ሁላችንም መኖራችን ከኛ አልፎ ለሌሎችም መኖር ነውና እንጠንቀቅ!!!
አንቺ / አንተ ለኔ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ሰዎች መሐል አንዱ/ አንዷ ነሽ/ነህ.....
እናም ከወረርሽኙ በኋላ ላይሽ/ህ እፈልጋለሁ 🙏
ከኮሮና ቫይረስ በኋላ ማየት ለምትፈልጉት ሰው ሁሉ ይሄንን መልዕክ ላኩላቸው ።
የምትወጅኝ/ደኝ ከሆነ ለኔም ለራስሽም/ህም ስትል ከቫይረሱ እራስሽን/ህን ጠብቂ/ቅ።
@ናቲ
@itsnat @itsnat @itsnat