ስለ -ህይወት 👉🎤🎧📒📗📖


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፤ለዓላማ መቆም፤ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፤ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርዓያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው??????"
Join👉🌹 @historysharee
➳➳➳ @Betsitaye ➢➢➢
◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


💞🌺💞💞🌺💞🌺

"በቻልከው😊 አቅም💪☹️ መልካም😇 አድርግ🤝፡፡ መልካምነት🙂 ከበጎ☺️ አመለካከት 🤔🤗ይመነጫል💧 ፤ ክፍያ💵 አያሻውም🙅‍♀፡፡ በቻልከው💁‍♀ መጠን 🍚ለሰዎች👩‍🦱🧑‍🦱 ችግር😭😣 ደራሽ🏃‍♀🏃 ሁን😇፡፡ ያንን ማድረግ ካልቻልክ 🙅‍♀ግን ለችግሮች መንስኤ ላለመሆን ሞክር😐☹️፡፡"


📖📖📖………… "እግርህ🦵 ስር የሚያደናቅፍህ🚶‍♀🚶
ድንጋይ 🪨ተቀምጦ ዓይንህን 👀👁ከድንጋይ 🪨ለማሸሽ🏃‍♀🏃
ብትሞክር 🤷‍♀🤷 እራስህን 🤔ማታለልህ 🤨በቅፅበት ይገባሃል☹️🤔 ። ድንጋዩ🪨 የሚመታው🏒 ዓይንህን 👀ሳይሆን🙅 እግርህን 🦵ነው። ብዙዎች ራሳቸውን በማታለልና🤷‍♀🤷 በመሸንገል🙁 መንገድ🛣 ሲሄዱ 🚶‍♀🚶እውነት🙂 እያሰናከለች ስትጥላቸው🤢 የምንመለከተው 👁👀ለዚህ ነው🤷🤷‍♀።…………📖📖"

~~~🍂✏️. . . ከዛሬ ምን አልባት ውስጥ ወታቹ ኑሩ እንኑር 🙏!!!!!!!



🌹🌹🌹እውነት እና ህይወት🌹🌹🌹

አትፍረድ...🙅‍♂
ህይወት 😊የቆምንበትን 🕴ትመስላለች🙂 ያየህው🧐👀 እና የምታውቀው🤔 ነገር ሁሉ ሁል ጊዜ ለመፍረድ 😡ምክንያት 🤲ሊሆን አይችልም🙅‍♀🙅፦


ምክንያቱም እውነት 🙂ለእያንዳንዳችን የተሰጠች🤲 ነች፤
አተረጉዋጎማችን ለነገሮች በምንሰጠው ዋጋ 💵💴💶💷⚖ልክ💁‍♀💁‍♂ ይወሰናል፤🤷‍♀🤷

መረዳት 🤔ካልቻልክ🙅‍♀🙅 ዝም🤫 በል በሌሎች 👉👥ላይ አትፍረድ🙅‍♀😡።።።

አትፍረድ🤫🤫🤫...

ማን ነው----?

