አቡ አዒሻ العلم نور


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


የዚህቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
የሱና መሻይኮች የሚላክበት የዳዕዋ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትህ

አስደሳች ዜና

የሐራ ሰለፍዩች ከሶስት መስጅድ ወደ አራት መስጅድ በማምራት ላይ እንገኛልን

ከሐይስኩል ትምህርት ሴት ከፍ ብሎ አንድ መስጅድ ተጨርሳ በሱና ሰዎች
ስር ውሏል ኢንሻ አላህ

በአላህ ፍቃድ ከሆነ ያሉትንና የቀሩትንም ወደ ፊት ከበረታንና ኢኽላስ ካለን

የምንረከባቸው ይሆናል እህባሽና ሱፍያ እድሁም ተክፊር ሶስት መስጅዶችን

በመያዝ ላይ ይገኛሉ

ስለሆነም በሐራና ባካባቢዋ ያላችሁ ሰለፍዮች ሆይ ባሉን መስጅዶች መሳተፍና ያለንን ሰአት በቂርአት መሳለፍ አለብን

በትምርት ሴት አካባቢ ያለችሁ የሱና ወድምችና እህቶች ባድሱ መስጅድ በመገኘት ማጠናከር አለባችሁ

https://t.me/hussenhas


አል ኡስሉ ሰላሳ

ክፍል አስራ ሁለት (12)

ኢንሻ አላህ

ይቀጥላል


ሱረቱል ጧሐ ቁርዓን ተፍሲር ክፍል (6)

#በሸይኽ መሐመድ ሐያት

{ሐፊዘሁሏህ}

ከክፍል ስድስት የተቋረጠ

ቀረፃው ስለተቋረጠብን ዕንደምንም ብለን መቀጠል ስላለብን

በመጀመሪያ ይሔን አዳምጡትና ቀጣይ በዛኛው ጨርሱት ይሔ ስለሚቋረጥ

የላይኛው በርቀት የተቀረፀ ስለሆነ መጀመሪያ ላይ አይሰማም ወደፊት ግን እየጠራ ይሔዳል በዛው ጨርሱት ባረከሏሁ ፊኩም


#በሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ/አቡ ዩስራ

ቲላወተል ሁክምያ ክፍል ሁለት

በመስጅድ አቡበክር

ረመዷን/ ቀን/ 13/1442/


ሱረቱል ጧሐ ቁርዓን ተፍሲር ክፍል ስድስት

#በሸይኽ መሐመድ ሐያት/አቡ መንሱር


{ሀፊዘሁላህ}

መስጅደ ሶፋ (ሐራ)


Репост из: አቡ ዓኢሻ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትህ

ወድና የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች

እደተለመደው ዛሬ የቁርዓን ተፍሲር ፕሮግራማችን ስለሆነ ሳትርቁ ጠብቁን

የሚጀመርበትን ሰአት /2:40/ ገዳማትና ሲሆን መጨረሻው እስከ/ 3:30/ ቀጥታ የቴሌግራም ስርጭታችን ይቀጥላል

ስለሆነም ተደራጅታችሁ ጠብቁን ብቅ እንላለን

የዛሬ ቂርዓታችን ሱረቱል (ጦሐ) ከመጀመሪያው መሆኑን እዳይዘነጉ

በስርጭት ሰአት እስቢከሩን መንካት አይፈቀድም ድምጣችሁ ስለሚስተጋባ

ሌሎችን መረበሽን የለብነም

ባረከሏሁ ፊኩም

~ሰጥቻለሁ እጄን ለሀያሉ ጌታ
~ለይታለችኮ ፍንትው ብላ ታይታ
~ፍላጎቴም ሞልቶ ጉዞ ጀምሪያለሁ
~ያን ያደፈ መንገድ አውቄ ርቂያለሁ
~ነውና መነፀርህ ቁርአንና ሀዲስ
~️ንቃ ዛሬም አንተ በሀቅ ላይ ፍሰስ↩️


