ልዩ SPORTs


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


እግር ኳስን በኢትዮጵያ እና ፈጣን የመረጃ ምንጭ◈
_______
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች  🗞
➠ፈጣን እውነተኛ የዝውውር መረጃዎች 🗞
➠ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ 🗞

Creator| @liyumama

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: LEGEND PROMOTION
M416 - Glacier.7z
617.4Кб
[ M416 - Glacier LV - 7 ] 😁

Join For Password👇👇👇
https://t.me/+Fs-uU7ypiXNkZGI9
https://t.me/+Fs-uU7ypiXNkZGI9
https://t.me/+Fs-uU7ypiXNkZGI9
https://t.me/+Fs-uU7ypiXNkZGI9

ENJOY ALL🔥🔥🔥

40 Rs/- me 1k Instagram followers lifetime @x_boy_adi

SECRET FILE 😱😱😱😱😱


Репост из: LEGEND PROMOTION
🔪MAKNG NEW PROMO FOLDER 🔪

➡️ONLY 3k+ SUBSCRIBER CHANNEL ACCEPT 👈

1. PER DAY 100+ TO 300 SUBSCRIBER AYEGA✔️

2. 5K+ SUBSCRIBER CHANNELS WALE HI DM KARNA✔️

3. GIVE CHANNEL LINK+ADMIN✔️

ADD YOUR CHANNEL ⬇️
@x_boy_adi👑


Репост из: Неизвестно
በክራውን ጂዌል የሚደረገው የ WWE ፍልሚያ 3 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።


ኢልካይ ጉንዶጋን የተለያዩ ተጫዋቾችን ብቃት ለአንድ ሰው ስጥ ብትባል እነማንን ትመርጣለህ ለብሎ ተጠይቆ የሰጠው ምላሽ።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ማን ሲቲ የ ማን ዩናይትዱን የ 18 አመት ታዳጊ ተጫዋች ኮቢ ማይኖ ለማስፈረም ይፈልጋሉ።

ማን ሲቲ ልጁን በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛሉ።

ኮቢ ማይኖ ዛሬ ፉልሀምን የሚገጥመው ማን ዩናይትድ የቡድን ስብስብ ውስጥ ተካቷል።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


በርካታ የሳውዲ ክለቦች አል ናስርን ጨምሮ በመጪው ክረምት የዝውውር መስኮት ራፋኤል ቫራንን ከ ማን ዩናይትድ ለማስፈረኝ ፍላጎት አሳይተዋል።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ይህንን ያውቃሉ???

ታዋቂው አቀንቃኝ ኢድ ሺራን የ ኢፕስዊች ደጋፊ ነው።
ከልጅነቱ ጀምሮ የሚደግፈውም ይህንኑ ክለብ ነው።
ተጫዋቾቹ ጨዋታ ካሸነፉ በሁዋላ በመልበሻ ክፍል ውስጥ የሱን ዘፈን ይዘፍናሉ።

ኢፕስዊች ታውን አሁን ላይ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማለፍ እየተፋለመ ይገኛል።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ዛሬ ምሽት 2:30 ቦሩሲያ ዶርትሙንድን እና ባየርሙኒክን የሚያገናኝ የጀርመን ቡንደስሊጋ የጨዋታ መርሀ ግብር ይካሄዳል።

KLASSIKER TIME‼

ማን ያሸንፋል?

