Kirub art🎨


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


@kiradavi
+251985426631

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: Ķįřűb🎨
Http://bit.do/bcondor

Check this out guys


Репост из: Quality Button
መልካም የ ጥምቀት በዓል
💚💛❤






Репост из: Music covers
በይሆናል ብቻ ስትፈራ
ሜዳው ያበቅላል ተራራ!

የናፍቆት SHELF
🤜JOIN🤛
@NAFQUOTES


ለምርቃት: 👨‍🎓👩‍🎓 ለሰርግ👰🤵

ለልደት: 🎂🎉 ለተለያዩ ዝግጅቶ🎈🎊
ለወዳጅ ሊሰጡ የሚችሉ ውብ ስዕሎችን🎨 እዚህ ያስሉ።
👇👇👇👇
+2519 85 42 66 31
👉 @kiradavi 👈
👉 @kirubart 👈


⭕️ስነ-ስዕል⭕️
ጥቅምት- ፳፻፲፪ 👇ኪሩብ
...........................................
ውስጤን ለመዳመጥ በዝምታ
እስኪ ልሂድ ደግሞ ጭር ካለው ቦታ
ለልቤ ጓደኛ ራሴው ነኝ
ዛሬ ልስጠው ጊዜ ላጫውተው ያጫውተኝ:
.......======.......
ከዚህ ሀገር ጩኸት ከዚህ ሀገር ሁካታ
አረፍ አንበል እስቲ ጭር ካለው ቦታ
.......======.......
ታዲያ እኔ መች ሆነ ሰው ጠልቼ
ጭር ያለውን ስፍራ ያስወደደኝ
የመግባባት ረሀብ ጥማት እነጂ
የዝምታን መንገድ ያስወደደኝ,,,,
...........................................😍🔈 @gosayetesfaye -track 8 🎧🎤
🎨 @kiradavi 🎨
🎨 +251985426631 🎨
🎨 @kirubrt 🎨
🗿 @pilasethiopia 🗿


⭕️ስነ-ስዕል⭕️
Soft pastel colors on hard paper A4 size 20 × 30 cm
፳፻፲፪ 👇ኪሩብ
🎨 @kiradavi 🎨
🎨 +251985426631 🎨
🎨 @kirubrt 🎨

ይግቡ⤵️⤵️⤵️
🗿 @pilasethiopia 🗿




Репост из: ፒላስ 🇵 🇮 🇱 🇦 🇸

⭕️ጥቅሶች⭕️
ሳና
ይግቡ ⤵️⤵️⤵️
🦅 @pilasethiopia 🦅
🦅 @pilasethiopia 🦅
🦅 @pilasethiopia 🦅


Репост из: ፒላስ 🇵 🇮 🇱 🇦 🇸

⭕️ጥቅሶች⭕️

ደራሲ በዓሉ ግርማ
========
ሕይወት፣ በሁለት ዘለዓለማዊ ጨለማዎች መካከል ብልጭ ብላ፣ መልሳ ድርግም የምትል ብልጭታ ናት፡፡ ሀሴትና ሥቃይ አለ፡፡
መኖር ደስታ ነው፡፡ሞት ስቃይ ነው፡፡
መውደድ ደስታ ነው፡፡መለየት ሥቃይ ነው፡፡
ይግቡ ⤵️⤵️⤵️
🦅 @pilasethiopia 🦅
🦅 @pilasethiopia 🦅
🦅 @pilasethiopia 🦅


Репост из: Robomiz
Opening exhibition: graduates 2019 from Ale school of fine arts.
📆 Monday Oct7, 6:30pm-2pm
📍Alliance ethio-francies
Free entrance


#ወፌ /ስነ-ግጥም 👉 @Binigtm

በምስጋና ዜማ ለተሰጣት መና
ተግታ ዘምራለች በፀሀይ በዳመና
ቅኔን እየዘራች አርሳ በሰምና ወርቅ
ምንዳ ትከፍላለች ለምትለቅማት ስንቅ።

