🔰 ክርስቲያኖች ሚያመልኩት አምላክ በመካዳቸው ምክንያት ሰዎች የልጆቻቸውን ስጋ እንዲበሉ ያደርግ ነበር።
👇 ማስረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ👇
📚 ዘሌዋውያን 26፥29 የወንዶች ልጆቻችሁንም ሥጋ ትበላላችሁ፥ የሴቶች ልጆቻችሁንም ሥጋ ትበላላችሁ።
📚ዘዳግም 28:53 ጠላቶችህም ከብበው ባስጨነቁህ እና መከራ ባሳዩህ ጊዜ አምላክህ እግዚአብሔር የሚሰጥህን የሆድህን ፍሬ የወንዶች እና የሴቶች ልጆችህን ሥጋ ትበላለህ።🤮🤮
📚 ኤርምያስ 19፥9 የወንዶች እና የሴቶች ልጆቻቸውንም ሥጋ "አበላቸዋለሁ"።
📚 ሕዝቅኤል 5፥10 ስለዚህ በመካከልሽ አባቶች ልጆቻቸውን "ይበላሉ" ልጆችም አባቶቻቸውን "ይበላሉ"።
📚 2ኛ ነገሥት 6፥28-29 ንጉሡም፦ ምን ሆነሻል? አላት፥ እርስዋም፦ ይህች ሴት፦ "ዛሬ እንድንበላው ልጅሽን አምጪ! ነገም ልጄን እንበላለን" አለችኝ። ልጄንም ቀቅለን በላነው፥ በማግሥቱም፦🤮 "እንድንበላው ልጅሽን አምጪ" አልኋት፤ ልጅዋንም ሸሸገችው" ብላ መለሰችለት።
🔖 አላህ ከዚህ ድርጊት የጠራ ነው።
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አምላክ
https://t.me/iwnetlehullu1
ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም☝️☝️