Репост из: ዜና ሊቨርፑል™️
🗣 | ቨርጅል ቫንዳይክ ስለ ሞ ሳላህ ፦
"ቁጥሮች እራሳቸው ይናገራሉ ሞ በጣም የሚገርም ተጫዋች ነው። እሱ ለክለቡ የሚያደርገው ነገር የሚገርም ነው እና እሱ እዚህ ክለብ ውስጥ ምርጡን የውድድር አመት እንደሚያሳልፍ ተስፋ አደርጋለሁ። ሞ ጎል እና አሲስቱን ሁሌም ሳይቀንስ እንዲሄድ እመኝለታለሁ።"❤
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans