Google በሳምሰንግ ስልካችን ላይ አዳዲስ privacy feature አካቷል ።
ከነዚህ ፊቸሮች መካከል : -
- Theft Detection Lock
- Offline Device Lock
- Remote Lock ናቸዉ ።
1)
Theft Detection Lock : - ይህ ፊቸር ሌባ ስልካችሁን ከእጃቹ ላይ መንትፏቹ ሲሮጥ በmotion sensor አማካኝነት automatically lock ያረጋል ።
2)
Offline Device Lock : - በዚህ ፊቸር ደግሞ ሌባው አድራሻውን እንዳታውቁበት data ካጠፋባቹ ስልኩ automatically lock ያደርጋል ።
3)
Remote Lock : -ይህን ፊቸር በመጠቀም ስልክ ቁጥራችሁን
android.com/lock ላይ በማስመዝገብ ስልካቹን Remotely Lock ማድረግ ትችላላቹ ።
እነዚህን ፊቸሮች ON ለማድረግ ከፈለጋቹ ስልካቹ settings ውስጥ በመግባት Google የሚለዉን በመንካት ከሚመጣለቹ አማራጮች መካከል All services ሚለዉን ትነካላቹ ከዛም ከሚመመጡላቹ አማራጮች መካከል Theft Protection ሚለዉን በመንካት እነዚህን ፊቸሮች ማግኘት ትችላላቹ ።
✨#Share✨
⚜️
@e-addis insight ⚜️