ዘ-niggaስ in ደ hood ⛈


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


A nigga that writes everything that comes into his mind.
Niggas who ask "what is the purpose of this channel" just leave
For cross x admin and idea. @Why_do_i_even_care
This channel is sponsored by my thoughts.(and some stolen memes ☕)

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ሰክሬ ነገርኳት

ወድሀለው አለች መስከሬን እያየች
አልወድሽም ብላት አላልኩህም ልትል
በስካሬ አሳባ በሬሳዬ ልትምል.........
ወድሀለው አለች መስከሬን እያየች
ወድሻለው አልኳት
ስካር እያዞረኝ ፍቅሬን ገለጥኩላት
ቅኔውን ተቀኘው ዜማውን አዜምኩት
ወድሻለው ልላት ተራራውን ሮጥኩት፤
ከተራራው ማዶ ትገኛለች ቢሉኝ ....
ዳገት ሜዳ ይመስል ሽቅቡን ጋለብኩኝ
ወድሻለው ልላት መስከር አስፈለገኝ
ስፈራ የኖርኩትን መጠጥ አደፈረኝ


ሲነጋ አልወድህም ብትል............
ሰክሬ ነው ልላት አፈቀርኩሽ አልኳት
አፈቀርኩህ አለች መስከሬን እያየች።

@live_love_lough56


Репост из: 𝑺𝒆𝒍𝒆𝒏𝒐𝒑𝒉𝒊𝒍𝒆🌒
Asbachutal beqa tmrt chersenal blachu promnight hedachu eyakeberachu mnamn ተማር ልጄ ተማር ልጄ yemilew ye alemayehu zefen sikefet🤣😑

@selenophile_ml




ደስታህን ከራስህ ባራቅ ጊዜ ህይወት በአንተ ላይ ትስቃለች። ደስተኛ በሆንክ ጊዜ ህይወት ፈገግታዋን ትለግሰሀለች። ሌሎች እንዲደሰቱ ምክኒያት በሆንክ ጊዜ ግን ህይወት የከበረ ሰላምታዋን ታቀርብለሃለች። እስታ ዛሬን ደስ ብሎህ ዋል።

@live_love_lough56


Репост из: Official Banners Bot
Unforgettable feeling


ከእኛም ይጠበቃል !

ፈጣሪ ከፃፈልኝ ውጪ የሚሆን ነገር የለም በቃ እርሱ ያለው ይሆናል ብሎ እጅን አጣጥፎ መቀመጥን የመሰለ ሞኝነት የለም ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል ተግተን ስናደርግ የሚገባንን ይሰጠናል ቁጭ ካልን ግን ከታሰበልንም እናጣለን !

@live_love_lough56


በ ቃላት የማይገለፅ አለብኝ ትልቅ ውለታ
ልጅህን አቁመሕኛል ጠላቴን አንተ እየረታህ አይችልም ስምህ ሲጠራ ሽንፈቱን ያውቀዋልና እኔግን ላመሰግንህ መጣሁኝ ባዲስ ምስጋና❤️
ሚካኤል እርኳል ለ ገነተ ሰማይ ታምርህ ተገልጧል በኔ ላይ


እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሰን

exam lalachew sewoche ሚካኤል ይርዳችሁ 🙌🏾🐣

@live_love_lough56


ሚካኤል እርኳል ለ ገነተ ሰማይ ታምርህ ተገልጧል በኔ ላይ 🫀☝️🙏


ፀጋ የምትባል ፍቅረኛ ኖረህ እንበል ሌላ ፀጋ ከምትባል ቸከስ ጋ cheat ካደረክ
.
.
.
ፀጋ ላይ ፀጋ ደረብክ ማለት አይደል ☺☺


#my_year_to_year prayer when final comes

ፈጣሪዬ ሆይ ያሁኑን አሳልፈኝ እንጂ ቀታዩን አጠናለው

#next year repeat 😂🤣

@live_love_lough56


ፋዘር ልጄ አግባ ድህነትን ከሚስትህ ጋር ተጋግዛችሁ ሰረታቹ ታሸንፋታላቹ ሲል..

mom: የዛሬ 30ዓመት እኔን እንዲህ ብለህ ቅማላም ያረከኝ አይበቃም!😅

@live_love_lough56


በኃጢአት ወድቄ
      ምህረትህን ናፍቄ
      ከደጅህ ብመጣ
እንዳለፈው ጊዜ
    ክፍት መቅረዝ የለ
ለጠፋሁት ልጅህ
    ፍለጋ እንዳትመጣ
              ግና
     ''ጥለህ አጥልምና''
ምን ቢከፋ ስራዬ
    ሰውነቴ ቢሸፍት ከላዬ
ዳግም ሰው አድርገኝ
ሰው መሆንን ለግሰኝ  ።።
  '' እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ እየን '

@live_love_lough56


My intuition is so strong I not only know who I am I know who you are too

@live_love_lough56


Happy Father's Day :)
@live_love_lough56

It's Gary Plauche

And he headshot the guy who kidnapped and diddled his son.
Live on camera.
Decades later in an interview when asked if he will do it again, he said he would.
Because he is a hero the world needs.


ማበላለጥ እራሱ አያስፈልግም


If your girlfriend  is cheating on you, don't worry bro. Just go through her phone, find the number of the boy, call him and pretend to be her brother and tell him "thank you for making my sister understand that having HIV doesn't mean the end of the world" then sit back and relax😁😂🤣🤣😂

@live_love_lough56


መቼም ሰድቤያቸውንኳ ማይፋቱኝ በችግሬ ውስጥ አለው ሚሉኝ ወንድሞቼ እያሉ ዛሬ ተወርውረሽ ሰላም ብለሽኝ ነገ ባላየ ምታልፊኝን ላስበልጥ ኧኧኧኧኧኧኧ


ይዋጥልሻል

@live_love_lough56


ቻይናዊቷ ሚስትክ ጣፋጭ ስጋ ወጥ ሰርታ በልተህ የተረፈውን ውዴ እንቺ ኢሄን ለቡቺ ስጪያት ስትላት

የምን ቡቺ በላሀት እኮ😨


@live_love_lough56

     


😇😇😇😇

አጎንብሰህ ስትለፋ ስትጥር ማንም ላያይህ ይችላል፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል! ብርታት ይጠይቃል! ትዕግስት ይጠይቃል! ፅናት ይጠይቃል! አየህ ወዳጄ ማንም ባላየህ ጊዜ ከጠነከርክ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ።

መልካም ዕለተ ሰንበት 🙏
@live_love_lough56

Показано 20 последних публикаций.

451

подписчиков
Статистика канала