🗒🗒🗒

ማንነው እውነተኝ😊 ፀፀት😭 የሌለበት
በሠላም ተኝቶ ሌቱ ሚነጋለት
ከማንም ብድራት የሌለበት እዳ
ከዞትር ወቀሳ እራሱን ያፀዳ
ማነው እጅግ ፍፁም ሁሉ የሞላለት
በሕሊና ዳኛ ያልገባ ከስር ቤት❓

📝📝📝


አትፍረድ🤫🤫🤫... በማንም ላይ አትፍረድ🤫


🌹🌹🌹🌹🌹🌹



🦋 @historysharee 🦋
🦋 @historysharee 🦋
🦋 @historysharee 🦋
🦋 @historysharee 🦋


Репост из: 👉😘BĘŤŞĘĹØŢ.B....📝 `
፨ የብዕሬ ቀለም ፨

'እውነት አለው ብዬ ደስታን አልመኝም፣
የሳቀ ሰው ሁሉ ደስተኛም አይደለም።'

🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙

🎼 @historysharee 🎼


እኔነቴን ላድምጥ

እስኪ ራሴን ላዳምጥ
እኔን እኔ ልስማው ፤
ሲናገረኝ ቢውል
አላውቅም አምኜው
ግን እኔ ለራሴ ስነግረው እውነቱን
ቢሰማኝ ባይሰማኝ
ባይረዳው ሀቁን፤
እኔነቴ ከቶ መናገሩን አይተው፣
ይተነፍሰዋል ማንም አያቆመው::
ታዲያ እኔነቴን ማዳመጥ ሲሳነኝ
ከንቅልፌ ስባንን ሁሌም ተጠቂነኝ፡፡
ደምቼ ቆስዬ፣ ተፈነካክቼ
ድንግት እነቃለሁ፣ እኔነቴን ስቼ
ግን ግን እኔነቴ በዚህ ሳይከፋ
መናገሩን አይተው በመደመጥ ተስፋ
እስቲ አደብ ልግዛና እኔን እኔ ልሰማው
አንዳንድ ቀን እንኳን እራሴን ልመነው
ነፍሱ በሱነቱ ሁሌም ሀቅን ይዛ እየነገረችው
ሰው የፊት የፊቱን ዝብርቅርቁን አለም በልጦ ያዳመጠው፣
አለ በመከራ
በስህተት ጐተራ፣
ሁሌ እንደማቀቀ
ከውነት እንደራቀ ::
ከመላው አለሙ ከሚተራመሰው
ከዚህ ሁሉ ፍጥረት ወድቆ የሚቀረው፣
የነፍሱን ኡኡታ ማዳመጥ ያቃተው፣
እሱነቱ ነግሮት ያልሰማ ብቻ ነው::

🦋 @historysharee 🦋


❌አትፍረድ❌

እንዲ ነው አትበል🙅 ውስጡን ሳትረዳ
ጠልቀህ ሳትመረምር🤔 የስሜቱን ጓዳ
ብዙ ብዙ ነገር😔 በህይወቱ ሲከሰት
ከተፈጥሮው ውጪ🙅‍♂ የሰው ልጅ በሂደት
ሌላ ሰው ይሆናል 😒ተቃራኒ ይለምዳል
ከትላንቱ የራቀም👽ጎዳና ይራመዳል
.
.
ይለፍ ይቅር ብሎ 🤒 ህመሙን ደብቆ
ቁስሉ ባይደርቅም🤕 ከሳቀው ጋር ስቆ
ያዘነም ሲያገኝ😢 ሀዘኑን ተካፍሎ
እንደየአመጣጡ😌 እንደ አየሩ ውሎ
ከቤቱ የገባም ለት😏ስሙ ከደጅ አድሯል
የልብ ሳይታይ ውይ እስሱ🙆ተብሏል
.
.
ማይወራ ጉዳት😞ትንተና ያጣ ስሜት
ከእያንዳንዱ ሰው🙇‍♀ ጋር አለና በየቤት
በደፈናው ብቻ አንፍረድ🙅ይቅርብን ከመንገድ እንውጣ
ነገ እኮ ሚስጥር ነው ማን🤷‍♀ምኑን ያውቅና የመጪውን እጣ


🦋 @historysharee 🦋


ተቀይረው ወይስ ተቀይሬ?

ገጣሚ ኢብራሂም ለጃ
አንባቢ @ebro43


🦋 @historysharee 🦋


መኖር ግን ምንድነው🤔? እንጃ መኖርማ መኖር ነው ይላሉ🤷‍♀ አንዳንዶች ሌሎች ደግሞ መኖር መታወስ👩👱🤔 ነው ፣ በሰዎች👱‍♀👱 ልብ💕 ውስጥ መገኘት😊 ፣ ሳይገኙ🙅🙅‍♂ መገኘት 😇አልፎ🤷‍♀ አለመረሳት🤗☹️😔 ፣ ሰው መሆን...👧👨 መኖር ☺️መለወጥ💁💁‍♂ ነው ፣ መኖር 👱👱‍♀የራስን ስሜት😇😊☹️😏😭 መግደል 🏹🗡🤢ነው ይሉናል🤷‍♀ ግን እውነት ማነው❔🤔 የሌሌችን 👱👧ህመም🙇‍♀🤢 የሚታመመው🤢🤕🙇‍♀ ማነውስ❔🤔🤷‍♀ እራሱን👱‍♀👱 ገሎ 🙇🙇‍♀🤢ሌሎችን👧👦 የሚያኖር😇😊🤔❔🤷‍♀? ኧረ ☹️እኔጃ 🤷‍♀አለመኖርስ🙅🙅‍♂ ምን ይሆን🤔❔? በቃ🙅‍♂ አለመኖርማ 😭🙇‍♀🙇አለመኖር🙇😭 ነው አለመታወስ🤔🙅🙅‍♂😭 ፣ አለመገኘት😫😰😭 ወይ ደግሞ😕 እየኖሩም☺️😊 መሞት 💀☠🤢ብቻ🤷‍♀ ብዙ ይሉናል☹️....

@historysharee


💘የሰው ልብ💔

የቅርብ እሩቆቹ ወዳጆቼ ሁሉ
ልበቢስ💔ነህና ልብ ❤️ግዛ ሲሉ
እኔግን ቸገረኝ ልብ ከየት ልግዛ
ማን ነቅሎ ይሸጣል ልቡን እንደዋዛ...

🦋 @historysharee 🦋


🔮🔮🔮🔮 ጎደኝነት🔮🔮🔮🔮
ጎደኝነት ማለት በዕድሜ የማይለካ ፣በችግር ጊዜ የማይገታ በማግኘት ያልተጀመረ በማጣት የማይቀየር በፍቅር የፀና የሰብአዊነት ጥምረት ጎደኝነት ማለት የእኔነት ስሜት የሌለበት ድብቅነት የሌለበት ከልብ የማይወጣ በገንዘብ የማይመዘን የማይተካ ግልጽነት የሞላበት ጎደኝነት ስንወደው የሚወደን ብቻ አይደለም ስንደሰት ብቻ አብሮን የሚሆንም አይደለም ስናስቀይመው ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር የሚለን ነው ጎደኝነት ከዚህ በላይ................ነው።

ይህ ካልሆነ ጎደኛ መሆን ምን ጥቅም አለው የእኔነት ስሜት የሌለበት ድብቅነት የሌለበት ከልብ የማይወጣ በገንዘብ የማይመዘን የማይተካ ግልጽነት የሞላበት ጎደኝነት እናዳብር እንሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏



🌊 @historysharee 🌊


..... ጅማሬው ተስፋ😊, ምኞት🤗, ጉጉት😮... ማብቂያው ደግሞ.. ስንብት😔😩 ሲሆን ይገርማል🤔.. ግን ጊዜ እንደዚ ነው.. ሁሌም አዲስ😇 መሆን የለም🙅..

... በሰው🙎🙎‍♂ መንገድ 🛣አትመላለስ..🚶‍♀🚶🚶‍♀🚶 የሰው🙍🙍‍♂ መንገድ🛣 የሰው ነው🤷‍♀🤷‍♂.. ልብ🤔 ካለክ ያንተን መንገድ 🛣ስራና ተራመድ🚶‍♀🚶😚 ... ✍



... አንዳንድ መጥፎ😭 ቀናት..ጥሩነገሮችን😇 ይወልዳሉ😊... ✍


... ታስሮ የጠ'በቀውን ህይወት.. ሳቅ😂 አይፈታውም🤷‍♀❌.. እንባ😭 ግን ያላላዋል.. ወደ ነፍስም ያቀርበዋል.. በቦታው እንባ😥 መድሀኒት😊 ነው.. ያለቦታው🙅 ሳቅም😂 መርዝ🤢 ነው.. አንዳንዴ ማልቀስም 😭😰ትክክል✅ ነው.. ልክ እንደዚህ 😭😭😭... ✍


...አዎ, ማልቀስ 😭መፍትሄ አይሆንም🙅.. ግን ደግም.. አለማልቀስም😥😓❎ ነገሩን አይቀይረውም.🙅‍♂.. በእንባ😭 ውስጥ ያለውን የእንባ ዘለላ 😪😰ማን ሊቆጥራቸው ይቻለዋል?.🤷‍♀. ማንም, አይደል?🙅🤔.. አዎ ማንም አይቆጥረውም.. ልብ 💕ውስጥ ሆነው የሚያቃጥሉ 🔥ህመሞችንም🤢 ማንም አያድናቸውም🙅‍♂.. #እንባዎቹ🙇🙇‍♀ ግን ቢያንስ ስቃዩን ከውስጥ ያወጡታል😭... ✍

🐬 @historysharee 🐬


🌊🎼🎼🎼🎼🎼🎹🎤
የታመሙ መድሃኒቶች🌊 - ግጥም
🦋 @historysharee 🐠


ተስፋ አልቆርጥም
ጊዜ ቢጨክንም
ስማኝ ተስፋ
እኔ ተስፋ አልቆርጥም።
ከዛሬዉ ዉጥኔ
ከገልቱ ኑሬዬ
አሻግሮ መመልከት
እንዲያስችለኝ ብዬ
አንተን ተስፋን ብጠይቅህ
ተስፋን ስጠኝ ብዬ
ና እና ሰጥሀለዉ
ብለህ ከቀየዬ
ተስፋ ጭረህብኝ
የተስፋ ጭላንጭል
ቀዬህን ሳትነግረኝ
ለምን ነዉ ያልከዉ እልም?


