Free time jokes💯


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Who ever loves to laugh 😅 in their free time join us
📍funny videos
📍 funny pics
📍 funny posts
And sometimes quotes and advices
.
.
.
.
And Pls don't leave our channel 😢
@freetimejoke

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




° ° ° ° #ሚስቴ_እርጉዝ_ነበረች🤰 ° ° ° °

ባንተ Post 2k Like አማረኝ አለችኝ
እ ን ዳ ታ ሳ ፍ ሩ ኝ😕
@freetimejoke




አንድ አዲስ የተከፈተ ክሊኒክ
"በ300 ብር ብቻ ከህመሞ እናድኖታለን
ድንገት ባይድኑ እንኳን እኛ 500 ብር እንሰጦታለን"

የሚል ማስታወቂያ ይለጥፋል፣ ባከባቢው የሚኖር አንድ ሰው ታዲያ ሰበብ ፈጥሮ ታምሚያለው ካለ በኋዋላ
አልዳንኩም ብሎ ግግም በማለተ 500 መቶ ብር የሚያገኝበትን መላ ዘይዶ ከአዲሱ ክሊኒክ ይገባል:-
:
ሰውዬው:-"ዶክተር ምንም አይነት ጣእም መለየት አልቻልኩም!"
:
ዶ/ር:- "ምንም ችግር የለውም ትድናለህ!
ነርስ ነርስ.. እስኪ ከሳጥን 22 ሽሮፕ አምጪማ" ይልና ከሽሮፑ
አንድ ማንኪያ ይሰጠዋል:

ሰውዬውም ልክ ፉት እንዳለው ከመቀመጫው ብድግ ብሎ በመጮህ
"እ.ን.ዴ ዶ/ር..! ይሄኮ ሽንት ነው!" ብሎ ይተፋዋል:
:
ዶ/ር:- እንኳን ደስ ያለህ! የመቅመስ ችሎታህ ተፈወሰ……
:
ሰውዬውም 300 ብሩን ከፍሎ በጣም በመበሳጨት ወደ ቤቱ ይመለሳል፣ በቀላሉ በመሸወዱና 300 ብሩን በመበላቱ በጣም ስለቆጨው በሌላ ስትራቴጂ ከሁለት ሳምንት በኋላ አዲሱ ክሊኒክ ይመለሳል:-
:
ሰውዬው:-"ዶክተር የማስታወስ ችሎታዬን አጥቻለሁ ሁሉን ነገር እየረሳሁ ተቸገርኩ!"
:
ዶ/ር:- ምንም ችግር የለውም ትድናለህ! ነርስ ነርስ... እስኪ ከሳጥን 22 ሽሮፕ አምጪማ
:
ሰውዬው:- እንዴ ዶክተር ሳጥን 22ማ ሽንትኮ ነው!
:
ዶ/ር:-እንኳን ደስ ያለህ! የማስታወስ ችሎታህ ተፈወሰ😌
@freetimejoke


ATM ተሰልፈን ከኋላዬ ለቆመችው ቆንጅዬ ተራዬን ስለቅላት "You're so gentle" ብላኝ ሳቅ... የዛሬን መዋያ 50 ብር ሳወጣ እንዳታየኝ መሆኑን አላወቀችም😌
@freetimejoke


short story😁

እኔ በአካውንቲንግ ማኔጅመንት ተመርቄ 2 አመት መስራት

ማዘር እኔን አሁን ማግባት አለብህ ማለት
እኔ እንቢ ማለት

Mother የአላሙዲንን ልጅ ነው ብላ ለኔ መንገር😄

እኔ ወድያው እሽ ማለት 🤑

Mother አላሙዲን ጋ መደወል

አላሙዲን ስልኩን ማንሳት

Mother ልጅህን ለልጄ ማለት

አላሙዲን እንቢ ማለት

Mother የኢትዮጵያ ብ/ባንክ ምክትል president ነው ማለት

አላሙዲን ጋብቻውን መፍቀድ

Mother ለብሄራዊ ባንከ president መደወል

ፕሬዝዳንቱ ማንሳት

Mother ልጄን ምክትል president አርገው ማለት

ፕሬዝደንቱ አይሆንም ማለት

Mother የአላሙዲን አማች ነው ማለት

ፕሬዝዳንቱ ወዲያው እኔን ምክትል ፕሬዝዳንት አርጎ መሾም

እኔ ፕሬዝዳንት ሆኜ የአላሙዲን ልጅ ጋ መጋባት

Also እኔ ከእንቅልፍ መንቃት 😢😢
@freetimejoke


ሚስት ወደ ፎቅ ቤት ደረጃውን በመውጣት ላይ ሳለች ባል በድንገት "አሁን ካለሽበት አንዲት እርምጃ ወደ ላይ ብትራመጂ፣ ወይም ወደ ታች ብትራመጂ፣ ወይም ባለሽበት ረግተሽ ብትቆሚ እፈታሻለሁ" ሲላት፥ ተንሸራታ በመውረድ ከፍቺው አመለጠች😜