የሀራ ሰለፍዮች የዳዕዋ ቻናል!!
https://t.me/hara_suni_selefiyah


የዚህ ጉሩፕ አላማ ለመስጂድ አቡበክር ሼይኽ ወርሀዊ መዋጮ በተመለከተ ይሆናል ይህም ማደረግ ያስፈለገው ምክኒያት ምንም አይነት ገቢም ሆነ በጀት የሌለው በመሆኑ ነው ይህ መለክታችን ለሚደረሳቹህ በሙሉ የበኩላቹህን እዲትረዱን እንጠይቃለን
ሃራ መስጂድ አቡበክር
https://t.me/joinchat/IrNeX5e4L6g2ZWVk


ስለ ቲላወተል ቁርዓን ምንዳዎችና ቱርፋቶች

#በሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ/አቡ ዩስራ

(ሐፊዘሁላሁ)

ረመዷን ቀን/(12 )/1442/

🕌በመስጅድ አቡበክር (ሐራ)


ከ ኢኽላስ ትሩፋቶች ውስጥ

①③ቹን እናያለን በዝርዝር

ለዛሬው በደፈናው እንመልከለት

@abumuazhusenedris


አል ኡስሉ ሰላሳ

ክፍል አሰራ አንድ (11)

ኢንሻ አላህ

ይቀጥላል
https://t.me/hussenhas


👆👆👆
#ፎቶ ሐራም ስለመሆኑ

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ በዳሩሰለፍ መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


የጉርፑ ዋና አላማ
--------------------------
የሀራና ያካባቢዋን ሽርክና ቢድዓን እናጥፋ‼️
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
ሽርክን እና ቢዳዓን ማጥፋት ሲሆን
ተውሂድን እና ሱናን ማንገስ ነው።
ለዚህ የተባረከና ያማረ የቀደምቶች ፈለግ ሲሆን ሁላቺንም መረባረብና መንቀሳቀስ አለብን ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ነው
ተውሂድ ሰወችን አንድ ያደርጋል ሽርክ እና ቢድዓ ሰወችን ይለያያል ይበትናል ይከፋፍላል ይፈረካክሳል ውርደትንም ያወርሳል ክብረ ቢስም ያደርጋል

ቅድሚያ ለተውሂድ 👌

ተውሂድ አንድ ያደርጋል የሰውልጅ ክብሩንም ከፍ ያደርጋል በዱኒያም መመራትን መቀናትን ያተርፋል በአኼራም ጥርት ያለተውሂድ ከእሳትም ለመዳን ትልቅ ምክኒያት ይሆናል።

🔊ዳዕዋ መደረግ ያለባቸው ሐገሮች

#አጆ ሜዳ ሰዶማ ↩️
ድሌ ሮቃ ↩️
ሐሮ ↩️
አረሪት ↩️
ወንበደ ↩️
በቆጅ ↩️
መንደራ ↩️
ሲብልካይ ↩️
አሊመንተና ↩️
ከራሐም ↩️
ዳና 🕌 ↩️
ከረም 🕌 ↩️
ጥልፌ ድረቆሌ ↩️
ሐራ ↩️
ዶሮግብር ↩️
ወልድያ ↩️
ጎብየ ↩️
ወርቄ ብረይሊ ↩️
አዳሚ ↩️
ውላውላ ↩️
ክልሎችንና ወረዳወች በተውሂድ ማነፅ ይኑርብን

እና በጥቅሉ ሐገራችንን ከሺርክና ከቢዲዓ ማጥራትና በምንችለው
አቅም ስሩን ማፍለስ አለቡን

እና ያካባቢያቸውን መሐበረሰቦች
ተውሂድን ማስገንዘብና ለማሳወቅ
በጥብቅ መታጠቅ አለብን
ሙስሊም ለሙስሊም የሚጋደልበትና ያአላህን መብት አስልፎ ካአላህ ውጭ የኢባዳ ዘርፎችን የሚሰጥበት አገር ላይ ስለሁነ ያለንው እውቀትን መሰረት በማድረግና ነብያውይ ጥሪን መሰረት በማድረግ መንቀሳቀስ ይጠበቅብናል።

