ሕያው ቃል


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


@heyawkal

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций






🦅የንስር መንገድ🦅

(የመጨረሻ ምዕራፍ ስምንት)

🔹3) የሀይል ስጦታዎች ፦ የእምነት ስጦታ፣ የፈውስና ተዓምራት የማድረግ ስጦታዎች ናቸዉ።

🔹እምነት፦ ከእግዚአብሔር ለእኛ የሚበረከት የእግዚአብሔር ዕውቀት ወይም እግዚአብሔር በእኛ ዉስጥ ሆኖ የራሱን እምነት ማራመድ ማለት ነዉ።

📍ለእምነት ስጦታ ብቁ የሚያደረገው የመንፈስ ፍሬ "የውሃት" ነው።
- ከሌሎች ስጦታዎች እምነት የላቀ መለኮታዊ ውጤት አለው።

🔹የፈውስ ስጦታ፦ ዝግጅት(አዝጋሚ) የሆነ አካላዊና መንፈሳዊ ተሐድሶ ነው።
📍ለፈውስ ስጦታ ብቁ የሚያደርግ የመንፈስ ፍሬ "ፍቅር" ነው።

🔹ተአምራትን የማድረግ ስጦታ፦ በሰው ልጆች የአሠራር ዘዴዎች የማይቻለውን በመፈፀም የሰውን ችሎታ በመተካት ፍላጎቶቻችንን የሚያሟላ የእግዚአብሔር ስራ ነው።
📍ይህን የማድረግ ብቃት የሚቆጣጠረው የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ "በጎነት" ነው።
- የእምነት ስጦታ ከተአምራት መስራት ስጦታ ጋር በተጓዳኝ ይሠራል።

- በመጨረሻም ንስር ጎጆውን መስራት ባለበት ከፍታ የሠራ ከሆነ ከማንኛውም ጥቃት ነፃ ነው።

- ምርጫችን የንስር መንገድ ከሆነ ከክርስቶስ ጋር በሰማያዊ ስፍራ በመቀመጥ ከዚህ ዓለም የክፋት ልጅ (ድያቢሎስ) ሊደርስብን ከሚችለው ከፍታ በላይ በመሆን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች በእኛ ላይ እንዲሰሩ ብቁ ሆነን መገኘት አለብን።

።።አሜን።።

👉 በቄስ ጆን አርኮቢዮ የተጻፈ አስተማሪ መጽሐፍ።

• በዚህ ተጠናቋል ያነበብነውን እንድንተገብር ኢየሱስ ይርዳን።🙏

@heyawkal
@heyawkal
@heyawkal
@heyawkal

join & share


ስለዚህ የማይናወጥን መንግስት ስለምንቀበል
በማክበርና በፍርሃት
እንዚአብሔርን ደስ እያሰኘን
የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤

ዕብ 12፥28


Join👇

@Tsionawnegn
@Tsionawnegn


አስተውል!!🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ዛሬ ለአንዱ የምስጋና ቀን ሲሆን ለአንዱ ደግሞ የሰቆቃ ኑሮ መጀመሪያ ቀን ነው። ወደ ምስራቅ መግቢያ ጭፈራው ሲንር ምዕራቡ ጋር እንባ ይሰፈራል። ይህ የመጨረሻው ዘመን ነው። የመጨረሻው ዘመን ወጥ የሆነ መልክ የሌለው የለም ያልከው ያለበት አለ ያልከው የማይኖርበት ሄደ ብለህ ስታበቃ አጠገብህ ደርሶ አለው የሚልበት ነገር የበዛበት ዘመን ነው። ታዲያ ምን እያሰብክ ነው? ተዘጋጅተሀል? ኩራዝህ ዘይት አልጎደለውም?
አስተውል!!
መልካም ቀን!!
@heyawkal
@heyawkal
@heyawkal
@heyawkal
👆👆👆 join us
You are Blessed!! Don't Forget @Share @Share


