Ethio tech smart


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


#Android tips & tricks
#Aos & ios
#Hacking tips & tricks
#computer tricks
#Amazing websites
* For question join the discussion gruop 👉👉t.me/Ethiotechsmartgroup 👈👈
* Bot👉t.me/Ethiotechsmartbot👈

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አርከለዲስ | Arkeledis Media
📔🔟የማንበብ ጥቅሞች፦📚

1️⃣መጽሐፍት የበለጠ ጠቢብ ያደርጋል ።

2️⃣አንባቢዎች ከፍተኛ የውስጥ ሰላም አላቸው ።

3️⃣መጽሐፍት ጭንቀትን ለመቀነስ ይረዳሉ።

4️⃣ መጻሕፍትን ማንበብ የንባብ ቅልጥፍናን ይገነባል።

5️⃣ማንበብ አጠቃላይ እውቀትዎን ያሳድጋል እርስዎ የተሻለ የውይይት ባለሙያ ያደርጎታል ።

6️⃣ማንበብ የእውቀት (ኮግኒቲቭ) ተግባርን ይጠብቃል ።

7️⃣ማንበብ የአልዛይመር በሽታን ይከላከላል።

8️⃣ማንበብ የበለጠ ሳቢ ያደርግልዎታል።

9️⃣ማንበብ ውስጣዊ ሃይሎን ያነቃቃል ።

🔟 📈ትኩረትዎን እንዲያሻሽሉ ይረዳዎታል ።

📒📕📗 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ። 📔📓

👩‍🏫ያላየነውን አለም ፣ ህይወት ያሳየናል 👨‍🏫።

@Yotor_Book_Store


Репост из: Tech with yaman®
💯ቢትኮይን ምንድነው?💯

🔻ቢትኮይን ማለት በቀላል ቋንቋ፤ ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ በማለት ማጠቃለል ይቻላል።

🔻ይህ መገበያያ በኪሳችን ተሸክመን እንደምንዞረው የብር ኖት ወይም ሳንቲም ሳይሆን 'ኦንላይን' የሚቀመጥ ዲጂታል ገንዘብ ነው።

🔻ሌላው የቢትኮይንና የተቀሩት የክሪይፕቶከረንሲዎች ልዩ ባህሪ በመንግሥታት እና በባንኮች አለመታተማቸው እንዲሁም ቁጥጥር አለመደረጉ ነው።

🔻ቢትኮይን የሚፈጠረው 'ማይኒንግ' በሚባል ሂደት ነው። በመላው ዓለም በኔትወርክ በተሳሰሩ ኮምፒውተሮች ቁጥጥር ይደረግበታል።

🔻ቢትኮይንን የፈጠረው ግለሰብ/ቡድን በዓለም ላይ 21 ሚሊዮን ቢትኮይኖች ብቻ እንዲፈጠሩ ገደብ እንዳስቀመጡ ይታመናል።

🔻የብሎክቼይን (Blockchain) መረጃዎች እንደሚያሳዩት እስካሁን 17 ሚሊዮን ያህል ቢትኮይኖች ማይን ተደርገ
ዋል።

ለተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ መረጃ 👉 @tech_yami

@tech_yami


በPUK የተዘጋን ሲም ካርድ እንዴት በቀላሉ መክፈት እንችላለን?
▁▁▂▂▃▄▅▄▃▂▂▁▁

❉በመጀመሪያ ይህን ዘዴ ከመሞከራችን በፊት ሁልጊዜም 994 በመደወል የኢትዮቴሌኮም ኦፕሬተሮችን በማናገር puk code ማግኘት እንችላለን።
እንዲሁም ሲም ካርድ ስንገዛ አብሮት የሚሰጠን ካርድ ላይ ያለውን ኮድ መጠቀም እንችላለን

ካልሆነ ደሞ እቺን ቀላል ዘዴ በድሮ የኖኪያ ቀፎ ላይ በመጠቀም ሲም ካርዳችንን መክፈት እንችላለን።

Today I Will Tell You How To Unblock A Sim Card Without Puk.