እደምታውቁት ባለማወቅ
ካአላህ ውጭ መጣራትና ወደ ሸኮች መጠጋት ኢባዳ ተደርጎ ተይዞል
እስበሱ መበላላት በሐገራችን ልምድ ሆኖል ተውሂዱ ሽርክ ሽርኩ ተውሂድ ሱናው ቢድዓ ቢዳዓው ሱና የሆነበት ሐገር ላይ ስለሁን መተኛትና ችላ ማለት የለብንም

ገንዘብ ያለው በገንዘቡ
የለለው በሐሳብ በዱዓ
እውቀት ያለው በውቀቱ
እውቀት የለለው መድረኮችን በማመቻቸት እና የበኩሉን መወጣት አለበት።

ሌላው ዘረኝነትን ማጥፋት

1.ተውሂድ አንድ ያደርጋል
2.ተውሂድ ዘረኝነትን ያጠፋል
3.ተውሂድ ሀገርን ሰላም ያደርጋል
4.ተውሂድ ያዋድዳል
5.ተውሂድ ጀግናም ያደርጋል
6.ተውሂድ ከአላህ ውጭ ከመበርከክ ያወጣል ስለሁነም ትኩረት ልንሰጠው ይገባል። ከዚህም በስተቀር የሁኑ ጥቅሞች አሉት
ማሐበረሰቡ ተውሂድን ከተረዳ በመፀፀትና ወደ አላህ በመመለስ የተፈጠረበትን አላማ ያውቃል።

እደሚታወቀው በሐገራችን
አፋርና አማራ በመባባል አላስፈላጊ ደምመፋሰስ የተለመደ ነው አላሁ አክበር ብሎ ይተኩሳል ላኢላሐ ኢለሏህ ብሎ ይሞታል አሳዛኝና አስከፊ የሁነ ተግባር ይፈፀማል ሙስሊም በሙስሊሙ ላይ
በምግስት ሐይልና በሐገር ሽማግሌውች አበጋር በሚባሉም ሠወች ሊገድብት አልቻሉም ምክኒያቱም ተውሂድ ላይ ተኩረት አልተደረገም

ለዚህ አሰቃቂ ተግባር በመተባበርና መጥፎ በር በመክፈት ሲራባረቡ እንመለክከታለን ጥይት በመግዛትና መሳሪያ በማስገዛት የተባበርን ሰወችም ልንታረምና መቶበትም አለብን
ለዚህው ተብለው የተከፈቱ ጉርፕ እንደነበሩ
ተመልክተናል ያገራችንን ልጆች
ለጥይት መግዢያና ለመሰሪያ መግዢያ
አፋርን ለመዋጋት ተብሎ ሙስሊም ወንድሞቻችንን የራሳችንን አካል እስልምናን የሚወዱና በቻሉት አቅም የሚንቀሳቀሱትን ስለሁነም እስልምና እንደህ አይነት ተግባሮችን አይወክልም

ይህ ነገር ለመፈጠሩ ምክኒያቱ
ምንድነው ? ኡማው ወደ ተውሂድ አለመመለሱና ተውሂድን አለመገንዘቡ ነው።

በኸይር የምትሽቀዳደሙ ወንደምና እህቶች አደራችሁን በሱናላይ በመዘውተርና በመፅናት ላይ

ማሻ አላህ ያገራችን ወጣቶች በውጭም ይሁን ባገርውስጥ ያሉ ወንድምና እህቶች መስጅድ በመገንባትና መድረሳ በማሰራት እንድሁም ሚስኪኖችን በመርዳት እስካሁን እየተሽቀዳደሙ መሁኑ እርግጥ ነው ባረከሏሁ ፊኩም

ነገር ግን ሰወችንም ስንገነባ ስናስተምር ይበልጥ የተሰሩት መስጅዶችና መድረሳወች ይበልጥ ይምቃሉ ይደምቃሉ
የተሰሩበትንም አላማ ይተገብራሉ

ሰለሁነም ቤተሰቦቻችንን መምከር ሐቁን መናገር ከኛ የሚጠበቅ ወዚፋችንም ነው
እናት አባት እህት ወንድም ጎረቤት እና የምንወዳቸውን አብሮ አደጎቻችንን
📞☎️በመደወልና በማስደወል እንድሁም ካገር ውስጥ ላለንው ማስተዋወቀወን እዳይረሱ የርሰዋም ሐላፊነት አለበት!!!

