የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል!!
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠA b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z። የነዚን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26
በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ።በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ።
1. ትጉ ስራ
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%
2. እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%
3. ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%
4. እድል
(L+u+c+k)=47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም ለውጥ መቶ ፐርሰንት(100%)ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ (100%)ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ብር ይሁን እንዴ??
5. ገንዘብ (M+o+n+e+y)
(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?
6. አመራር
(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97%
አሁንም አይደለም!
ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ፣አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ።
7. አስተሳሰብ
(A+t+t+i+t+u+d+e)
(1+20+20+9+20+21+4+5)=100%
እናም ወዳጄ ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ።