መድፈኞቹ በሴንት ጀምስ ፓርክ በኒውካስትል የ2-0 ሽንፈት አስተናግደው በሻምፒዮንስ ሊግ የመሳተፍ እድል ከእጃቸው ወጥቷል። አርሰናሎች 4ኛ ደረጃቸውን ለቶትንሃም አሳልፈው የሰጡ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ቶትንሃም በ68 ነጥብ አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ መድፈኞቹ በሁለት ነጥብ ዝቅ ብለው አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ሊጉ በመጪው እሁድ የሚጠናቀቅ ሲሆን በመጨረሻ ቀን ግጥሚያ አርሰናል በሜዳው ኤቨርተንን ሲያስተናግድ በቻምፒዮንስ ሊጉ ለመሳተፍ አቻ ውጤት ብቻ የሚያስፈልገው ቶትንሃም ከሜዳው ውጪ መውረዱን ያረጋገጠው ኖርዊችን ይገጥማል። አርሰናል ከ2016/17 በኋላ ወደ ቻምፒዮንስ ሊጉ የሚመለስ ይመስላቹኋል ?
Website -https://habeshabets.com/
Telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
Tiktok - tiktok.com/@habeshabets
Youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ ☎️ 0118126065☎️ +251904400041☎️