____በቃ! እስከመቼ?___
በቃ ብያለሁ - ከአለም ላልተባበር
በቃ ብያለሁ - ለምጎትተኝ ነገር
በቃ ብያለሁ - ኃጥያት ላልሰራ
በቃ ብያለሁ - በፅድቄ ላልኮራ
በቃ ብያለሁ - ሥጋዬን ላልከተል
በቃ ብያለሁ - ሰይጣንን ላልመስል...
ግና...
ከጥያቄ ተጋባሁ - እሰከመቼ በምለው
ውስጤን በደስታ ሃዘን - እንባ እያነቀው
የዛሬው በረከት - ጮቤ ብያስረግጠኝ
የነገው በሰመመን - ጥያቄ ፈጠረብኝ
ከደስታ ተጋባሁ - ሃዘንን ወለድኩ
መፈንጠዝን አጋድሜ - ለቅሶን አሳደድኩ
እንደ ውሻ ወደ ትፋቴ - እንዳልመለስ ፈራሁ
ታጥቤ ከጭቃ - እንዳልንከባለል ሰጋሁ
ስንኝ ልቋጥር - እስክርቢቶ ባዝል
ከቀለም ቀድሞ - እንባዬ ጠብ ስል
እንደምንም ታቅቤ፤
አይኖቼን አሻቅቤ፤
የእንባን ዘለላ - በመዳፈ ስቤ
ሁለቷን ቋጠርኩ - በቅፅበት ከልቤ
በቃ እስከ ፅዮን - በቃ እስከ ስማይ
አድርግልኝ አምላኬ- ፍትህን እስካይ
@heyawkal
@heyawkal


መጽሐፍ ቅዱስ ስለኢየሱስ ምን ይላል?
ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ ነው!
ኢየሱስ ማን እንደሆነ ስላወቅሁ ደስተኛ ነኝ!

ብዙ ሰዎች እስካዛሬ ድረስ ኢየሱስ ማን እንደሆነ አያውቁም፤ በነፍሳቸው ውስጥ የእርሱን ሰላም አላገኙትም። በሕይወታችን ፍቅሩን እንዲታየቸው ማድረግ አለብን! እሱ ብቻ ነው ሁሉንተናችንን ሊያነጻና ሊሠራ የሚችለው።
እርሱ አልፋና ኦሜጋ፣ መጀመሪያው መጨረሻው ነው።
እርሱ ለእኛ መካር እና መድኃኒት ነው።
እርሱ የዘላለም አባት ነው። እርሱ የክብር ንጉሥ ነው።
ኢየሱስ ማን እንደሆነ ስላወቅሁ ደስተኛ ነኝ!


ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጠበቃ ነው ( ፩ኛ ዮሐንስ ፪፥፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ሁሉን የሚገዛ ነው (ራዕይ ፩፥፰፣ ማቴዎስ ፳፰፥፲፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አልፋ እና ኦሜጋ ነው (ራዕይ ፩፥፰፣ ፳፪፥፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አሜን ነው (ራዕይ ፲፫፥፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሃይማኖታችን ሐዋርያ እና ሊቀካህናት ነው (ዕብራዊያን ፫፥፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው (፩ኛ ዮሐንስ ፪፥፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሕይወት ራስ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፫፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእምነታችን ራስ እና ፈጻሚ ነው (ዕብራውያን ፲፪፥፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የመዳን ራስ ነው (ዕብራውያን ፪፥፲)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... መጀመሪያውና መጨረሻው ነው (ራዕይ ፳፪፥፲፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ ነው (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፮፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር እንጀራ ነው (ዮሐንስ ፮፥፴፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሕይወት ዕንጀራ ነው (ዮሐንስ ፮፥፴፭፣ ፮፥፵፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ሙሽራ ነው (ማቴዎስ ፱፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የማዕዘን ራስ ነው (ሐዋርያት ፪፥፲፩፣ ፩ኛ ጴጥሮስ ፪፥፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የማዕዝን ራስ ድንጋይ ነው (ኤፌሶን ፪፥፳)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእረኞች አለቃ ነው (፩ኛ ጴጥሮስ ፭፥፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ክርስቶስ ነው (፩ኛ ዮሐንስ ፪፥፳፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ፈጣሪ ነው (ዮሐንስ ፩፥፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... መድኃኒት ነው (ሮሜ ፲፩፥፳፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የዘላለም ሕይወት ነው (፩ኛ ዮሐንስ ፩፥፪፣ ፭፥፳)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... በር ነው (ዮሐንስ ፲፥፱)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የታመነ እና እውነተኛ ነው (ራዕይ ፲፱፥፲፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የታመነ ምስክር ነው (ራዕይ ፩፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የታመነው እና እውነተኛው ምስክር ነው (ራዕይ ፫፥፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ፊተኛውና ኃለኛው ነው (ራዕይ ፩፥፲፯፣ ፪፥፰፣ ፳፪፥፲፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሙታን በኩር ነው (ራዕይ ፩፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኩር ነው (ቆላስየስ ፩፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... እግዚአብሔር (አምላክ) ነው (ዮሐንስ ፩፥፩፣ ፳፥፳፰፣ ዕብራውያን ፩፥፰፣ ሮሜ ፱፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... መልካም እረኛ ነው (ዮሐንስ ፲፥፲፩፣ ፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ትልቅ ነው (ዕብራውያን ፲፫፥፳)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ትልቅ ሊቀ ካህናት ነው (ዕብራውያን ፬፥፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የቤተክርስቲያን ራስ ነው (ኤፌሶን ፩፥፳፪፣ ፬፥፲፭፣ ፭፥፳፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሁሉ ወራሽ ነው (ዕብራውያን ፩፥፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት ነው (ዕብራውያን ፪፥፲፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ቅዱስ እና እውነተኛ ነው (ራዕይ ፫፥፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አንዱ ቅዱስ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፫፥፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ተስፋችን ነው (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፩፥፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የክብር ተስፋ ነው (ቆላስየስ ፩፥፳፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የመዳን ቀንድ ነው (ሉቃስ ፩፥፷፱)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... እኔ ነኝ ነው (ዮሐንስ ፰፥፶፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር ምሳሌ ነው (፪ኛ ቆሮንቶስ ፬፥፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አማኑኤል ነው (ማቴዎስ ፩፥፳፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... በሕያዋንና በሙታን የሚፈርድ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፲፥፵፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የዘመናት ንጉስ ነው (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፩፥፲፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእስራኤል ንጉስ ነው (ዮሐንስ ፩፥፶)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የአይሁድ ንጉሥ ነው (ማቴዎስ ፳፯፥፲፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የነገሥታት ንጉሥ ነው (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፮፥፲፭፣ ራዕይ ፲፱፥፲፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የአሕዛብ ንጉሥ (ራዕይ ፲፭፥፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... በግ ነው (ራዕይ ፲፫፥፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር በግ ነው (ዮሐንስ ፩፥፳፱)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ነውር የሌለው በግ ነው (፩ኛ ጴጥሮስ ፩፥፲፱)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ኋለኛው አዳም ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፭፥፵፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ሕይወት ነው (ዮሐንስ ፲፬፥፮፣ ቆላስየስ ፫፥፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የዓለም ብርሃን ነው (ዮሐንስ ፰፥፲፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ነው (ራዕይ ፭፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ሕያው ነው (ራዕይ ፩፥፲፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ህያው ድንጋይ ነው (፩ኛ ጴጥሮስ ፪፥፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጌታ ነው (፪ኛ ጴጥሮስ ፪፥፳)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሁሉ ጌታ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፲፥፴፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የክብር ንጉሥ ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፪፥፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የጌታዎች ጌታ ነው (ራዕይ ፲፱፥፲፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ከሰማይ የሆነ ሰው ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፭፥፵፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው (ዕብራውያን ፱፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ኃያል አምላክ ነው (ኢሳያስ ፱፥፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የንጋት ኮከብ ነው (ራዕይ ፳፪፥፲፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የዳዊት ዘር ነው (ራዕይ ፳፪፥፲፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ ነው (ዮሐንስ ፩፥፲፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ታላቁ አምላካችን እና መድኃኒታችን ነው (ቲቶ ፪፥፲፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ቅድስናችን ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፴)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... እኛን ያጨ ነው (፪ኛ ቆሮንቶስ ፲፩፥፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጠባቂያችን ነው (፪ኛ ተሰሎንቄ ፫፥፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ቤዛችን ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፴)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጽድቃችን ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፴)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የታረደልን ፋሲካችን ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፭፥፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር ኃይል ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፳፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የከበረ የማዕዘን ራስ ድንጋይ ነው (፩ኛ ጴጥሮስ ፪፥፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ነቢይ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፫፥፳፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... መምህር ነው (ማቴዎስ ፳፮፥፳፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ትንሣኤና ሕይወት ነው (ዮሐንስ ፲፩፥፳፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጻድቅ ቁጥቋጥ ነው (ኤርምያስ ፳፫፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አንዱ ጻድቅ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፯፥፶፪፣ ፩ኛ ዮሐንስ ፪፥፩)


መጽሐፍ ቅዱስ ስለኢየሱስ ምን ይላል?
ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ ነው!
ኢየሱስ ማን እንደሆነ ስላወቅሁ ደስተኛ ነኝ!

