JiT Student Union (JiT SU)


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Jit SU is the voice of jit students, serving as link between student and the Institute.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Sadaasa 28_30 guyyaa barattootni GC yuunibbarsiti Jimmaa moraa seenanu ta'uun ibsaame.

ህዳር 28_30 የጅማ የዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሆኖ ተወስኗል።

December 07-09 G.C is the admission date for Jimma University Graduation Students.

❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ለነበሩ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ ተገለጸ !

በ2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች ከነገ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጥሪ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

MoSHE ከአንድ (1) ሳምንት በኋላ ሌሎች ቀሪ ተማሪዎች እንዲገቡ እና በዚህ የትምህርት ዘመን የሚጠበቅባቸውን 3 የትምህርት ሴሜስተር እንዲያጠናቅቁ በቂ ድጋፍ እና ክትትል ሊደረግላቸው ይገባል ሲል ለኢቲቪ ገልጿል


❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏




2⃣4⃣➖0⃣2⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

❇️ UPDATE ❇️
#Beeksisa Ariifachiisa
Kabajamtoota baratoota keenya, haala yeroo amma biyyatiin keessa jirtuun wal-qabatee yeroo yaamicha dheerefamee jira.
Yeroon yaamichaa haara'an hanga beeksifamutti bakka jirtan akka turtan isin beeksisna.


#አስቸኳይ_ማስታወቂያ❗️

የተከበራችሁ ተማሪዎቻችን ከተፈጠረዉ ሀገራዊ ሁኔታ አንፃር ተማሪዎች ባሉበት እንዲቆዩ ተወስኗል።
ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አድስ የጥሪ ደብዳቤ እስከሚወጣ ድረስ ሁላችሁም ባላችሁበት በትዕግስት እንድትጠብቁ እንገልፃለን።


❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000


2⃣4⃣➖0⃣2⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

❇️ UPDATE ❇️

ሀገሪቱ በገጠማት ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተማሪዎች ወደ የግቢቸው የሚያደርጉትን ጉዞ እንዲያቆሙና ተለዋጭ ጥሪ እስኪደርሳቸው በየቤታቸው እንዲቆዩ እየጠየቁ ይገኛሉ፡፡

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊዎች ስብሰባ ላይ ሲሆኑ ጥሪዎችን በጊዜያዊነት የሚቆሙበትን ውሳኔ ይፋ እንደሚያደርጉ አሐዱ ቴሌቪዥን ከሚኒስቴሩ ኃላፊዎች መስማቱን ዘግቧል፡፡

ምንጭ
@tikvahethmagazine @tikvahmagbot

❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000


2⃣0⃣➖0⃣2⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

❇️ Barattotaa marsaa jalqabaa ❇️

Yaamicha marsaa jalqabaatiin (27-28/02/2013) barattoonni gara mooraatti deebi'an kan armaan gadiiti.

1- Barattota GC
2- Barattota ECE waggaa 4ffaa
3- Barattota MScE waggaa 4ffaa
4- Barattota BME waggaa 3ffaa
5- Barattota DELAY



❇️ ወደ ኢንስቲዩቱ የሚመለሱ❇️

በመጀመሪያ ዙር ጥሪ (27-28/02/2013) ወደ ኢንስቲዩቱ የሚመለሱ ተማሪዎች

1. የ5ተኛ ዓመት ተማሪዎች (GC)
2. የ4ተኛ ዓመት ECE ተማሪዎች፡፡
3. የ4ተኛ ዓመት MScE ተማሪዎች፡፡
4. የ3ተኛ ዓመት BME ተማሪዎች፡፡
5. DELAY ተማሪዎች፡፡

በመጀመሪያው ዙር ለምትመጡ ተማሪዎቻችን መልከም ጉዞ ይሁንላችሁ::
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


1⃣8⃣➖0⃣2⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

❇️Academic Calendar (For GC students)❇️

1. Registration
27/02/2013 - 28/02/2013
2. Class Begin
30/02/2013
3. Make-up & Re-exam
30/02/2013 - 05/03/2013
4. Class End
17/04/2013
5. Final Exam
19/04/2013 - 27/04/2013
6. Grade Submission
27/04/2013 - 01/05/2013
7. Graduation
08/05/2013



👉👉 Yaadachiisa
1. Barattoonni GC yeroon jiru dhippaa/ bicuu/xiqqaa ta'u hubattanii qophii barbaachisu akka gootan.
2. 'Academic Calendar' waggaa guutuu ('Baachii' hundaaf) yeroo dhihoti kan maxxansinu ta'a.

