#የምግቦች መጥፎ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿شرُّ الطَّعامِ طعامُ الوليمةِ، يُدعى إليْها الأغنياءُ، ويُترَك الفقراءُ﴾
“ከምግብ ሁሉ መጥፎ ምግብ ሀብታሞች ተጠርተው ድሃው የሚተውበት የሰርግ ቤት ምግብ ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል 1432
🍃እኔ ላንተ አስታወስኩ አንተስ🍃
https://t.me/ibnu_ali_1234