Репост из: @mir
ክፍት የስራ ማስታወቂያ ለህክምና ባለሙያዎች
***********
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ኢኒስቲትዩት ለኮሮና ቫይረስ COVID-19) ወረርሽኝ ቁጥጥርና ህክምና ስራ ተጨማሪ የህክምና ባለሙያዎችን በአፋጣኝ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለሙያዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመመዝገቢያ ቀናት፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ 5 የስራ ቀናት
የመመዝገቢያ ቦታ፡ የሆስፒታሉ የሰዉ ሃብት ቢሮ ቁጥር 124