❤️💋💋
#ከዚም_ከዛም_የተሰባሰበ_ቁም_ነገር
👉ዉድቀት ማለት በቀላሉ ሲገለፅ አንድን ነገር እንደገና መጀመር ነዉ ግን አሁን በብዙ ብልሀት መጓዝ ያስፈልጋል፡፡
☝️ጨለማዉን እወደዋለሁ፤ባይመሽ ኖሮ ኮከቦቹን መቼም አላያቸዉም ነበር፡፡
☝️ተስፋ መቁረጥ የዉድቀት ብቸኛዉ መንገድ ነዉ፡፡
☝️ለመስራት እየሞከርኩ ያለሁት እንደተለመደዉ አሰራር አይደለም…የኔ ምርጫ ፈፅሞ ባልተሰራበት መንገድ መስራት ነዉ፡፡
☝️እንድወደድ ሳይሆን እንድከበር እፈልጋለሁ፡፡
👌ችግሮች እንደሚኖሩ እወቅ..ከዛ ችግሮችህን ቁርስ አድርጋቸዉ፡፡
👌ሰአትህን አትመልከት ይልቅስ ጊዜ የሚሰራዉን ስራ…ጉዞህን ቀጥል!
☝️ጨረቃ ላይ አልም..ጨረቃን ብትስት እንኳ ኮከቦቹን ታገኛለህ
☝️ህይወትህን ዛሬ ቀይር..ነገ በሚመጣዉ ነገር ቁማር አትጫወት…ያለምንም መዘግየት አሁኑኑ ተንቀሳቀስ!
👉የስኬት መንገድ አንድ ብቻ ነዉ፤እሱም የህይወትህን አቅጣጫ በራስህ መምራት!
👉ችግሮችህን አትፋለማቸዉ ነገር ግን ወስንባቸዉ!
👍‹ጥሩ ሰርተሃል› ከ ‹ጥሩ ተናግረሃል› ይሻላል፡፡
👍ስኬት በተቀረፅክበት ማንነት ልክ የምታገኘዉ ነገር ነዉ፡፡
👌የምናስበዉን ነገር እንሆናለን በመልካም ሁኔታ፡፡
👌ኮርጀህ ከሚሳካልህ በራስህ ሰርተህ ብትወድቅ ይሻላል፡፡
☝️ትግስት ማጣት ስኬትን አዞት አያዉቅም፡፡
☝️ቁስሎችህን ወደ ጥበብ ቀይራቸዉ
👉ዉድቀት የስኬት ተቃራኒ አይደለም፡ዉድቀት የስኬት አካል ነዉ፡፡
👉ህይወት ተፅእኖ የማምጣት ጉዞ እንጂ ገቢ የማስገባት ሩጫ አይደለም.
@fkirneshi @fkirneshiFor any comment
@Beziyeanu