅሐፍ መጠያየቂያ ግሩፕ ይፈልጋሉ ?
@ethio_bookss

አጭር ልቦለድ ይፈልጋሉ ?
@Ethiopiann_bookss

☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️




Marry Christmas and happy new year !❄


◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻
◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻

📓 @terekaa ➣ ኢትዮጵያዊ
መፅሐፍት የሚተረኩበት ቻናል
📓 @tereka_bot ➣መፅሐፍ
መጠየቂያ ቦት
📓 @Ethio_bookss ➣መፅሀፍ
መጠያየቂያ ግሩፕ
📓 @Ethiopiann_books ➣ አጭር
ልብወለድ በትረካ ቻናል
📓 @Ethiopianpdf ➣የመፅሐፍ
ቻናል
◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻
◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻◄▻


Репост из: ETHIOPIAN ILLUMINATI ADDIS ABEBA
ውድ የ ቻናላችን ተከታታዮች ከዚህ በታች ካሉት ⓾ መፅሐፍት መካከል እንዲተረክ ምፈልጉትን ምረጡ 🙏

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓵ ርዕስ = ጉንጉን
ደራሲ = ሀይለመለኮት መዋዕል
ተራኪ = ኢዮብ ዮናስ ፣ ታፌ ይገዙ
መፅሐፉ 36 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓶ ርዕስ = ጥቁር ደም
ደራሲ = አንዳርጌ መስፍን
ተራኪ = እኔ ማን ነኝ
መፅሐፉ 20 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓷ ርዕስ = ላጤዎቹ
ደራሲ = ሀኒ , አስረስ
ተራኪ = "
መፅሐፉ 10 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓸ ርዕስ = አልጋ ባልጋ
ደራሲ =መዐዛ ወርቁ
ተራኪ = "
የሬዲዮ ድራማ ነው ። 34 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓹ ርዕስ = ኤማንዳ
ደራሲ =ዘሪሁን መለስ
ተራኪ =አያልቅበት ተሾመ
መፅሐፉ 19 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓺ ርዕስ = የብርሃን ፈለጎች
ደራሲ =አለማየው ገላጋይ
ተራኪ =ኤልያስ ደጀኔ
መፅሐፉ 35 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓻ ርዕስ = ህልምሽን ንገሪኝ
ደራሲ =ሲዲኒ ሸልደን
ተራኪ = :;
ተርጓሚ = ግርማ ሐ/ሥላሴ
መፅሐፉ 29 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓼ ርዕስ = ዝጓራ
ደራሲ = አለማየሁ ዋሴ
ተራኪ = ;:
መፅሐፉ 23 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓽ ርዕስ = እመጓ
ደራሲ = አለማየሁ ዋሴ
ተራኪ = ;:
መፅሐፉ ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

⓾ ርዕስ = ፍቅር እስከ መቃብር
ደራሲ = ሀዲስ አለማየው
ተራኪ = ወጋየሁ ንጋቱ
መፅሐፉ 37 ክፍል አለው ።

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎

ከአሁን በፊት በቻናላችን ላይ የተተረኩ መፃህፍት
⓵ ርዕስ = የሀበሻ ጀብዱ
⓶ርዕስ = መርበብት
⓷ርዕስ = ሰመመን
⓸ርዕስ = ኦሮማይ
⓹ርዕስ = ፓፒዮ
⓺ርዕስ = ዴርቶጋዳ
በቀላሉ ቻናላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ ።

@ethio_bookss ➣ የመፅሐፍ ግሩፕ

@tereka_bot ➣ መፅሐፍ መጠየቂያ ፣ ሀሳብ መስጫ ቦት

@Ethiopiann_books ➣ የአጭር ትረካ ቻናል

https://t.me/joinchat/AAAAAFHG9BVGx6XJ0RBbHQ ➣የረጅም ትረካ ቻናል

https://t.me/joinchat/AAAAAFIFL4tSc9HwVuIdlQ ➣ የመፅሐፍ ቻናል

◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎
◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎◍◌◎



Показано 10 последних публикаций.

622

подписчиков
Статистика канала