አላህ ሐቅን በሐቅነቱ ያሳየን የምንቀበለውም ያዲርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምርቀውም ያድርገን

✍🏾 አቡ አዒሻ ሁሴን ኑርየ


በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት /አቡ መንሱር👇👇👇👇👇

احتفلت الصوفية والأحباش للمولد

احتفل فعل ماض مبني على الفضح

التاء علامة تبديع الفاعل مبني على السكون

الصوفية فاعل موضوع وعلامة
وضعه ضلالة ظاهرة في أخره

والأحباش مطرود وللمطرود حكم المطرود عليه تبعه بالبدعة

وعلامة تبعه جهرة ظاهرة بالدف والكف
للمولد

اللام حرف جر مبني على الخسارة

مولد مجرور باللام وعلامة جره خسارة ظاهرة في أخره

والجملة من الفعل والفاعل جملة بدعية خرافية لامحل لها من السنة

انضمت الإخوان إلى الصوفية

انضم فعل ماض مبني على السياسة
التاء علامة تأسيس السياسة

الإخوان فاعل مرفوع وعلامة رفعه ضمة ظاهرة على الكرسي

إلى حرف جر مبني على ترك الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

الصوفية مغرورة بالإخوان وعلامة غرورها سقوط ظاهر عن كرسيها

الصوفية والإخوانية متعلقة على الكراسي

والجملة من الفعل والفاعل جملة اخوانية سياسية اتحادية لامحل لها من الولاء والبراء

أعربه الشيخ الفقيه النحوى السلفي محمد حياة الورهمني ثم الحروي(حفظه الله تعالى)
https://t.me/hussenhas


🎤 የጁሙዐ ኹጥባ

ርዕስ

مَاهِيَ أَسْبَابُ مَنْعِ المَطَرِ مِنَ السَّمَاء؟ وَمَاهُوَ الْعِلَاجُ

🌐 ዝናብ ከሰማይ መዉረዱን የሚከለክሉ ሰበቦች ምንድን ናቸዉ?
መፍቲሄዉስ ምንድን ነዉ⁉️

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

ረመዷን ቀን ①① 1442

t.me/abu_reyyis_arreyyis/2533
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2533




የዛሬው የጁሙዓ ኽጥባ

#በሸይኽ መሐመድ ሐያት

ተውሂድ
የመጀመሪያ የነብያቶች ጥሪ ነው👌

በሚል እርዕስ

ብዙ ነገሮችን የዳሰሱበት

ሊደመጥ የሚገባ ምክር ነው

መደመጥ አለበት

🕌በሐራ ከተማ በመስጂድ ሶፋ

ረመዷን ቀን (11) /1442/


በሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ/አቡ ዩስራ

{ሐፊዘሁላህ}

መንሁም ሺርኩል አክበርና

ስለክፍሎች

እረመዷን አስራ አንድ/ቀን/ (11)

ክፍል አንድ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል




ሱረቱል መርየም ክፍል (5)

#ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት/አቡ መንሱር

(ሐፊዘሁላህ)

https://t.me/hussenhas


የተራዊህ ሶላት

🎤 በቃሪእ ሙሀመድ አብድ ሀፊዘሁሏህ

سورة المائدة
🕌 ሀራ መስጂዴ ሶፋ

📅ረመዷን (6) 🌙1442 አመተ ሂጅራ
http://t.me/Menhaje_Aselefiy

Показано 20 последних публикаций.

275

подписчиков
Статистика канала