አስቸኳይ ድጋፍ ያሻታል እገዛዎን በገንዘቦ፣በዱኣና ሼር በማድረግ ስለ መዳኗ ምክንያት እንሁን!!
***********************************
ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትባላለች የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነች እድሜዋ 17 ነው። በባሌ ጎባ ነዋሪ ስትሆን በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች።
ሀያት የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ ከሀኪሞች ተነግሯታል።
የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጪ ሀገር መሄድ የግድ ይኖርባታል። ለዚህም ለህክምና ወጪ እንዲሆናት 2,000,000 (ሁለት ሚሊየን ብር) ያስፈልጋታል!!!
በጣም ቀላል ነው ከተረባረብን 2000 ሺህ ሰው ሆነን 1000 ሺህ ብር ብልነግስ ልጃችን፣እህታችን ድና ህልሟን ታሳካ ዘንድ ምክንያት እንሁናት። ኢንሻ አላህ ሀያት ድና ትምህርቷን መቀጠል ትፈልጋለች። ደግሞ ለመዳኗ ሰብብ እንሆናለን።
የቻልነውን በሙሉ እህታችንን በገንዘብ እንርዳት፣ በገንዘብ ያልቻልን በዱዓ እናግዛት ፣ቢያንስ መረጃውን ሼር በማድረግ እናግዛት።
በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
*****************
የአካውንት ስም:— ሀያት ኢብራሂም ዑመር
የኢትዮጲያን ግድ ባንክ:— 1000353443147
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ:— 01425853981500
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :— 1000089014135
የሀያትን ቤተሰቦች በስልክ ለማግኘት
************************
0911556951
0912823605