አድራሻህን እንኳን
ምነዉ ሳተዉልኝ
መገናኛ መሥመር
ስልክህን ሳትሰጠኝ
እንኳን አሱ ቀርቶ
ሀገርህን ሳትነግረኝ
ከቶ ትጠፋለህ
እንዲዉ ገትረኸኝ?
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም
ላንተ ይብላኝልኝ
በቃልህ ለሌለህ
በቃልህ ማትገኝ።
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም
እናፍቅሀለው
የተስፋ ሰበዙን
ዉስጤ አግኝቼዋለዉ
እመነኝ አንድ ቀን
በእጄ አስገባዋለዉ

......ለካ ይሄ እራሱ
አንዱ ተስፋዬ ነዉ።.....😊

🦋 @historysharee 🦋


#ምርጥ_ግጥም
#እንቁጣጣሽ
#ምስራቅ_ተረፈ
.
🦋 @historysharee 🦋


መወዳደር 🏃‍♀🏃‍♀🏃🏃ብቻ🤷‍♀ ሳይሆን 🙅መተባበርም 🤼‍♂🤼‍♀እንልመድ😊። ውድድር 🏄‍♀🏄🏌🏌‍♀🚴‍♀🏇🚣🚵‍♀🚵🤽‍♀🤽‍♂🏌‍♀⛹‍♀🏂⛷🏹🥊ብቻ🤷‍♀ ከሆነ 🤔ጥላቻ😡 እና ትንቅንቅ🤼‍♂🤼‍♀ ይስፋፋል🤷‍♂። መተባበር💁💁‍♂ ሲጨመርበት ደግሞ እኛ በሁሉም ነገር እንሰፋለን😇 እናድጋለን !! ምክንያቱም መተባበር ብቻችንን🕴 መፈጸም የማንችለውን🙇‍♀🙇 በጋራ 👯👯‍♂🚶‍♀🚶🏃‍♀🏃👫👭ለመፈፀም😊 ስለሚያስችለን 💪ነው !!



ብፎክር ባባትህ👱 ፤ ብትኮራ ባባቴ 👴😇
እናትህ🤰 እናቴ 👩😇፤ ሚስትህ👫 ናት እኅቴ👱‍♀
ሀገርህ🇪🇹 ሀገሬ🇪🇹🤗 ፤ መክበርህም🏅 ክብሬ 🥇
መሞትህ⚰ ሞቴ 😣ነው ፤ ውርደትህ🙊 ውርደቴ 🤥😭
ናና እንዋደድ 😘፤ አባክህ በሞቴ።



እኛ ስንዋደድ😘😇 ገበታችን🥗🥘 ሞልቶ ይተርፋል ፣ የጠላታችን😡 ጉልበት💪 ይርዳል ☹️፣ እንደ ንጋት🌕 ፀሀይ🌞🌝 ተሙቀን🌝 አንጠገብም🙅🙅‍♂ ፣
እንደ ሮማን 🌸አበባ መዓዛችን ያውዳል😇 ፣ እንደ ቅዱሳንም መንደር ህያውነት ይነግሳል ፣ እንደ ድር አንበሳን🦁 እናስራለን ፣
ከችግራችን😭 እኛ እንበልጣለን💁፣ ከሚያስጨካክኑን😈👿 የሚያሳተባብሩን ይበልጣሉ 💁‍♂፣ ጸሎታችን 🙏ይሰምርልናል 😊፣
ውዶቼ ፍቅር ያድለን! አሜን!