ብዙ ሰዎች እስካዛሬ ድረስ ኢየሱስ ማን እንደሆነ አያውቁም፤ በነፍሳቸው ውስጥ የእርሱን ሰላም አላገኙትም። በሕይወታችን ፍቅሩን እንዲታየቸው ማድረግ አለብን! እሱ ብቻ ነው ሁሉንተናችንን ሊያነጻና ሊሠራ የሚችለው።
እርሱ አልፋና ኦሜጋ፣ መጀመሪያው መጨረሻው ነው።
እርሱ ለእኛ መካር እና መድኃኒት ነው።
እርሱ የዘላለም አባት ነው። እርሱ የክብር ንጉሥ ነው።
ኢየሱስ ማን እንደሆነ ስላወቅሁ ደስተኛ ነኝ!


ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጠበቃ ነው ( ፩ኛ ዮሐንስ ፪፥፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ሁሉን የሚገዛ ነው (ራዕይ ፩፥፰፣ ማቴዎስ ፳፰፥፲፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አልፋ እና ኦሜጋ ነው (ራዕይ ፩፥፰፣ ፳፪፥፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አሜን ነው (ራዕይ ፲፫፥፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሃይማኖታችን ሐዋርያ እና ሊቀካህናት ነው (ዕብራዊያን ፫፥፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው (፩ኛ ዮሐንስ ፪፥፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሕይወት ራስ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፫፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእምነታችን ራስ እና ፈጻሚ ነው (ዕብራውያን ፲፪፥፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የመዳን ራስ ነው (ዕብራውያን ፪፥፲)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... መጀመሪያውና መጨረሻው ነው (ራዕይ ፳፪፥፲፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ ነው (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፮፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር እንጀራ ነው (ዮሐንስ ፮፥፴፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሕይወት ዕንጀራ ነው (ዮሐንስ ፮፥፴፭፣ ፮፥፵፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ሙሽራ ነው (ማቴዎስ ፱፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የማዕዘን ራስ ነው (ሐዋርያት ፪፥፲፩፣ ፩ኛ ጴጥሮስ ፪፥፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የማዕዝን ራስ ድንጋይ ነው (ኤፌሶን ፪፥፳)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእረኞች አለቃ ነው (፩ኛ ጴጥሮስ ፭፥፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ክርስቶስ ነው (፩ኛ ዮሐንስ ፪፥፳፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ፈጣሪ ነው (ዮሐንስ ፩፥፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... መድኃኒት ነው (ሮሜ ፲፩፥፳፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የዘላለም ሕይወት ነው (፩ኛ ዮሐንስ ፩፥፪፣ ፭፥፳)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... በር ነው (ዮሐንስ ፲፥፱)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የታመነ እና እውነተኛ ነው (ራዕይ ፲፱፥፲፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የታመነ ምስክር ነው (ራዕይ ፩፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የታመነው እና እውነተኛው ምስክር ነው (ራዕይ ፫፥፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ፊተኛውና ኃለኛው ነው (ራዕይ ፩፥፲፯፣ ፪፥፰፣ ፳፪፥፲፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሙታን በኩር ነው (ራዕይ ፩፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኩር ነው (ቆላስየስ ፩፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... እግዚአብሔር (አምላክ) ነው (ዮሐንስ ፩፥፩፣ ፳፥፳፰፣ ዕብራውያን ፩፥፰፣ ሮሜ ፱፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... መልካም እረኛ ነው (ዮሐንስ ፲፥፲፩፣ ፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ትልቅ ነው (ዕብራውያን ፲፫፥፳)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ትልቅ ሊቀ ካህናት ነው (ዕብራውያን ፬፥፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የቤተክርስቲያን ራስ ነው (ኤፌሶን ፩፥፳፪፣ ፬፥፲፭፣ ፭፥፳፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሁሉ ወራሽ ነው (ዕብራውያን ፩፥፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት ነው (ዕብራውያን ፪፥፲፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ቅዱስ እና እውነተኛ ነው (ራዕይ ፫፥፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አንዱ ቅዱስ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፫፥፲፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ተስፋችን ነው (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፩፥፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የክብር ተስፋ ነው (ቆላስየስ ፩፥፳፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የመዳን ቀንድ ነው (ሉቃስ ፩፥፷፱)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... እኔ ነኝ ነው (ዮሐንስ ፰፥፶፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር ምሳሌ ነው (፪ኛ ቆሮንቶስ ፬፥፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አማኑኤል ነው (ማቴዎስ ፩፥፳፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... በሕያዋንና በሙታን