መልክአ ቅዱስ ሩፉኤልን የሚፀልይ ሰው
🌺የተባረኩ ልጆችን ይወልዳል
🌺ቅዱስ ሩፋኤል ሀኪም ይሆነዋል
🌺የበረከት መልአክ ስለሆነ በህይወታችን ይከተለናል
🌺ፀሎታችንን ያሳርግልናል
🌺መልካም ራእይ እንድናይ ያደርጋል
🌺ስንወጣና ስንገባ ጠባቂ ይሆነናል
ከሌሊት ወራሪ ከቀን ሰባሪ ይጠብቀናል
🌺የ24 ካህናተ ሰማይ የምስጋና ሊቀ መልአክ ስለሆነ የቅዱስ የሩፋኤልን መልክአ እንፀልያለን
🌺ክፋ መናፍስት ማታ ከሰው ጋር የማደር ባህሪያቸው ሰፊ ስለሆነ ማታ መልክአውን ፀልየን ስናድር አብረው ክፉ መናፍስት አብረው ከፅንስ ጋር እንዳይወለዱ አብሮ ክፉ መንፈስ እንዳይፀነስ የሚወለዱት ልጆች ከማህፀን በረከታቸውን እንዲጀምሩ በበረከት መንፈስ እንዲያድጉ የሚረዳ መልአክ ነው።
🌺ቀን የሰራነው ክፉ ስራ በሙሉ ማታ ስንተኛ ነው በልባችን የሚፃፈው በዚህም ምክንያት ህልማችን የተዘበራረቀ ህይወታችይም በልባችን የተፃፈውን ክፋት ይመስላል። ነገር ግን ቀኑን በበጎ ነገር አሳልፈን ማታም መልክአውን አድርሰን ከተኛን በልባችን የሚፃፈው የቅዱሳን መልእክትና የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ይሆናል።ታዲያ ከተኛንበት ስንነሳ መኖር የምንጀምረው ያንን ማታ የተፃፈውን ቅዱስ ህይወት ይሆናል።እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ልምምዶች ከሌሉን ዲያቢሎስ ለሊት ተንኮልን እና ምቀኝነትን ፅፎብን ያድራል ውሎአችንም በተንኮልና በክፋት ያልፋል ይሄ የማይፀልይ ትውልድ አንዱ ገፅታ ነው።ማታ መልክአ ሩፋኤልን ከአርጋኖን ጋር መፀለይና ስግደትም መጨመር ጥሩ ነው።
ሌላው መልክአ ሩፋኤልን የሚፀልይ ሰውን
🌺ውሻ አይነክሰውም
🌺እባብ አይነድፈውም
🌺አውሬ አይተናኮለውም
🌺ቢሞት እንኳን ወደ መካነ ቅዱሳን ወስዶ ሬሳውን በመቃብር ይጨምረዋል ሜዳላይ ሞቶ አይቀርም
🌺አውሬም በልቶት አይቀርም ጠፍቶም አይቀርም
🌺ውሀ ወስዶት አይቀርም
🌺አይራብም አይጠማም ቢራብም ቢጠማም ቅዱስ ሩፋኤል ያረካዋል
🌺አይቸገርም ቢቸገርም መውጫ መንገዱ አይጠፋውም
🌺ተጨንቆ ህሊናው አይቀውስም የመፅናናት መንፈስ ይታይበታል
በመጨረሻም
የብዙዎች ጭንቀት የሚያይለው በማታ በመሆኑ ይህንን ቅዱስ ሩፋኤል መልክአ መፀለይ ያልተቋረጠ በበረከትና በቅዱስ መንፈስ የተከበበ ትውልድ የመሆናችን ጉዳይ የተረጋገጠ ይሆናል የመደመጥ መንፈሳችን ትልቅ ነው። የአህዛብን መንፈስ መስበር እንችላለን። በመውጣትና በመግባት ውስጥ ያሉ ጠላቶቻችንን እናሸንፋለን። ቅዱስ ሩፋኤል ከጎናችን ይሆናል። በመንፈሳዊ በረከት እንባረካለን።
ጥበቃው አይለየን
https://t.me/getemegn1991
#ምንጭ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