🎨 @kiradavi 🎨
🎨 +251985426631 🎨
🎨 @kirubrt 🎨

🗿 @pilasethiopia 🗿


Репост из: ፒላስ 🇵 🇮 🇱 🇦 🇸
⭕️ግጥም⭕️
ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን


በራ የመስቀል ደመራ
የአደይ ችቦ እየፋመ÷ እየጋመ
ኢዮሃ እያስገመገመ እየተመመ
የመስቀል ደመራ
በራ፡፡
በራ የአዲስ ዘመን ችቦ
በመስከረም ሰብል አብቦ
ከዋክብቱን ፈነጠቀ
ርችቱን አንጸባረቀ
ተኳለ አዲስ ደመቀ
መስኩን በቀለም አዝርእት÷ በጥበብ አጥለቀለቀ
ሸለቆው ተንቆጠቆጠ÷ ተራራው አሸበረቀ
ኢዮሃ ኢዮሃ አበባዬ! ምድር ሕይወት አፈለቀ
ነጋ÷ የአዲስ ዘመን ችቦ
ፈካ÷ ፀደይ አረብቦ
ሌሊቱ እንደጎሕ ቀደደ÷ ጨለማው እንደቀን ጠራ
እንደውቅያኖስ ዕፀዋት÷ እንደጠፈር ኮከብ ደራ
ምድር ሥጋጃ ለበሰ÷ የጌጥ አልባሳት ተቀባ
ሰማይ በእልልታ አስተጋባ
ኢዮሃ መስከረም ጠባ፡፡
ነጋ÷ የአዲስ ዘመን ችቦ÷ ምድር ሕይወት አፈለቀች
የምሥራች አዝርእቷን÷ አዲስ ቡቃያ ወለደች
የአደይ አበባን ለገሠች
ለአዲስ ዘመን አዲስ ብርሃን÷ አዲስ መስከረም ገበየች
ነጋ÷ የአዲስ ዘመን ችቦ
ፈካ÷ ፀደይ አረብቦ
በራ÷
የመስቀል ደመራ፡፡
ጸጋዬ ገብረ መድኅን
መስከረም ፲፱፷፫ - መስቀል አደባባይ

ይግቡ ⤵️⤵️⤵️
🦅 @pilasethiopia 🦅
🦅 @pilasethiopia 🦅
🦅 @pilasethiopia


#ቀና በል /ስነ-ግጥም 👉 @Binigtm

በክንዱ ተማምኖ ልቡ መች ተመካ
ሀይል ለመሞላት ህልሙ እንዲሳካ
ወደ ላይ አቅንቶ ይጠይቃል ጉልበት
ዘላለም ለመንገስ በዚህ ሁሉ ፍጥረት

🎨 @kiradavi 🎨
🎨 +251985426631 🎨
🎨 @kirubrt 🎨

🗿 @pilasethiopia 🗿


Репост из: ፒላስ 🇵 🇮 🇱 🇦 🇸
ስነ-ግጥም/ @Binigtm
ቅጠል ህይወት ሆና ነብስን የምትጠበቅ
በረገፈች ቁጥር ተስፋ  ሲጠቁር ሲጠልቅ
ሞት በቅጠል ጀርባ አጮልቆ እያየ
ልብላ ልብላ እያለ በምኞቱ ጋየ::
#The_last_leaf
ስነ-ስዕል
🎨 @kiradavi 🎨
🎨 +251985426631 🎨
🎨 @kirubrt 🎨

🗿 @pilasethiopia


Репост из: Ķįřűb🎨
📷 https://telegram.me/adbeelpictures 📸

📷📷 👉 @Mehereteshete 👈 👀📸




Репост из: UNITY UNIVERSITY ARCHITECTURE STUDENTS
ቤተሶቦቻችን ተጋብዛችኃል⬆️

ኢያሱ ሲሳይ በመጪው ቅዳሜ መስከረም 10 2012 ዓ/ም በፈንደቃ የባህል ማዕከል የስዕል አውደርዕይ አዘገጅቶ በአክብሮት ጠርቷችኃል።

ከ20 በላይ ውብ እን ማራኪ ስራዎች!

Показано 20 последних публикаций.

716

подписчиков
Статистика канала