Funny Amharic Jokes | አስቂኝ አማርኛ ቀልዶች


Гео и язык канала: США, Английский
Категория: Видео и фильмы


ጥርሶ እስኪደክም ቀን በቀን በሚለቀቁ አዳዲስ ቀልዶች መሳቅ ከፈለጉ ትክክለኛ ቦታ ላይ ናችሁ። ቤተሰብ ይሁኑ እና ቀን በቀን አዳዲስ አንፍር ቀልዶችን ያግኙ።
ማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት ካሎት: @oc_ta8
#AmharicJokes
#EthiopiaJokes
#FunnyJokes
#Comedy
#Jokes
#Amharic
#አማርኛ
#ኢትዮጵያ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
США, Английский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Фильтр публикаций


አንድ ቻናል ልጋብዛቹ 😄

" 𝑺𝒐 𝒘𝒉𝒂𝒕°¿ " ይሰኛል እዚህ ብዙ ደስ የሚያሰኙ ነገሮችን ታገኛላችሁ ኳስ ውስጥ በጥቂቱ.•°

#°𝙼𝚞𝚜𝚒𝚌 🎶
#°𝙼𝚎𝚖𝚎𝚜 😂
#°𝚂𝚘𝚖𝚎 𝚘𝚏 𝚊𝚍𝚟𝚒𝚌𝚎 💫
#°𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜 💬
#°𝙵𝚞𝚗𝚗𝚢 𝚟𝚒𝚍𝚎𝚘𝚜 🥸
»»𝙰𝚗𝚍 𝚖𝚘𝚛𝚎 😉

Just click on the button to join us 🫶🏼

           ✨🕊️ ተቀላቀሉን 🕊️✨


🔔 ለቻናል ባለቤቶች እና አድሚኖች በሙሉ🔔

📥 ⓌⒶⓋⒺ ⒻⓄⓁⒹⒺⓇ 📥  መግባት የምትፈልጉ

➣ 1k+ Subscribers
➣ 3k+ Subscribers
➣ 5k+ Subscribers
➣ 7k+ Subscribers
➣ 10k+ Subscribers
➣ 15k+ Subscribers
➣ 20k+ Subscribers
➣ 30k+ Subscribers

❌ ከ1k በታች ያላቹ አትምጡ ❌

☢️ አሪፍ ፎልደር ነው ቶሎ ግቡ ☢️

📩 መግባት የምትፈልጉ Inbox Me @Mr_Joseph_Me


ወገን if you want a good channel " Paper boat 🤍✨ " የተሰኘ ቻናል ልጋብዛቹ join በማለት ዘና ይበሉ😁🫶🏼

. •°እዚህ ያለው .•°

⚜нєαятвяєαк αииινєяѕαяу 💔
⚜υ∂ℓу тяυтн 🖤
⚜fяιєи∂ℓу яємιи∂єя 🗿
⚜тσ вє αℓσиє ❤️‍🩹
⚜иєє∂ тσ ѕυяνινє 🥀
⚜𝐀 ᴩιє¢є σf α∂νι¢є 🌚
⚜ιииєя ᴩєα¢є ✨

🫶🏼𝙰𝚗𝚍 𝚖𝚘𝚛𝚎🫶🏼

✨💫 join us ✨💫


ሜሲ ወይስ ሮናልዶ❔❓ማን ይበልጣል⁉️


አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ


Репост из: BEST ቪዲዮ
🎧ሙዚቃ እና 🎬ፊልም በነፃ ከፈለጉ ከታች ያለውን ⚫ BUTTON 🔵 ይጫኑ ‼


ፍቅር እስከ መቃብር

ዴርቶ ጋዳ

ዣንቶዣራ

ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝


Репост из: Links
🎲 ለፕሮፋይ የሚሆኑ ጥቅሶች ይፈልጋሉ? 😍
#አዎ 🥰 ከሆነ መልስዎ ይሄ ቻናል ለእርሶ ነው! 🤗

          🎲☑ #ለመቀላቀል ☑🎲

#JOIN የሚለውን በመንካት #Request የሚለውን ይጫኑ?👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


Репост из: Links
‼️በ500 ብር 100,521 ብር እንደ ቀልድ በላው 🤑

💥ቤቲንግ ሁሌ እየተበሉ ተቸግረዋል አያስቡ እኛ ጋር በቀን 100% የተረጋገጡ ቲኬቶችን ከኛ ጋር ወስደው በቀን በቀን 100 እና ከዛ በላይ ሺህ ብር ይስሩ ለኛ ከበሉ ቦሃላ ለመሰጋገን ትንሽ ይከፍሉናል።

👀⚠️ማየት ማመን ነው VIP ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ‼️❗️

Link 🔥👉 https://t.me/+S09c9t66OsYxYWZk


የሲስተርን ልጅ ሀ ሁ አስጠንቼው ጨርሼ እሺ ሀ እንዴት ናት ስለው....

#ደህና_ናት


በቋንቋ አለመግባባት ችግሩ ይሄ ነው ሱማሌው

#አፉ_በለኝ ይለዋል አፉን ብሎት ደም በደም አደረገው😳


በህይወትህ ብዙ ስህተት ልትሰራ ትችላለህ ግን አደራ በፍፁም...

ገላጋይ የሌለበት ቦታ እንዳትደባደብ


ያደለው TV ሰብሮ ጦስህን ይባላል እኔ በጭለማ ስደናበር ጀበና ስብሬ ዉጪ ላድር ነው። 😢


ሁሌም ደስተኛ ሁን ምክንያቱም...



ምክንያቱ ምን ያደርግልሃል በቃ ደስተኛ ሁን😁።


#በረከት የሚባለው ጀለሴ #ላምሮት የምትባል ቺክ ጠብሶ ሊያስተዋውቀኝ ካፌ ውስጥ ነኝ...
                    ☕️ 🍵 🍹
#በሬ_ላሜ እየተባባሉ ካፌውን በረት አደረጉት እኮ😂😂😂


ሚስት ፦ የኔ ውድ ለምንድነው እኔ እቤት ውስጥ ሆኜ ስዘፍን አንተ ቶሎ ብለህ ወደ  ውጭ  የምትወጣው?

ባል :-እንዴ ጎረቤት እየደበደብኩሽ እንዳልሆነ እንዲያውቅልኝ ብዬ ነዋ !!


በዚህ ኑሮ ውድነት ቤት ምግብ ስጡኝ ስትል

ገና ሁለት ቀን ሳይሆን ራበህ!😢😂😂


#የወላይታ ሃኪም ቤት

ዶክተር👨‍⚕፡ ተንፕስስስስስስስ

ታማሚ፡ ኡፕፕፕፕፕፕፕ...😁

Like ማንን ገደለ❤️


መፅሀፍ በሽፋኑ መገመት ያቆምኩት...
              
የማትስ መፅሀፍ ላይ የሚስቁ ተማሪዎች ያየው ጊዜ ነው😂


አንዳንዴ ከራሴ ጋር አወራ እና

ሁለታችንም እንስቃለን
😆😂😀

Показано 20 последних публикаций.