አያክስ የኔዘርላንድስ ቫምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል!
ቀጣዩ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ በአያክስ ስድስተኛ ዋንጫዉን አሳክቷል። አሰልጣኙ በቡድኑ ለሶስት አመት የቆየ ሲሆን ትናንትም የሊጉን ዋንጫ ለሶስተኛ ጊዜ ያሳኩበት ውጤት አስመዝግቧል። አያክሶችም በታሪክ ሰላሳ ስድስተኛ የሊጉን ዋንጫ ማንሳታቸው ተገልጿል። አሰልጣኙ በአያክስ ያስመዘገቡት ስኬት ከማን ዩናይትድ ጋር የሚደግሙት ይመስላቹኋል ?
Website -https://habeshabets.com/
Telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
Tiktok - tiktok.com/@habeshabets
Youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️