Its Very Simple And Easy Method.

The first thing to do is always to call ethiotelecom operators at 994 and ask for your puk code.

But you can also use this trick if you have an old Nokia phone
Follow These Below Lines -

ዘዴው እንድሚከተለው አቅርበነዋል

■ First Of All Take Your Phone In Your Hand...

በመጀመሪያ ለዚህ ስራ የምንጠቀመበትን ቀፎ ናዘጋጃለን

■ After That Put The Blocked Sim Card In The Phone.. የተዘጋውን ሲም ካርድ ቀፎ ውስጥ እናስገባለን ከዛ ስልኩን እናበራለን

■ Then Switch off The Phone For Two Minutes, And Remove The Sim From Phone..

ልክ PUK ሲጠይቀን ቀፏንን እናጠፋና ሲም ካርዱን ለሁለት ደቂቃ ያህል እናወጣለን

■ After That Put Back The Sim Again, Then Switch On The Phone..

ከሁለት ደቂቃ በኅላ ሲም ካርዱን መልሰን በማስገባት ቀፏችንን እናበራለን

■ After That Enter This Secret Code *22233421# Its All Then Press A New Pin As You Wish Like - *121# Etc..

ልክ ቀፏችን ሲበራ
ይህንን *22233421# ሚስጥራዊ ኮድ እናስገባና ከዛ አዲስ ባለ ኣራት ቁጥር ፒንኮድ ስናስገባ ሲም ካርዳችን ይከፈታል ማለት ነው።

        🗣➹share &Join Us
                 👇🏾👇🏾👇🏾
@Ethiotechsmart


ጠቃሚ መረጃ
ለሚመለከታቸው ብቻ
ቅድመ ማስጠንቀቅያ for smart phone users
"""""""""""""""""""""""""""""
የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት
የሚቻልበት መንገድ።

ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ
ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥

በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች
ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ
መንገድ።

ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡

ማለትም international mobile equipment Identity
የይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ።

እንችላለን
የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።

1) *#06# ይደውሉ

2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI
ያሳየናል።

3) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡

ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም
ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ አንዱ ዘዴ ነው ።

ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ
IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ
cop@vsnl.net ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address .......
# Phone model ....
# Make (Made in)..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ....
#.IMEI number

# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system
በመጠቀም አድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡ ሞባይላችን ከማን
እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት
ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
ለሁሉም እንዲደርስ share ያድርጉት

@Ethiotechsmart






How to Reset Trial Period of Any Software Using Simple Tricks

Follow the steps for running this Software in your Computer.

①. Download "Runasdate" Software

②. Install Runasdate Software in your Computer PC.

③. Now run any trial software on your computer and write down the date of installation on your PC.

④. When your trial version gets over. Just Right Click on your software and select Runasdate.

@Ethiotechsmart




Best Anti Virus Apps of 2018 For Phones
1. Avira AntiVirus And Security.
Download📲

2. Avast Mobile
Download📲

3. Kaspersky Free
Download📲

4.AVG Anti Virus
Download📲

5. 360 Security
Download 📲










✅አንድን Folder🗂 እንዴት #ያለምንም ስም CREATE ማድረግ እንችላለን?

🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰

1⃣ Select any file or folder or create new folder.

2⃣ Right click on it, select 'Rename' or simply press 'F2'

3⃣ Press and hold the 'Alt' key. While holding the Alt key, type numbers '0160' from the numpad
Note: Type the numbers '0160' from the numpad, that is, the numbers present on the right side of the keyboard

4⃣ Press Enter and the nameless file or folder will be created

Reason :The file or folder that seems nameless is actually named with a single space.

