Фильтр публикаций


Репост из: ETHIOPIA FMoH
ለኮሮና ቫይረስ/ COVID-19 ከአዲስ አበባ እና ከአዳማ ናሙናቸው ከተሰበሰበ 641 ሰዎች 470 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል። የቀሪዎቹ 171 ሰዎች ደግሞ ምርመራቸው በሂደት ላይ በመሆኑ ውጤታቸው እንደ ደረሰ እናሳውቃለን።

@EthiopiaFMoH


Репост из: ETHIOPIA FMoH
የሕክምና ጓንት ባደረጉበት ወቅት ፊትን አይንን አፍ እና አፍንጫን እንዲሁም የምግብ ግብአቶችን አይንኩ::ይህንን መልእክት በመተግበር ጥንቃቄ ያድርጉ! ለሌሎችም ያጋሩ! ትውልድን ይታደጉ
#COVID19 #ኮሮናቫይረስ #ኮቪድ19

@EthiopiaFMoH



Показано 3 последних публикаций.

287

подписчиков
Статистика канала