Mutanin-Melemen
🚫 ሙታንን ድረሱልኝ ማለት ⚠️ እንደው ዛሬ ላይ ጅህልና ተስፋፍቶ ተውሒድ እንደ ሽርክ ፣ ሽርክ እንደ ተውሒድ ፣ ሱናን እንደ ቢደዓ ፣ ቢደዓ እንደ ሱና ፣ ሐቅ እንደ ባጢል ፣ ባጢል እንደ ሐቅ ግልብጥ ብሎ እየተመለከትን ፣ እየሰማን ነው። ጭራሹንም አሏህ ጀነትን እርም ያደረገበትን ወንጀል ፣ አሳማሚ ለሆነችው እሳት የሚያዳርግን ፣ መልካም ስራ የተባለውን ድምጥማጡን የሚያጠፋን ወንጀል ፣ ከወንጀል ሁሉ ትልቁን ወንጀል የሆነውን ራሳቸው ተግብረውት ለሰዎች ሐላል ፣ እንደሚቻ...