@freetimejoke


#ሚስት ፦ ውዴ ከመጋባታችን በፊት ብዙ ስጦታዎችን ትሰጠኝ ነበር ፥ አሁን ለምን ተውከው?
.
#ባል ፦ እሱማ የይምረጡኝ ቅስቀሳ ነበር 😌
@freetimejoke


በቤት ኪራይ እየኖርክ ዘይት ይዘህ ወደቤትህ ስትገባ አከራይህ ..

ምነው የቤት ኪራይ አነሰ እንዴ
👵

_/|

@freetimejoke


#ዶክተር ሆነህ አሞክ ራስህን ስታክም መስታወት ፊት ትቆምና ....

እንዴት ነው ብርድ ብርድ ይልሃል 🙄
@freetimejoke


የቆንጅዬዋ ልጅ ግብዳው ወንድሟ 400 አምጥቶ አልፏል

አሁን ደሞ መንግሥት ቢተባበረኝ እና ወለጋ ቢመድበው እንደኔ ደስተኛ የለም😌😁😋
@freetimejoke


👴አባት፦አንተ ምን አይነት የማትረባ ልጅ ነህ?😡 እንዴት እንደዚ አይነት የሞተ ዉጤት ታመጣለህ!? ጎረቤትህን ሜላትን አታይም!
.
👦ልጅ፦እረ ፋዘር እሷን እያየሁ አደል እንዴ እንደዚ አይነት የሞተ ውጤተ ያመጣሁት🙄
@freetimejoke


እወዳት ነበር እኮ..

ግን ያባቴ መኪና Samsung ነዉ ብላ ስትሰክሰኝ አልቻልኩም😜🤣
@freetimejoke


ክላስ ውስጥ #Game እየተጫወተ አስተማሪው አይቶት አምጣው ስልኩን ሲለው...

#መች_ዳኛ_ነኝ_አልክ 😕
@freetimejoke


አብይ፣ ፑቲን እና ባይደን አብረው በፕሌን እየሄዱ

🇩🇰Putin : እጁን ወጣ አድርጎ፣ አሁን ሞስኮ ደርሰናል

🇺🇸Bidon: እንዴት አወቅክ?

🇩🇰Putin: የመቅደሱን ጣሪያ ነካውት

………………………………………………………

🇺🇸Bidon: እጁን ወጣ አድርጎ አሁን ደግሞ ኒውዩርክ ደርሰናል።

🇪🇹አብይ: እንዴት አወቅክ?

🇺🇸Bidon: ህንፃዎቹን ነካዋቸሁ

………………………………………………………

🇪🇹አብይ፡ እጁን ወጣ አድርጎ አሁን መርካቶ ደርሰናል።

🇩🇰putin: እንዴት አወቅክ?

🇪🇹አብይ፡ ሰዓቴን በሉኝ🙄
@freetimejoke


ነገረኛዋ ሚስቴ ደዉላልኝ ..

እሷ :- የኔ ፍቅር የት ነህ😍

እኔ :- ሽንት ቤት 🙄

እሷ :- እስኪ የፈስህን ድምፅ አሰማኝ😋

@freetimejoke


ከጓደኛዬ ስልክ ላይ ወደ ስልኬ አንድ ብር transfer አድርጌ ቴሌ...

#Dear_Customer_ልክስክስ_ሌባ_ኖት! 😳
@freetimejoke


መንግስት ያዘነበውን ዝናብ ለመጠለል መሞከር ለውጡን እንዳለመቀበል ይቆጠራል😜😁
@freetimejoke


እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ
እሱ ነው ያረዳት ሀገሬን እንደ በግ
የሚል ግጥም ልፅፍ ብድግ አልኩኝና

ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና😌
@freetimejoke


ሁለት ፍቅረኛሞች አብረው እየደነሱ ነው፡፡

👨‍🦲፡-ፍቅሬ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ህይወቴ በረሃ እንደነበር ታውቂያለሽ?

👱‍♀፡-ለዛ ነው እንደ #ግመል የምትደንሰው😳
@freetimejoke

Показано 20 последних публикаций.

46

подписчиков
Статистика канала