ልዩ ብስራት ለሰለፊዮች #ሼር አድርጉ‼️
የዩኒቨርሲቲ ሰለፊ ወንድሞች ከተወያየን በኃላ ባቀረብነዉ ሀሳብ መሰረት በሁሉም ዩንቨርስቲዎች የሚገኙ ሰለፊ ጀመዓ ደዓዋዉን በተቀናጀ መልኩ በመደጋገፍና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማስኬድ በአንድ መዋቅር መሆን አማራጭ የሌለው በመሆኑ እነሆ እንቅስቃሴ ጀምረናል።
መዋቅሩ በዋነኝነት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የሚመለከት ቢሆንም፤ የሁሉንም ዩንቨርስቲዎችንና ኮሌጆችን ማህበረሰብ ፣ እንዲሁም ከዚህ በፊት ዩኒቨርሲቲ የነበሩና የተመረቁትንም የሚያካትት እንዲሆን ታስቧል (ምናልባትም የተሻለ አወቃቀር የሚያስፈልግ ሆኖ ከተገኘ በጊዜ ሂደት የምናሻሽለዉ ይሆናል፣ ኢን ሻ አሏህ)።
በመሆኑም ለዚህ ተበሎ የተከፈተ ቻናላችን:-
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EUSaCochannel👆👆👆👆👆👆👆👆👆
•••••••••••••••••••••••••••••••
እና ግሩፕ:-
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/EUSaCoGroup👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በመቀላቀል ለሌሎችም አጋሩ እያልን፣
ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3:30 ላይ የመክፈቻ ፕሮግራም (የትውውቅ፣ ሙሃደራ ወዘተ) ስላለን እንድትሳተፉ እንጋብዛለን‼️
የዚህ ፕሮግራም አስተባባሪዎች የአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊ ጀመዓ አስተባባሪዎች ከተወሰኑ ሌሎችም ወንድሞች ጋር በመሆን ሲሆን
በዛሬዉ ፕሮግራም ላይ ሙሃደራ የሚያደርጉልን:-
1) - ኡስታዝ
ሸምሱ ጉልታ አቡ ሀመዊያህ
(ከሳዑዲ አረቢያ)
2) - ኡስታዝ
ሙሀመድ አብዱልመናን(ከሳዑዲ አረቢያ) ናቸዉ
#EUSaCo #ኢዩሰኮ #ሼር