hositayeeee❤️❤️❤️


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


hosiyeee
wellcome to ma chanal
💜💜💜
to watch my daily
pics
vidios
audios
poems
more join&share
contact me
@mnorlh

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций














🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

ልክ የዛሬ 2 አመት ሳይሽ ተማርኬ

እለምነው ነበር አምላኬን ተበርክኬ

መናገር ትቼ ዝምብዬ ስወድሽ ስወድሽ

እንቁጣጣሽ አልፎ ይሄው ገና መጣልሽ

ለመናገር ወስኜ ሳገኝሽ ደሞ እፈራና

ፍቅሬን ምገልፅበት ቃላት አጣሁና

ይቺን ብቻ ፃፍኩኝ ውዴ መልካም ገና።



🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

🎄🎄


ስምሽን

ስምሽን ብፅፈው ባህር ላይ፡
አልሆንም ብሎ ተነነ ወደላይ፡
ይሻላል ብይ ሜዳ ላይ ብፅፈው፡
አውሎ ንፋስ መቶ በ አንዴ ወሰደው፡
ሳልታክት ስፅፈው ሳይታክት ሲጠፋ፡
ስምሽን ለማኖር ስደክም ስለፋ፡
በአለም ላይ ያለ ሁሉ አልሆን ሲል ለስምሽ፡
ለዘላለም እንዲነግስ ልቤ ላይ ፃፍኩልሽ።


አርፈትኩ መሰለኝ

መሄዷ ነው በቃ
ከእንቅልፌ ሳልነቃ
ላላያት ላታየኝ
ድንገት ልታመልጠኝ
በደንብ አርጌ ሳልሰናበታት
ቶሎ በይ እያለ ስያስጨንቃት
ምናለ ብጠብቂኝ ለትንሽ ደቂቃ
ከትንሿ ሞት ከእንቅልፌ እስክነቃ
ብዬ ሳልጨርስ ከእንቅልፌ ባነንኩኝ
ግን ሄዳለች እሷ አርፈትኩ መሰለኝ
በይ ውዷ የኔ ፍቅር ደና ሁኝልኝ
በወድያኛው አለም እስክንገናኝ


ፍቅር ለዘላለም ይኑር


❤️❤️Of course I love you❤️❤️
❤️You're fun to be around ❤️
❤️You're smart,you're❤️
❤Funny, you're❤️
❤️ very cute ❤️
❤️You're❤️
❤Different❤️
❤️You're crazy❤️
❤️You're perfect an❤️
❤️Imperfect way you❤️
❤️always speak yourmind❤️
❤️you have the best lough ❤️
❤️Of course I love you ❤️
❤️❤️❤️You are you ❤️❤️❤


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram















Показано 20 последних публикаций.

202

подписчиков
Статистика канала