“ ትልቅ ነበርን ፤ ልብ የገዛን ቀን ፤ ትልቅ እንሆናለን !”

🍃🌹🍃....✍

. . .አንዳንዴ ባላስተዋልነው🤔🤷‍♀ የጊዜ🕝 እንቅፋት🙇‍♀ ላይ መውደቅ😭 ፤ በከንቱነት🙇 ስሜት ውስጥ መዘፈቅ😭፤ በፅልመት😴 መታጠር አንዱ የህይወት ነጎድጓድ🌨💨 መታያ ጭላንጭል🌛 ነውና ስለዚህ በእያንዳንዱ የህይወት፣ ትንታ እጅ አንስጥ።
,,,,,,,,,,🍃🌹🍃🌸🍃🌹🍃,,,,,,,,,,

☺️ተስፋ😚

በተስፋ 😊ይኖራል እልፍ አእላፍ ዘመን
በሀዘን 😔ላይ ስቀን😂 ሁሉን አሳልፈን
የመከራን😣 ስቃይ 😖ሁሉንም ሰቆቃ 😭
ተስፋችን 😊ያደርጋል ጨዋታ⛷🏂🤼‍♂🤼‍♀ እቃቃ
አንዴ ስንነሳ🤽‍♀ ዳግም ስንሰበር🏊
ተስፋችን 😊ፈውስ ነው ☺️ይመስላል ሚሰምር🤷‍♀😝!!

🦋 @historysharee 🦋
❥❥________⚘_______❥❥


🌊🎼🎼🎼🎼🎼🎹
የማትወድቁ ቢሆን ኖሮ... 🤔❔
@🦋 Historysharee 🦋
🌊🎼🎼🎼🎼🎼🎹


🌊🎼🎼🎼🎼🎼🎹🎤
የታመሙ መድሃኒቶች🌊 - ግጥም
🦋 @historysharee 🦋
🌊🎼🎼🎼🎼🎼🎹🎤


?እየኖርን ነው ለማለት ....መተንፈሳችን🗣 ብቻ በቂ አይሆንም🙅🙅‍♂ ....ወይም ደሞ መብላት🍔 መጠጣታችን☕️🥛 .... ከቆምንበት 🕴አንድ እርምጃ🚶🚶‍♀ መንቀሳቀስ🏃‍♀🏃 እና ነገ🤙 የምንለው ትልቅ ተስፋ😊 ሊኖረን ይገባል😉 .....ተስፋ😇 እና ምኞት🤔 ከሌለን🙅🤷‍♀ ግን እየኖርን ሳይሆን🙅‍♂🙅 እየኖሩ 💁💁‍♂ያሉትን እያኗኗርን ነው🤷‍♀🤷‍♀....
👣👣👣👣🌑🌑

እስኪደክምህ 🙇‍♀🙇ታገል🤼‍♂🤼‍♀.... መሽቶ 🌘🌑የማይነጋ🌝🌞 ለሊት🌒 የለም🙅.....


አንዳንዴ ማውራት🗣 እየፈለግን☺️😊 ሳንፈልግ 😕🙁☹️😏ዝም🙊 እንላለን🤷‍♀.......🤔

በህይወት ዘመንህ ከሚያጋጥሙህ ፍልሚያዎች🤼‍♂ እጅግ በጣም ፈታኙ🤗 እውነታውን ጠንቅቆ በሚያውቀው አእምሮህና እውነታውን መቀበል ባሻፈረው❎ ልብህ💞 መካከል የሚካሄደው ፍልሚያ ነው።
#እውነት

"ጨለማን🌑🌒 መተቸት 😡ብርሃን🌝🌞 አያመጣም🙅🙅‍♂ ክፋትን☹️ መኮነንም😏 ደግነት😊 አይሆንም❌ ኋላቀርነትን 🤙ማጥላላት😒😏 ሥልጣኔ🏭🏞 አያመጣም❎ ጦርነትን🗡⚔🏹 መፍራትም😣😭 ሠላም🤗 አይሆነንም🤷‍♀ እንዲሁም ረሃብን🙇‍♀🙇😭 አለመፈለግ🙅🙅‍♂ ጥጋብ🤰 አያመጣም🙅🙅‍♂ ። ዕውቀትና 📖በጎ አመለካክት💁🤔 ግን ማህበረሰብን መቀየር🤗 ይችላሉ ።"

ተስፋ መቁረጥ ነጻ ስለሆነ
አለመቁረጥ ዋጋ አለው!

