°° ❤️⊱✿⊰❤️
`` #ልቤን_ደስ_ይበለው ``
❤️⊱✿⊰❤️
" ደስታን ለሱ መስጠት
ለሚያዩት በስስት
ነውና ትርጉሙ
ያፍቃሪ ራዕይ ህልሙ
ምንም ቢናፍቁኝ ያይኖችሽ ቀለማት
አካሌን ቢያንቃቃው የውብ ገላሽ ጥማት
" ለመሆን ከጎኔ
አትምጪ ወደኔ "
❤️⊱✿⊰❤️
💜 "ለሞራሌ #ላይክና ሼር "🙏
`` #ልቤን_ደስ_ይበለው ``
❤️⊱✿⊰❤️
" ደስታን ለሱ መስጠት
ለሚያዩት በስስት
ነውና ትርጉሙ
ያፍቃሪ ራዕይ ህልሙ
ምንም ቢናፍቁኝ ያይኖችሽ ቀለማት
አካሌን ቢያንቃቃው የውብ ገላሽ ጥማት
" ለመሆን ከጎኔ
አትምጪ ወደኔ "
❤️⊱✿⊰❤️
💜 "ለሞራሌ #ላይክና ሼር "🙏