👑🇪🇹😂 ዝገት ከኔጋር™️😁🇪🇹
😡😡
የት አባክ ነው ያለከው?
👩🦰ሚስት( ትደውልና) ''የማትረባ! ደደብ! የት አባክ ነው ያለከው?''
👨ባል፦ ፒያሳ ነኝ!
👩🦳ሚስት፦ እዛ ምን ትሰራለሀ?!
🧔♂ባል፦አንዴ ትዝ ካለሽ የሆነ ወርቅ ቤት አልጎበኘንም?
👩🦳ሚስት፦ አስታወስኩት ውዴ
🧔♂ባል፦ የወርቅ ሀብል አይተሽ ወደድኩት ስትይ ገንዘብ ሳገኝ እገዛልሻለው አላልኩም?
👩🦰ሚስት፦አዎ የኔ ፍቅር
🧔♂ባል፦ ወርቅ ቤቱን አወቅሽው?
👩🦳ሚስት፦አዎ ወለላዬ
🧔♂ባል፦ከእሱ አጠገብ ያለው ግሮሰሪ ነኝ::
♥️ @habeshavibe_500k♣️ @habeshavibe_500k♥️
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️🙏
✨#share & #like✨