👉👉 ማስታወሻ
1. ያለው ጊዜ በጣም የተጣበበ መሆኑን አውቃችሁ ተመራቂ ተማሪዎች በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ::
2. ሙሉ የዓመቱን Academic Calendar (For all batch) በቅርብ የምንለጥፍ ይሆናል::


❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


1⃣7⃣➖0⃣2⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣


Barattooni GC osoo gara mooraatti hin deebi'in qodaa/meeshaa fudhachuun ni danda'ama odeeffannoon jedhu soba. Yeroo qodaa/meeshaa fudhachuun danda'amutti gamtaan kan isin beeksisu ta'a.


GC ተማሪዎች ወደ ኢንስቲዩቱ ሳይገብ ንብረት መውሰድ ይቻላል የሚለው መረጃ ትክክለኛ መረጃ አይደለም:: መዉሰድ በሚቻልበት ጊዜ ህብረቱ የምያሳውቅ ይሆናል::

❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏










1⃣2⃣➖0⃣2⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

❇️DOORMIIWWAN DISINFECT GOCHUU❇️

Dhibee COVID-19 dhufeen wal-qabatee, mooraan JIT akka bakka tursiisaatti akka tajaajilu murtii murtaa'een Doormiin gariin namoota dhibee covid19 iin shakkamaniif Akka bakka tursiisaa ta'uun tajaajilaa turee jira. Shakkamtoonni moraaa keessa turan kun ji'a tokkoon dura guutummaan guutuutti mooraa keessa bahani jiru. guyyaa hadhaa doormiiwwan qulqulleessuun(disinfect) gochuuuun kan eegalame yoo ta'u, kunis teeknoloojii 'UV light' tiin fayyadamuun taasifamaa jira.


❇️ዶርሞችን 'DISINFECT' ማድረግ ❇️

ከCOVID-19 መከሰተ ጋር ተያይዞ የ ጅ.ቴ.ኢ እንደማቆያነት እንድያገለግል በተወሰነው ውሳኔ መሰረት የተወሰኑ ዶርሞች የCOVID-19 ተጠርጣሪዎች ማቆያ ሆነው ስያገለግሉ እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡ በኢንስቲትዩቱ ውስጥ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ከአንድ ወር በፊት ሙሉ በሙሉ ኢንስትቲዩቱን ለቀው የወጡ ሲሆን; ዶርሞችን 'Disinfect' የማድረግ ስራዎች ዛሬ ተጀምሯል:: 'Disinfect' የማድረግ ስራው 'UV light'ን በመጠቀም በመከናወን ላይ ይገኛል::

❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


1⃣1⃣➖0⃣2⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

❇️waamicha ❇️

Yuuniiiversiitiiwan qophii isaanii xumuran barattoota marsaan akka waaman kallatti taa'een, ministeeri saayinsii fi barnoota olaanoo guyyaa waamicha yuuniiversiitiiwan hundaa beeksisee jira. Kanumaan wal-qabatee guyyan waamichaa baratoota yuuniiversiitii Jimmaa Onkololeessa 27 bara 2013 fi Onkololeessa 28 bara 2013 ta'uu hubatanii akka qophooftan isin beeksisna.

Baratootni keenya Covid-19 irraa of-eegachaa akka dhuftan ergaa keenya isiniif dabarsina.
🛫🚍 IMALA GAARII 🚍🛫

❇️ ጥሪ ❇️

ቀድመው ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በዙር ከፋፍለው እንዲጠሩ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር የሁሉንም ዩንቨርሲቲዎች መግቢያ ቀን ያሳወቀ በመሆኑ በጥቅምት 27-28 የመግቢያ ቀን መሆኑን አውቃቹ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

🛫🚍 መልካም ጉዞ 🚍 🛫

❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@JUSU1
✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼


🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


0⃣6⃣➖0⃣2⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

Breaking news!

