Kesunah


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


🤝በአላህ ፍቃድ ይህ ቻናል ከሰለፎች መንገድ ስላፈነገጡ ፊርቃዎች ለሰው ልጆች በመረጃ የሚገለፅበት ቻናል ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAEzVCen2-TMMi_XDDQ

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🛑 رد على من يقول أن الشيخ يحيى الحجوري يسب العلماء

♻️ https://t.me/Kesunah/53


🔺 የታላቁ ዐሊም ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም አል-ኢትዮፒ መሞታቸውን አስመልክቶ የተሰጠ አሪፍ ምክር።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🕌 ከጁመዓ ሰላት በዃላ:- በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📅 አርብ:- 29/01/2013E.C

. 🎧 ምክሩን ለማግኘት 🎧
. https://t.me/Selefy/2136
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/3831


Репост из: የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
🍃 አልሃቅ ዩቃል ማን ነበር ሰለፍዬችን ሙስሊሞችን ኡማውን ከ አስራ ምናመን አመት በፊት ጀምሮ በእውቀቱ ሲጠቅም የነበረው❓

☄️ ማን ነበር ሰለፍዬችን በአቂዳቸው ጠንካራ እንዲሆኑ ቀን ከለሊት ሰለቸኝ ሳይል የተጋው❓

🍃 ማን ነበር ከአጠቃላይ ሂዝብዬች ያለምንም ዘለፉ እና ስድብ በመረጃ አናት
አናታቸውን ብሎ ምንም መግብያ ቀዳዳ አሳጥቶ አንገት ያስደፉቸው❓

🍃 አቡ አብድራህማን አብራር ﺍﻟﻠﻪ ይጠብቀውና በእያንዳዱ ሸሪኣዊ ትምህርቶች በየርእሰ ርእሱ ከፋፍሎ መረጃ ከቁርአን ከሃዲስ ከሰለፎች እንዲሁም የኡለማዋችን ፈትዋ አካቶ ሙስሊሞችን በዛ ባስተማረው ርእስ ሙሉ እውቀት አግኝተው እንዲወጡ ያረጋቸዋል።

👉 ለምሳሌ:- አቂዳን በተመለከት እያንዳንዱ ርዕስ ተዘጋጅቶለት የፈለገ ሰው በተለይ ያሰው ሙህታጅ ሲሆን የሚፈልገውን ነገር አግኝቶ ይወጣል።

♻️ ስለህዝብዬች ሲፍልግም ረዋፊድ
ሺአዋች ተክፊሪዮች ሱፍያ ተብልጊ አህባሽ ኢህዋኒ ጀምዕይ እና ሌሎችንም ያለምንም ድንበር ማለፍ በትክክለኛ መረጃ ቁጭ አርጎ ያስተማረ።

♻️ አጠቃላይ ማዕስያዎች:- ሽርክ ቢዳአ ሲህር ሪባ ዚና ስርቆት ውሸት ሙዚቃ ሃሜት ጫት ነሺዳ ቲቪና ዲሽ ኳስና ጉዳቶቹ ኢስላማዊ ፊልም እና ሌሎችም ብዙ ያልተጠቀሱ ርእሶች ከመኖራቸው ጋር።

♻️ የዕለት ከዕለት ሙአማለ ላይ የሚካተቱትንም እንደዚሁ እርስ ተሰጥቶቸው:- ስለ ኒካህ ስለ ውርስ የወላጅ ሃቅ የቤተስብ ሃቅ የዝምድና ሃቅ የጎረቤት ሃቅ የባል ሃቅ የሚሰት ሃቅ የልጃች አሰተዳደግ አህካሙል ጀናኢዝ።

♻️ እና ሌሎች ብዙ ያልተጠቀሱ ትምህርቶች አሉ ለማንኛውም ሙስሊም አምይ ለሆነ ሰው ሁሉ እንዲሰማው እንዲጠቀምበት አይረዳውም ብለህ ሳትሸማቀቅ የምትስጠው ሌላ በትክክል በተገባር ሰለፍዬችን ሙስሊሞችን በል ኡማውን በኢልሙ እየጠቀመ ያለው አቡ አብድራህማን ነው ለተጠቀመበት ዛሬ ዳዕዋውን አብባ እና ደምቃ እንድትሄድ አላህ ሰበብ ካረጋቸው ምክንያቶች አንዱ እና ዋንኛው ኡለማዋች አቡ አብድራህማንን ሙስኡል አድርገው ማስቀመጣቸው እና እሱም በኢኽላስ ተንከባክቦ ስለጠበቃት ነው አሁንም ከነበረው በላይ ይቀጥላል ኢንሻአላህ።

🎙 ስለ ጀሀነም እና አስፈሪነቱ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1552
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1553
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1554

🎙 ስለ ጀነት እና ኒእማዎቹ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1556
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1557

🎙 የልብ በሽታ እና መድሀኒቱ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1559
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1560

🎙 የሩሱሎች ወስያ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1561
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1562

🎙 ለሁሉም አይቀሪ ሞት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1566
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1567

🎙 የሟች ቤተሰብን ማፅናናት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1568
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1569

🎙 ስለ ሂጃብ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1570
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1571
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1572
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1573

🎙 ስለ ረመዳን ፆም
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1579
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1580
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1581

🎙 የአላህ ፀጋዎች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1584
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1585

🎙 ስለ ስሜት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1587
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1588
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1589

🎙 ሰለፍይ ማለት ይቻላልን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1595
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1596

🎙 ወደ እውቀት ባለቤቶች መመለስ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1601
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1602

🎙 የሞራል አስፈላጊነት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1603
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1604
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1605
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1606
↪️ቁ05 t.me/Selefy/1607

🎙 የነብያቶች ጥሪ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1533
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1634

🎙 ስለ ነብያችን ሙሀመድ ﷺ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1535
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1536

🎙የሱቱ አል ካህፍ ተፍሲር
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1542
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1543

🎙 በመጨረሻ ቀን ማመን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1544
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1545

🎙 ስለ ትላልቅ ወንጀሎች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1546
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1547

🎙 አሸባሪ ማን ነው
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1613
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1614

🎙 ስለ ዘፈን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1526
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1527
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1528
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1529

🎙 የጫት ጉዳቶች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1548
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1549
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1550
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1551

🎙 የቴሌቭዥን ሀራምነት
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1609
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1610
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1612

🎙 የጎረቤት ሃቅ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1575
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1576
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1577

🎙 የባል ሃቆች
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1538
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1539

🎙 አሳሳቢ ስለ ሆነው አቂዳችን
↪️ቁ01 t.me/Selefy/1677
↪️ቁ02 t.me/Selefy/1678
↪️ቁ03 t.me/Selefy/1679
↪️ቁ04 t.me/Selefy/1680

🎙 አሏህን ስለሚፈሩት ሰዎች ባህሪ
↪️ t.me/Selefy/1787

🎙 የ لا إله إلا الله ቃል ማብራርያ
↪️ t.me/Selefy/2081

🎙️ የ لا إله إلا الله መስፈርቶች
↪️ t.me/Selefy/2082

🎙️ ነብዩን ﷺ መከተል
↪️ t.me/Selefy/2083

🎙️ ሸሀደት አነ ሙሀመድ ረሱሉላህ
↪️ t.me/Selefy/2084

🎙️ የነብዩ ሙሐመድ ﷺ ታአምራቶች
↪️ t.me/Selefy/2085

🎙️ አስርቱ የዙልሒጃ ቀናቶች
↪️ t.me/Selefy/2086

🎙️ ስራን ለአላህ ማጥራት
↪️ t.me/Selefy/2087

🎙️ ከፊል የመኝታ ስነ ስርዓቶች
↪️ t.me/Selefy/2088

🎙️ ከሙናፍቆች ጋር መቀማመጥ
↪️ t.me/Selefy/2089

🎙️ አምልኮ «ዒባዳ»
↪️ t.me/Selefy/2090

🎙️ ቀብር የመጀመሪያ የኣኺራ ማረፊያ
↪️ t.me/Selefy/2091

🎙️በአላህ ባሮች ላይ መጀመሪያው ግዴታ
↪️ t.me/Selefy/2092

🎙️ ኢስላማዊ ድራማ
↪️ t.me/Selefy/2093

🎙️ የሙስሊም ሴት ባህሪ
↪️ቁ01 t.me/Selefy/2094
↪️ቁ02 t.me/Selefy/2095

🎙️ የሙሳ «እና» የኸድር ታሪክ
↪️ t.me/Selefy/2096

📤 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የኽይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።

♻️በዚህ ፁሁፍ ሀሳብ ወይም አስታየት ለመስጠት።
🍁 @IBNU_AKIL_PAGE_BOT ✍️

📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel 01
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAERy3Ey1nZvdoA-fKg

🖥️ በ Telegram~Channel 02
🌐 http://t.me/joinchat/AAAAAE12hjDrZB7zub93bg

Показано 3 последних публикаций.

637

подписчиков
Статистика канала