የሚፈርድ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፲፥፵፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የዘመናት ንጉስ ነው (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፩፥፲፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእስራኤል ንጉስ ነው (ዮሐንስ ፩፥፶)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የአይሁድ ንጉሥ ነው (ማቴዎስ ፳፯፥፲፩)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የነገሥታት ንጉሥ ነው (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፮፥፲፭፣ ራዕይ ፲፱፥፲፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የአሕዛብ ንጉሥ (ራዕይ ፲፭፥፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... በግ ነው (ራዕይ ፲፫፥፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር በግ ነው (ዮሐንስ ፩፥፳፱)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ነውር የሌለው በግ ነው (፩ኛ ጴጥሮስ ፩፥፲፱)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ኋለኛው አዳም ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፭፥፵፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ሕይወት ነው (ዮሐንስ ፲፬፥፮፣ ቆላስየስ ፫፥፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የዓለም ብርሃን ነው (ዮሐንስ ፰፥፲፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ነው (ራዕይ ፭፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ሕያው ነው (ራዕይ ፩፥፲፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ህያው ድንጋይ ነው (፩ኛ ጴጥሮስ ፪፥፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጌታ ነው (፪ኛ ጴጥሮስ ፪፥፳)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የሁሉ ጌታ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፲፥፴፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የክብር ንጉሥ ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፪፥፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የጌታዎች ጌታ ነው (ራዕይ ፲፱፥፲፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ከሰማይ የሆነ ሰው ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፲፭፥፵፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው (ዕብራውያን ፱፥፲፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ኃያል አምላክ ነው (ኢሳያስ ፱፥፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የንጋት ኮከብ ነው (ራዕይ ፳፪፥፲፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የዳዊት ዘር ነው (ራዕይ ፳፪፥፲፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ ነው (ዮሐንስ ፩፥፲፰)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ታላቁ አምላካችን እና መድኃኒታችን ነው (ቲቶ ፪፥፲፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ቅድስናችን ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፴)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... እኛን ያጨ ነው (፪ኛ ቆሮንቶስ ፲፩፥፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጠባቂያችን ነው (፪ኛ ተሰሎንቄ ፫፥፫)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ቤዛችን ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፴)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጽድቃችን ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፴)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የታረደልን ፋሲካችን ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፭፥፯)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የእግዚአብሔር ኃይል ነው (፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፳፬)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... የከበረ የማዕዘን ራስ ድንጋይ ነው (፩ኛ ጴጥሮስ ፪፥፮)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ነቢይ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፫፥፳፪)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... መምህር ነው (ማቴዎስ ፳፮፥፳፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ትንሣኤና ሕይወት ነው (ዮሐንስ ፲፩፥፳፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... ጻድቅ ቁጥቋጥ ነው (ኤርምያስ ፳፫፥፭)

ኢየሱስ ክርስቶስ..... አንዱ ጻድቅ ነው (ሐዋርያት ሥራ ፯፥፶፪፣ ፩ኛ ዮሐንስ ፪፥፩)


እግዚብሄር አሰበ /*2

የታጨንበትን ፍቅር
የብላቴንነትን ምህረት
በምድረበዳ የተከተልነውን

እገዚአበሄር አሰበ

ስደት ግርፋት ብዙ መጠላት
ትችት ንቀቱ ረሃብ እርዛት
ተቆጥሮ ዛሬ ዋጋው ሊሰጠን
ቀኑ ደረሰ እግዚበሄር ስቦን

ሳይሆን እንደ ጠላት ምኞት
አለን ለምልመን ጸንተን በቤትህ

ዘር በሌለበት በምድረበዳ
በማጣት ህይወት በብዙ መከራ
ያን አልፈን ዛሬ ለዚህ በቅተናል
ሁሉ ታስቦ ይህው ተከፍሎናል

እግዚበሄር አስቦን
እያለቀስን በእንባ ብንወጣም
ነዶአችንን ዪዘን በደስታ መጣን

ብዙ ተገፍተን ንቀት ብንጠግብ
አሳች ተብለን ስም ቢወጣልንም
ያ ውርደታችን ለክብር ሆኖናል
እርሱ አስቦ ይኀው ባርኮናል
@heyawkal


" ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ "ራ 13 ÷9

ምን እንስማ ?????👇👇👇👇

" እስራኢል ሆይ 👉ስማ አምላካችን እግዚአብሔር 👉አንድ እግዚአብሔር ነው " ዘዳ 6÷4

" ከአንተ በቀር ሊላ አምላክን አልሰሙም
👉በጆሮአቸውም አልተቀበሉም አይንም አላየችም " ኢሳ 66÷4

ጌታን መቀበል በጆሮ የሰሙትን የመዳን ቃል መፈፀም እንጂ ጌታን እንደ እቃ ተቀበል የሚል መፈክር አይሰራም ስለዚህ

" ቃሉን የተቀበሉ ተጠመቁ …ጌታም የሚድኑትን እለት እለት በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር " ሐዋ 2 ÷ 41_47

@heyawkal
@heyawkal


Dallas coir

አይን ከቶ ያላየዉን
የሰዉ ጆሮ ያልሰማዉን
ስለሰየሃን ድንቅ ስራ
የቱን ትቼ የቱን ላዉራ

Join us
@Yetezegajehun
@Yetezegajehun


አስተማሪ ታሪክ
@werashutewled
አንድ ዝሆን ገላውን በወንዝ ይታጠብና መንገድ ይጀምራል። ከመሻገሪያው ድልድይ እንደደረሰም፣ አንድ መላ አካሉ በጭቃ የተጨማለቀ አሳማ ከፊት ለፊቱ ሲመጣ ይመለከታል። ይህን ጊዜ ዝሆኑ ዘወር በማለት፣ አንዱን ጥግ ይዞ፣ በጭቃ የጨቀየውን አሳማ ያሳልፍና መንገዱን ይቀጥላል። ከቆይታ በኋላም፣ አሳማው በእብሪት ተወጥሮ ለጓደኞቹ፦ "አያችሁ አይደል ምን ያህል ትልቅ እንደሆንኩ?፡ ዝሆን እንኳን ሳይቀር እኔን ስለሚፈራኝ ጥጉን ይዞ ያሳልፈኛል!" ይላል።

ታዲያ የአሳማውን ንግግር የሰሙ ጥቂት ዝሆኖችም ጓደኛቸውን "እውን ያደረከው ነገር ከፍርሃት የመነጨ ነውን?" ሲሉ ይጠይቃሉ። ዝሆኑ ግን ፈገግ ብሎ እንዲህ አለ፦ "አሳማውን በቀላሉ በእግሬ ልጨፈልቀው እችል ነበር፤ ይሁንና እኔ ንጹህ ስሆን አሳማው ግን ሲበዛ የቆሸሸ ነበር፤ እሱን ልጨፍልቅ ብል እግሬ ይቆሽሽብኛል። እናም ይህን ሽሽት ነበር ከፊቱ ዘወር ያልኩት"።

❤ ልብ በል፤

• የምታመዛዝን ነፍስም እንደ ዝሆኑ ናት፤ ከፍርሃት በመነጨ ስሜት ሳይሆን ከቆሻሻ/ግርድ አሳብ/ ራሷን ለመጠበቅ ስትል ከአሉታነት (negativity) ጋር ከሚኖር ግንኙነት ራሷን ታሸሻለች።እኛም የሰማይ ልጆች የሆንን ከትናንሽ ነገሮች ጋር እየተጨማለቅን ቅድስናችንና ውበታችንን ሳናበላሽ እንጠብቅ።
@werashutewled
" ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ። መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ።"
ኤፌ4፥30-31
@heyawkal
@heyawkal
@heyawkal
Join us