Onk. 23 hanga Onk.30 giddutti yuunivarsiitiiwan hunduu barattoota Eebbifamtotaa bara 2012f waamicha akka taasisan waltajjii magala hawasaa irratti murtaa'ee.
🔺🔺🔺
ከጥቅምት 23 - ጥቅምት 30 ባለው ጊዜ ሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ለተማራቂ ተማሪዎች ብቻ ጥሪ እንድያደርጉ ተወሰነ።


Moshe
Hawassa,

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
@jit_Su
@jit_Su
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
INVITE OTHERS

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
Jimma University Students Union


ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያደርገውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ከፍተኛ ትምህርትን መልሶ ለማስጀመር በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተቋቋመው የምልከታ ኮሚቴ ገለጸ።
*************
(መስከረም 27፣ 2013 ዓ.ም) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ 11 ኮሚቴዎችን በማቋቋም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ለመቀበል ምን ዝግጅት አድርገዋል በሚል ወቅታዊ አቋምን በመፈተሸ ላይ ይገኛል፡፡
የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ተከትሎ ላለፉት ሰባት ወራት ተቋማቱ ከገፅ ለገፅ ትምህርት አሰጣጥ ርቀዉ መቆየታቸዉ የሚታወቅ ሲሆን ኮሚቴዉም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮቪድ-19 ወረርሽኝን እየተከላከለ ትምህርት ማስቀጠል የሚችልበትን ቅድመ ዝግጅት ቀደም ሲል በተቀመጠዉና 70 ቅድመ ሁኔታዎችን ከያዘ መመዘኛ አንፃር በዉይይት፣ በምልከታ እና በሰነድ ፍተሻ ሲገመግም ቆይቶ ዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል፡፡
ኮሚቴዉ በሁለት ቀናት የምልከታ ቆይታዉ ከሰዉ ሃይል አደረጃጀት፣ የመሰረተ-ልማትን ከማሟላት እና ሌሎች ዝግጅቶች አንፃር በዩኒቨርሲቲዉ ዋናዉ ግቢ እና ሶስቱም ካምፓሶች ቅኘት አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ኮምፒዉተራይዝድ የሆነ የእቅድና ሰነድ አያያዝ፣ የተማሪዎች ሬጅስትራር ሲስተም፣ የማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኦንላይን ቤተ-መፅሀፍት፣ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት (6238) የኮቪድ-19 ጥቆማ መስጫ፣ የለይቶ ማቆያዎች ዝግጅት፣ የህክምና ክትትል መስጫ ስፍራ፣ የግንዛቤ መፍጠሪያ ፕሮግራሞችና በሽታዉን የመከላከል ዘመቻዎች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲዉ የተሰሩ የፈጠራ ስራዎች ዩኒቨርሲቲዉ ዉጤታማ የሆነባቸዉ እና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርን ጨምሮ በሌሎች ተቋማትም ሊስፋፉ የሚገባቸዉ ምርጥ ተሞክሮዎች ስለመሆናቸዉ ገምጋሚ ኮሚቴዉ ምስክርነቱን ሰጥቷል፡፡ በተጨማሪም የጅማ ዩኒቨርሲቲ የኮምዩኒኬሽን ስርዓት የተሻለ አፈፃፀም የታየበት ስለመሆኑ የምልከታ ኮሚቴዉ ገልጿል፡፡
ኮሚቴዉ በጅምር ያሉ ስራዎችን ማስቀጠል እንደሚገባ ገልፆ፤ የተማሪዎች የመታወቂያ ካርድ የቆዩ በመሆናቸዉ ቅያሪ እንዲደረግ፣ በመማሪያና መኝታ ቦታዎች በቂ በሴንሰርና መካኒካል ስርዓት የሚሰሩ የመታጠቢያ ቁሳቁሶችን ማሟላት፣ ከዚህ ቀደም የነበሩ አሰራሮችን ከህግ ጋር በማይጣረስ መልኩ ማዘመን፣ የአለም ጤና ድርጅት እና የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እንዲሁም የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሰቀመጣቸዉን አቅጣጫዎች መሰረት ያደረና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን መፍጠር በስፋት ሊሰራባቸዉ ይገባል ብሏል፡፡
ተማሪዎች ከትምህርት ርቀዉ በመቆየታቸዉ እና የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱም ከዚህ ቀደም ከነበረዉ ሂደት ለየት ባለ መልኩ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ ዩኒቨርሲቲዉ እንደ ሶሻል ወርክና ሳይኮሎጂ ትምህርት ባለሙያዎችን በማስተባበር ለተማሪዎች ልዩ ድጋፍ እንደሚያደርግ እንዲሁም የኮቪድ-19 ተጠቂዎችን የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ተማሪዎችን ከበሽታዉ ለመከላከል የሚረዱ ተግባራትን እንደሚያከናዉኑ የዩኒቨርሲቲዉ አመራር አካላት ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲዉ በዝግጅት ሂደት ላይ አብዛኞቹን ቅድመ-ሁኔታዎች ያሟላና በማሟላት ሂደት ላይ በመሆኑ፤ መልካም ስራዎቹን በማስቀጠል መሻሻል የሚገባቸዉን በማሻሻል ዝግጁነቱን ይበልጥ እንደሚያጠናክር ለምልከታ ኮሚቴዉ አረጋግጧል፡፡


የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
Jimma University Students Union


2⃣7⃣➖0⃣1⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

❇️ IIBSA GADDAA 😢😢❇️

Barataa waggaa 4ffaa faakaalitii eleekitrikaalaa istiriimii koompiiyutarii kan ta'e, Barataa Biruuk Tewdiroos lubbuun isaa darbuu isatiif gadda guddaa nuti dhagahame iibsina. Maatii, firoota fi hirriyoota isaaf jajabina hawwina.

❇️ የሀዘን መግለጫ 😢😢 ❇️

የ4ተኛ አመት የኤሌክትሪካል ምህንድስና የኮምፒዩተር ስትሪም ተማሪ የሆነው ተማሪ ብሩክ ተውድሮስ ህይወቱ በማለፉ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን::
ለቤተሰቦቹ ; ወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን፡፡

❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


1⃣4⃣➖0⃣1⃣➖2⃣0⃣1⃣3⃣

❇️waamicha ❇️
Yuuniiiveristiiwan qophii isaanii xumuran fulbaana 25 irraa jalqabee barattoota eebifamtootaf waamicha gochuun haala baruuf barsiisuu akka itti fufuu danda'an murtaahe. Murtichi kan darbe walgahii JU'ti taa'aa ture irraati.

❇️ ጥሪ❇️

ቀድመው ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም 25 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ ወደ መማር ማስተማር ሥራው እንዲገቡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው የውይይት መድረክ ውሳኔ ተላልፏል።


❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


Gamtaan Barattoota Teeknoolooji Insititiyuuti Jimma Waregamu artisittii Hacaaluu Hundeessattin gadda guddaa itti dhaga’ame ibsataa, maati firoottan isaa fi ummata Oromoo maraaf jajjabina hawwa.

የጅማ ቴክኖሎጅ ኢንስትቲዩት ተማሪዎች ህብረት በአርትስት ሃጫሉ ሁንደሳ ሞት የተሰማሁን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ፤ ለመላዉ በቴሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።

የጅማ ቴክኖሎጅ ኢንስትቲዩት ተማሪዎች ህብረት
Jimma Technology Institute Students Union.

😭😭😭😭😭😭


2⃣1⃣➖1⃣0⃣➖2⃣0⃣1⃣2⃣

👉👉 Beeksisa Ariifachiisaa 👈👈

Gaafa Guyyaa 20/10/2012 barattoonni murtaa'an qabeenya isaanii fudhachuu yoo barbaadan akka fudhachuu danda'an haalli mijatuu ibsinee turre.
Ammaaf qabeenya fudhachuun yeroo hin murtoofneef waan dabarfameef qabeenya keessan dhuftanii fudhachuu kan hin dandeenye yoo ta'u, yeroo qabeenya fudhachuun danda'amutti kan isin beeksifnu ta'a.

Hangasiif qabeenyi barataa kamiiyyuu eegumsa cimaa keessa waan jiruuf, barattoonni keenya iddoma jirtanitti tasgabbiin akka turtan isin beeksifna.


👉👉ጥብቅ ማሳሳብያ👈👈
በቀን 20/10/2012 የተወሰኑ ተማሪዎች ንብረታቸውን መውሰድ ከፈለጉ መጥተው እንዲወስዱ ሁኔታዎች የተመቻቹ መሆኑን ገልፀን ነበር።
አሁን ላይ ግን ንብረት መውሰዱ ላልታወቀ ጊዜ ስለተራዘመ ንብረታችሁን መጥታችሁ መውሰድ የማትችሉ ሲሆን መውሰድ በምትችሉበት ጊዜ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። እስከዚያው ድረስ የሁሉም ተማሪዎች ንብረት በተጠናከረ ጥበቃ ውስጥ ስለሆነ ተማሪዎች በያላችሁበት ረግታችሁ እንድትቆዩ እንገልፃለን።

❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️
❇️ @jit_Su ❇️

🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
Join Us 🔍🔍 🔍
@jit_Su
@jit_Su
@JUSU1
@JUSU1
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

✉️✉️
@tell_jit
@tell_jit
@Amurk000

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Показано 20 последних публикаций.

3 014

подписчиков
Статистика канала