🌊 @historysharee 🌊
━━━━━⊱✿⊰━━━━━


ባህርን መሆን..✨✨
🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊
እናንተም ይህን በልባችሁ ላይ ፃፉት!...ሲከፋችሁ...ምንም ነገር ስሜት ሳይሰጣችሁ ሲቀር ሰላማችሁ ሁሉ ሲርቅ እየገለጣችሁ አንብቡት ያን ጊዜ ህይወትን እየኖሯት ለመኖር ቅርብ ትሆናላችሁ!

🌊 @historysharee 🌊


ሰው👩👱 መንገዱን 🛣መረጠ ወይስ
መንገዱ🛣 ሰውን 🚶🚶‍♀መረጠ

🦋 @historysharee 🦋


...........🌹•●🍃🌹🍃●•..
መፃፍ ብችል ✍🏾
...........🌹•●🍃🌹🍃●•..
🦋 @historysharee 🦋
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━


በሰው👩👱 አትጠለል☂🌨፤
ብርዱ 😭🙇‍♀🙇ቢያይልብህ ፤ቆፈን ቢበረታ🤦‍♀🤦‍♂🙆🙆‍♂💪፣
እንኳንስ የሰው🙍 ሰው🙍‍♂፤
ጥላህስ🌑🌗 የታለ ❔፤ቀን የመሸ🌚🌘 ለታ❓🤷‍♀።

​​ቁልቁል👇 እያሰቡ 🤔ምንድነው ❔ከፍታ💁💁‍♂
መብት 😊እየነጠቁ 😡ምንድነው❓ ግዴታ🚷😡
እስከ መቼ ተረት🤷‍♀😭 ግድ የለም😏☹️ ይነጋል🌝
ምርኩዝ⛷ እየቀሙ🤷‍♀ መንገድ🛣🚶‍♀ ምን ያደርጋል🙅🙅‍♂🤷‍♀🤷‍♂...?


አንዳንዴ ወደፊት👉 የሚጠብቃችሁን🕴 እረጅም🛣 እና አድካሚ 🙇‍♀ጉዞ አሻግራችሁ ታዩና🤔 ልባችሁ በፍርሃት😭 ይሞላል
ግን ደግሞ ከሚመጡት የበለጠ አስፈሪ😳😟 ጊዜያትን
በፅናት 😊እንዳለፋችሁ ስታስታውሱ🤔
እራሳችሁ ታበረታታላችሁ💪 😇😇😇😇😇

እስቲ እናውራ ስንቶቻችን ነን የሚሰማንን ስሜት 😄😇☹️😔😭ከወረቀት📃🗒 ለማስፈር 📝የደፈርን😊...ከባድ💪 ነው አይደል🤷‍♀ ምክንያቱም ወረቀት📃 የያዘው ሚስጥር ስለማይጠፋ📕📖 ስለማይሻር...🙅ግዴለም እስቲ እንሞክረው ቃላቶቹ ቢያምሩም💁 ቢያስጠሉም🙇‍♀🙇...ስሜታችንን💆💆‍♂ ማስፈር ከባድ💪 ቢሆንም🤷‍♀ መሞከሩ ✍ግን ከህመም🤕 ይሽራል..😇

📖📖📖📖📖📖📖

ሁላችንም ታሪካችን እንደ ተረት ከዕለታት አንድ ቀን ጀምሮ ከዕለታት አንድ ቀን ያበቃል..ሕይወት ግን በበርካታ ግማሽ ቀናት 🌔🌛የተሞላች መንገድ🛣 ናት...መኖር ማለት ይህችኑ ግማሽነት ለመሙላት የሚደረግ ትግል ነው.....
📖ከዕለታት...ግማሽ ቀን📖

አንዳንድ ነገሮችን😊 የምናገኛቸው💁 ታግለን🤼‍♀🤼‍♂ ሳይሆን ታድለን 😇ነው...
............🦋🦋

🌹 @historysharee 🌹

Показано 20 последних публикаций.

583

подписчиков
Статистика канала