ለማንበብ 15 ደቅቃ ብቻ ስጥ ህይወትን ይቀየራል አትሳሳት
share አድርገው
@werashutewled
@werashutewled
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል
* በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም
*በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ
*ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡
*የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ
.*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ
* በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ።
የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!!
ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ?
ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? ኢየሱስ “በጓደኞችህ ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድሃለሁ” አለ ፡፡ ኢየሱስን ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን
የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ
አሁን ያለንበት 2012 ዓም + 5500 ዘመን=7512 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ከንሱት ።
8000 – 7512= 488 ዓም ይቀራል።
ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ።
እና የዘንዶው ሲቆጠር 488 – 400 =88 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ
666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው
ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡
የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና
ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ
ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ
የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID
CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ
ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 :
15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና
አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ
መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን
ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን
ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ
አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ
ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም
ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ
ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ
በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ
ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ
አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ
መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ
ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡
ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡
@werashutewled
@werashutewled
ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም
አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት
እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ
ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን
ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ
ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡
እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡
ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ
ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ
ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ
እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ
ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን
እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ
አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ
እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!!

ቢያንስ ለ #15 ሰው
@heyawkal
@heyawkal
SHARE SHARE 🙏🙏🙏
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


ለ tel geram የሚሆኑ pp ለ Apostolics የተዘጋጀ አሁኑኑ ይቀላቀሉ አሪፍ አሪፍ ፎቶዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን
👍@leapos👈👈👈👈👈👈👈👈👈
👍 @leapos👈👈👈👈👈👈👈👈
👍@leapos👈👈👈👈👈👈👈👈
👍 @leapos👈👈👈👈👈👈👈👈


ምንድነዉ የከበደህ ወንድሜ?
ምንድነዉ የከበደሽ እህቴ?
ኢየሱስ ሁሉን ይችላል🙏

Join👇
@heyawkal
@heyawkal


ዘማሪ እህት አስቴር

🎤🎤🎼🎹🥁
🎺🎷🎸🎻

@heyawkal
@heyawkal
@heyawkal


ርዕስ:- በሕይወታችን ቸል ልንል የማይገባን
➖➖➖➖አራት ነገሮች➖➖➖➖➖
፩.-የነፍሳችንን መዳን
፪.-የእግዚአብሔርን ቃል
፫.-አገልግሎታችንን
፬.-የእግዚአብሔርን ካህናትን

👉💠-፩-.የነፍስን መዳን ቸል አትበሉ።

ቸልተኝነት ስንፍና ነዉ።

(ወደ ዕብራውያን 2:2-3)
---------
"፤ በመላእክት የተነገረው ቃል ጽኑ ከሆነ፥ መተላለፍና አለመታዘዝም ሁሉ የጽድቅን ብድራት ከተቀበለ፥ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንለው ፥ እንዴት እናመልጣለን? "


(መጽሐፈ ምሳሌ 1: 32)
-----------
"፤ አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና፥ ሰነፎችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልና። "

(ወደ ዕብራውያን 10: 39)
-----------
"፤ እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም።
"

✨መዳናችንን ቸል እንድንል ተፅዕኖ ከሚያደርጉት መካከል አንደኛውና ዋነኛው ስጋው/አለማዊ ምኞት ነው::
የዚህን አለም ችግሮችን መከራዎችን አጉልቶ ያሳይና የመዳናችንን ልክ አሳንሶ ያሳይና ምድራዊው ድሎት እና ምኞት ታስረን መዳናችንን ቸል እንድንለው ያደርገናል።
ይህም ክርስቶስን ስንለብስ በመንፈሱ ስንታደስ ከላያችን ይወገድልናል።

(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2: 11)
------------
"፤ ወዳጆች ሆይ፥ ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት ትርቁ ዘንድ እንግዶችና መጻተኞች እንደ መሆናችሁ እለምናችኋለሁ፤ "

(ወደ ሮሜ ሰዎች 13: 14)
-----------
"፤ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
"

(መጽሐፈ ምሳሌ 18: 1)
-----------
"፤ መለየት የሚወድድ ምኞቱን ይከተላል፥ መልካሙንም ጥበብ ሁሉ ይቃወማል። "

(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2: 12)
---------
"፤ ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ "


👉💠 -፪-.የእግዚአብሔርን ቃል ቸል አትበሉ

✨እግዚአብሔርን ያወቅንበትን፤
የነፍሳችንን መዳን ያገኘንበትን ፤
ቅዱሱን መንፈሱን የተቀበልንበትን፤
በሐዋርያት እና በነብያት መሠረት ላይ ያቆመንን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ቃል ቸል ልንል አይገባም
የህይወታችን የመዳናችን መነሻ እሱ ነውና ከምንም በላይ ለእግዚአብሔር ቃል ክብር ሊኖረን ይገባል።