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


የላሊጋ አሁናዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

ጂሮና 🥈🔥🔥🔥

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ዛሬ ምሽት 5:00 ሰአት ላይ ባርሴሎና ከ ሪያል ሶሲየዳድ ለሚያደርጉት ጨዋታ ሙሉ የቡድን ስብስባቸው ይሄን ይመስላል።

በተጨማሪም ራፊንሀ ፣ ሌዋንዶውስኪ እና ጆአዎ ፊሊክት ቋሚ ሆነው ጨዋታውን ሊጀምሩ እንደሚችሉም እየተዘገበ ይገኛል።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ራፋኤል ቫራን ከ ማን ዩናይትድ ቡድን ጋር አብሮ ተጉዟል።

ማን ዩናይትድ ዛሬ 9:30 ላይ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ በክራቨን ኮቴጅ ፉልሀምን የሚገጥም ይሆናል።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ጁድ ቤሊንግሀም የ ኮፓ ትሮፊ አሸናፊ እንዲሆን ከመረጡት ሌጀንዶች መካከል

ሮናልዶ፣ካካ፣ዚዳን፣ብሎኪን፣ቫንባስተን፣ሮናልዲንሆ፣ሪቫልዶ፣ኔድቬድ፣ሼቭቼንኮ፣ካናቫሮ፣ሞድሪች እና ፊጎ ይገኙበታል።

ሊዩኔል ሜሲ የመረጠው

🥇 ሙሲያላ
🥈 ፔድሪ
🥉 ጁድ ቤሊንግሀም

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ሊዮኔል ሜሲ " ካሁን በሁዋላ ወደ አውሮፓ የመመለስ ሀሳብ አለህ? በፍፁም። ፈጣሪ ይመስገን በአውሮፓ በጣም ስኬታማ ጊዜ አሳልፊያለው አሁን ወደ አሜሪካ መጥቻለው እዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ ስለዚህ ወደ አውሮፓ በድጋሜ መመለስን አላልምም።" ሲል ሌኪፕ ለተሰኘው ታዋቂ መፅሄት ተናግሯል።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ዛሬ የሚደረገው የሳምንት ታላቅ ጨዋታ

ኒውካስትል ዩናይትድ ከ አርሰናል

ግምታችሁን አስቀምጡ

በትክክል ለገመተ ሰው የካርድ ሽልማት ይኖረናል።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth


ፔድሪ ከ 71 ቀናቶች በሁዋላ ከጉዳቱ አገግሞ ዛሬ ባርሳ ላለበት ጨዋታ የተወሰኑ ደቂቃዎች ሊሰጠው ይችላል።

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth




Репост из: Неизвестно
የ12 ክፍል የዩንቨርስቲ ምደባ እና የሬሚዳል ማለፊያ ይፋ ሆነ 🔥


Репост из: Неизвестно
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁

ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።


Репост из: Неизвестно
🌹ምርጥ ምርጥ ለ አፍቃሪዎች ለተፈቃሪዎች ለሁሉም የሚሆኑቻናሎችን አቅርበንላችኋል የፈለጋችሁትን በመምረጥ ህይወታችሁን አሳምሩ🌹
🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ፉልሃም ከ ማንችስተር ዩናይትድ
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ዌስትሃም
12:00 | በርንሌይ ከ ክሪስታል ፓላስ
12:00 | ኤቨርተን ከ ብራይተን
12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ በርንማውዝ
12:00 | ሼፊልድ ከ ወልቭስ
02:30 | ኒውካስትል ዩናይትድ ከ አርሰናል

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ኦሳሱና ከ ጅሮና
12:15 | ቤቲስ ከ ማሎርካ
02:30 | ሴልታ ቪጎ ከ ሴቪያ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ባርሴሎና

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሎሬንት ከ ሌንስ
05:00 | ማርሴ ከ ሊል

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኮለን ከ ኦግስበርግ
11:30 | ፍራይበርግ ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | ሆፈናየም ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ሜንዝ ከ RB ሌብዚንግ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ፍራንክፈርት
02:30 | ዶርትሙንድ ከ ባየር ሙኒክ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ሳለርንታና ከ ናፖሊ
02:00 | አትላናታ ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ዩዲንዜ

🇸🇦 በሳውዲ አረቢያ ሊግ

03:00 | አል ናስር ከ አል ካሊጅ

"share" @liyusportseth
             @liyusportseth

Показано 20 последних публикаций.

1 384

подписчиков
Статистика канала