ህወሐት አራት ኪሎ እያለ አንድ አባት ከልጁ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ..
አባት ፦ "ከደርግና ከህወሐት ማንን ትጠላለህ?"
ልጅ፦ "ደርግን ነዋ ። በጣም ነው ሚያስጠላኝ።"
አባት ፦ " ደርግን አታውቀው ። እንዴትና ለምን ልትጠላው ቻልክ?"
ልጅ ቆፍጠን ብሎ " እንዴ እንዴት ነው ማልጠላው? እሱ አይደል እንዴ
ለህወሐት ጥሎን የሔደው።"
አባት ፦ "ከደርግና ከህወሐት ማንን ትጠላለህ?"
ልጅ፦ "ደርግን ነዋ ። በጣም ነው ሚያስጠላኝ።"
አባት ፦ " ደርግን አታውቀው ። እንዴትና ለምን ልትጠላው ቻልክ?"
ልጅ ቆፍጠን ብሎ " እንዴ እንዴት ነው ማልጠላው? እሱ አይደል እንዴ
ለህወሐት ጥሎን የሔደው።"