አዎ አልልህም❤️❤️❤️
ወድሀለው ብየህ አቃለው ወይ ከቶ
ያቅ እንደሆነ ንገረኝ ጆሮህ ይህን ሰምቶ
አየህ አላልኩህም ልልህም አልችልም
ውስጤም እሺ ብሎ ያን አይተነፍስም
ወድሀለው የሚል ተራ ሆሄ ብቻ
ስሜቴን አይገልፅም የፍቅሬን ዳርቻ
ወድሀለው ብየህ አቃለው ወይ ከቶ
ያቅ እንደሆነ ንገረኝ ጆሮህ ይህን ሰምቶ
አየህ አላልኩህም ልልህም አልችልም
ውስጤም እሺ ብሎ ያን አይተነፍስም
ወድሀለው የሚል ተራ ሆሄ ብቻ
ስሜቴን አይገልፅም የፍቅሬን ዳርቻ