╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
📌ጥያቄ 1️⃣
ሰላም እንደምን ዋላችሁ ብዙ ጊዜ ብዙ ሰዎች ስጋቸው በመናፍስት ሲጎሰምና ሲጎሳቆል ነፍሳቸው ስትጨነቅ ከትዕግስት ይልቅ ቀና ብለው አባት ሆይ ለምን ተውከኝ ልጅህ አይደለው ለምን እረሳኸኝ በማለት ፈጣሪን ሲያማርሩ ይሰማል ጥያቄው እዚጋር ነው።በመናፍስት መጎሰምና መጨነቅ አልፎም እንደ ስንዴ መበጠር ወደህይወታችን የሚያመጣው ጥቅም አለ ወይስ ዝም ብሎ መንፈሱ እስኪወጣ መንገላታት ብቻ ነው(መንፈሳዊ ወይም ስጋዊ ጥቅም ካለው)
መልሳችሁን እንጠብቃለን ስትመልሱ replay " በማድረግ መልሱ
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