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"


  👩‍💻👨‍💻ሀከር ምንድን ነዉ ? | Who is a Hacker

ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ።

    ✅የሀከር አይነቶች | Types of Hackers

ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :-

🛑White Hat Hackers :- እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ።

🔰Black Hat Hackers :- የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ካርደር ይባላሉ ሌላ ጊዜ በሰፊዉ እንቃኛቸዋለን።

🛑Grey Hat Hackers :- ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ

✅የሀከሮች ደረጃ | Hacker Hierarchy

🔰Scriptkiddies :- እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም  ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ።

🛑Intermediate hackers :- ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ።

🔰Professional or Elite hackers :- እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ።

🛑ሀከር ለመሆን ምን ይጠበቅብናል? | What Takes to Become a Hacker?

አስታዉሱ ሀኪንግ በአንድ ምሽት master ምናደርገዉ ነገር አይደለም በጣም ትግስት እና hard work ይፈልጋል ብዙ ጊዜ ከአዳዲስ ሀከሮች የማየው ችግር በትንሽ ስራ ትልቅ ዉጤት ይጠብቃሉ ይሄ ደሞ የማይሆን ነዉ ስለዚህ አንድ የሀኪንግ topic ከያዝን ያን topic በደንብ master እስክናደርዉ አንዲሁም በተግባር እስኪሳካልን ድረስ በደንብ መለማመድ ይጠበቅብናል ይሄን የምናደርግ ከሆነ እራሳችን ላይ ለዉጡን በፍጥነት ማየት እንችላለን።

ቻናላችንን 🙏 ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ#
@Ethiotechsmart


🔆ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት አስባችኀል??

😳እንግዲያውስ
ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት ሊያውቋቸው
የሚገቡ #10 ነገሮች !

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው፤ ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ ለምሳሌ👉 አይነቱና ዋጋው፤አሁን ግን የማሳያችሁ ምርጥ 10 ቲፖች ናችው: :

1⃣. ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ #ኮምፒውተር ይምረጡ

2⃣. PCI Express x16 slot ያለው ማዘረቦርድ መሆን
አለበት ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል::
ለምሳሌ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድና ሌሎች...

3⃣. ሚሞሪው ቢያንስ 4GB of RAM መሆን አለበት ይህም #ኮምፒውተሮ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል

4⃣. ፕሮሰሰሩ Quad-core processor ያለውን ይምረጡ
ይህም ኮምፒውተሮ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን ባንዴ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል

5⃣. #ኮምፒውተሮን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፉኑ የማይጮህና
የማይረብሽ ይምረጡ

6⃣. An All-in-one PC ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ #ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ ፍላት ስክሪን፣እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)

7⃣. a single, high-powered graphics card ያለው
ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ጌም🎮 የሚጫወቱ ከሆነ
ይጠቅሞታል

8⃣. የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ #500GB እና ከዛ በላይ ቢሆን
ይመረጣል ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው

9⃣. ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ

1⃣0⃣. #ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው።


👋ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል
ይፈጥናሉ
=========================
■ ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ አሁኑኑ ሼር ያድርጉት፡፡
❖መጀመሪያ ከላይ የለቀቅንላችሁን Software ያወረዱ እና install ያድርጉት
ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode
(ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status
English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ
በትክክል ይመልከቱ።
◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho
◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo
❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift
+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho
◕መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo
❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift
+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so
◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro
◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So
❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift
+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so
◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo
◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo
◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To
◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co
◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No
❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny
ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no
◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko
❖ ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho
❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡
➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock
+ HO
❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe
❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy
ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo
✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo
✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo
❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift
+ Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo
✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo
✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po
✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go
✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do
❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift
+ ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to
❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift
+cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co
❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock
+ ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to
❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to
✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo
✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo
▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁
ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock
+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa


ብላክ ቦክስ ወይም ጥቁር ሳጥን ምንድን ነው?
ጥቁር ሳጥን የአውሮፕላን ማንኛውንም እንቅስቃሴ የሚመዘግብ አራት ማእዘን ቅርጽ ያለው መሳሪያ ነው።
መሳሪያው የትኛውንም አደጋ መቋቋም ይችላል።
ብላክ ቦክስ ከፍተኛ ቃጠሎ ውስጥ ቢሆን በ2 ሺህ ፋራናይት ልከ ሙቀት ለ 1 ሰዓት ያክል ሳይቃጥል ወይም አስቱ ሳይጎዳው መቆየት ይችላል።
በቀላሉ የማይጎዳ 3400 Gs የመረጃ ቋትም አለው። ይህ ማለት ከአዲስ አበባ ሳኦ ፖሎ ብራዚል አውሮፕላኑ ደርሶ አስኪመለስ ያለውን መረጃ(ዳታ) የአብራሪውን እንቅስቃሴ፣ የአውሮፕላኑን ፍጥነት፣ ከፍታውን፣ የነዳጅ ሁኔታ ወ.ዘ.ተ. አንቅስቃሴ ይመዘግብለታል ማለት ነው።
ከፍተኛ እርጥበት የመቋቋም አቅም ያለው መሳሪያው በውሃ ውስጥ ሆኖ የያዘውን መረጃ ሳያጣ ለ2 ዓመት መቆየት ይችላል።
በውሃው ውስጥ 20 ሺህ ጫማ ሰጥሞ ለ30 ሰአት ለመረጃ ፈላጊወች መረጃ ማቀበል ይችላል። እናም የአውሮፕላን አደጋ ባጋጠመ ጊዜ ፈላጊዎች ይህንን ጥቁር ሳጥን ማገኘት ትልቁ ስራቸው ያደርጋሉ ።


❗️ማንኛውንም አይነት ስልክ hack አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ ኢንተርኔት ስንደውል ሚሴጅ ስንልክ ከሌላ ሰው እንዲቆጥር ማድረግ ስለሚቻል ለጥንቃቄ❗️

Hack በምታረጉት ስልክ ላይ
👇
Step1 👉ወደ *999# ደውሉ

Step2 👉ለተጨማሪ አገልግሎት የሚለውን ምረጡ

Step3👉ከአካውንትዎ ያጋሩኝ ለመመዝገብ subscribe ካደረጋቹ በኋላ ተመልሳቹ ወደ *999 *2 *3 # መደወል

Step4 👉ተጋሪ ለማካተት ካልን በኋላ የተጋሪ ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 0911**** የናንተን ቁጥር ማስገባት።

Step5👉1 ለሁሉም አገልግሎቶች

Step6👉 ያለ ገደብ ይጠቀሙ የሚለውን መምረጥ ከዛ አለቀ ተጋሪው ከእርሶ አካውንት አባል ነው የሚል ጽሁፍ ይመጣል ።
ከዛማ በሱ ብር ያለ ገደብ መደወል ቻት ማድረግ ይቻላል።

ስለዚህ ይህን አገልግሎት ለመጥፎም የሚጠቀሙበት ስለሚኖሩ እንዳይሸወዱ።

@Ethiotechsmart


Репост из: Computer knowledge
👋ሰላም ሰላም የዚህ #ቻናል አባላት ዘንድሮ ደግሞ #ቴሌግራም ምኑን አመጣብን የሚያስብላችሁ አንድ ቻናል ይዘን መተናል::💡ይህ ቻናል ኦንላይን ስራ ሰርተው መለወጥ ለሚፈልጉ #ሰዎች በሙሉ ክፍት የሆነ አስደናቂ ቻናል ነው::💸በርካታ በቀላል ስራ ብዙ #ብር የማግኛ ዘዴዎች ይለቀቁበታል:: 📌በተከፈተ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ #አባላትንም ማፍራት ችሏል::እስካሁን እዚህ ቻናል ውስጥ ካልነበራችሁ ከስር💸JOIN💸 የምትለዋን በመጫን #መቀላቀል ትችላላችሁ::
🇪🇹#ONLINE_ስራ🇪🇹

Показано 20 последних публикаций.

126

подписчиков
Статистика канала