(ትንቢተ ኢሳይያስ 66: 2)
-----------
"፤...ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ። "


(የያዕቆብ መልእክት 1 )
------------
21፤ ስለዚህ ርኵሰትን ሁሉ የክፋትንም ትርፍ አስወግዳችሁ፥ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁም የተተከለውን ቃል በየዋህነት ተቀበሉ።
22፤ ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።
23፤ ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤

(የዮሐንስ ወንጌል 12: 48)
-----------
"፤ የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል። "


(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1: 19)
-----------
"፤...ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ። "


👉💠-፫-.አገልግሎታቹን ቸል አትበሉ።


(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 29: 11)
-----------
"፤ ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ። "


(ትንቢተ ኤርምያስ 48: 10)
--------
"፤ የእግዚአብሔርን ሥራ በቸልታ የሚያደግ ርጉም ይሁን...። "


👉💠-፬-.የእግዚአብሔርን አገልጋዮች/ካህናትን
ቸል አትበሉ።

✨የእግዚአብሔርን ካህናት ቸልእንዳንል ምክኒያቱም ጳውሎስ እንዲህ ብሎ ፅፏል

➡️"ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለ ጠጎች እናደርጋለን፤ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው⬅️ "

✨ የበረከታችን ምሰሶዎች ናቸውና
በምድር ያሰሩት በሰማይ ይታሰርላቸዋልና
በምድርም የፈቱት በሰማይ ይፈታላቸዋልና
የእግዚአብሔር ቅባት አለባቸውና

(ኦሪት ዘዳግም 12: 19)
----------
"፤ በምድርህ ላይ በምትኖርበት ዘመን ሁሉ ሌዋዊውን ቸል እንዳትል ተጠንቀቅ። "

(ኦሪት ዘዳግም 14: 27)
---------
"፤ ድርሻና ርስት ከአንተ ጋር ስለሌለው በአገርህ ደጅ ውስጥ ያለውን ሌዋዊ ቸል አትበል። "

ለምትወዷቸው share
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Read More.... See More...


♻️ @heyawkal♻️
♻️ @heyawkal♻️
join to our channel


እግዚብሄር አሰበ /*2

የታጨንበትን ፍቅር
የብላቴንነትን ምህረት
በምድረበዳ የተከተልነውን

እገዚአበሄር አሰበ

ስደት ግርፋት ብዙ መጠላት
ትችት ንቀቱ ረሃብ እርዛት
ተቆጥሮ ዛሬ ዋጋው ሊሰጠን
ቀኑ ደረሰ እግዚበሄር ስቦን

ሳይሆን እንደ ጠላት ምኞት
አለን ለምልመን ጸንተን በቤትህ

ዘር በሌለበት በምድረበዳ
በማጣት ህይወት በብዙ መከራ
ያን አልፈን ዛሬ ለዚህ በቅተናል
ሁሉ ታስቦ ይህው ተከፍሎናል

እግዚበሄር አስቦን
እያለቀስን በእንባ ብንወጣም
ነዶአችንን ዪዘን በደስታ መጣን

ብዙ ተገፍተን ንቀት ብንጠግብ
አሳች ተብለን ስም ቢወጣልንም
ያ ውርደታችን ለክብር ሆኖናል
እርሱ አስቦ ይኀው ባርኮናል
@heyawkal
@heyawkal
Join us👆




Sis tsega 🎤
keyboardist paster mertu🎹

ዛሬን አይቻለሁ በአንተ ምህረት
ዛሬን አይቻለሁ በአንተ ጥበቃ
ዛሬን አይቻለሁ በአንተ ጉብኝት
ዛሬን አይቻለቡ በአንተ ቸርነት

በምህረትህ ተከልዬ
በምህረትህ ገብቼ ወጥቼ
በምህረትህ ተከብቤ
በምህረትህ ዛሬን አይቻለሁ/2

ዳገት ቁልቁለቱን በአንተ አልፌ
ችግር መከራዬን በአንተ ጥዬ
በምህረትህ ብዛት ተሸግሬ
ዛሬን አይቻለሁ ተከልዬ
@heyawkal
@heyawkal

Показано 20 последних публикаций.

206

подписчиков
Статистика канала