ዳዕዋ ሰለፍያ በጭሮ የሡንዮችቻናል


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ሰለፍየች፡የበላይነትበጭሮ@ ይህቻናል ?

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




ማነሺ/ማነህ ሌሽ አጠፋለሁ ተዓደቢ?






Репост из: حاسب نفسك قبل أن تحاسب
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
التعريف بشيخ الإسلام، ابن تيمية الحفيد رحمه اللّٰه.
https://t.me/ibra1757


#مُؤثِّرٌ جداً 💦


بكاء الشيخ صالح الفوزان حفظه الله على موت العلماء وقلَّتهم.
https://t.me/ibra1757


Репост из: حاسب نفسك قبل أن تحاسب
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
‏وصفة علاجية للحسد :
‏فضيلة الشيخ :صالح الفوزان حفظه الله .
https://t.me/ibra1757


Репост из: حاسب نفسك قبل أن تحاسب
▪️قال الشّيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى:

«لا تملَّ من طلب العلم، اطلب العلم، ولو كان إدراكك قليلًا، والقليل مع العمل الصّالح فيه بركة، وفيه خير، ومواصلة طلب العلم لا شكَّ أنها خير، وطلب العلم عبادة، طلب العلم أفضل من صلاة النّافلة».

🏷 الإجابات المُهمّة


አብሺሪ አንች ዉዷ እህቴ
=========//======‼️

የሡና ፈር ቀዳጅ የተዉሂድ አርበኞች‼️
የማይበገሩ ጠንካራ እህቶች
ዉበት ድምቀት ናቸዉ የሩቅ አሣቢዎች
አሏህ ያግዛችሁ ሰለፍይ እህቶች
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እቃን እያጠቡ ተዉሂድ የሚማሩ 🔘
ምግብ እየሰሩ ኢልምን የሚቀስሙ
ሠለቸኝ ደከመኝ መችስ ብለዉ ያዉቃሉ
በኸይር መንገድ ላይ መች ይታጣሉ
እረፍታቸዉ ሁሉ ምንም ሳይሰሥቱ ለድን ይሠጣሉ
እርዳቸዉ ያረቢ ያረህምራሂሚን ሀያልነህ ጀሊሉ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሰለፍይዋ ጀግና አይዞሽ አብሽሪ 🔘
ቆርጠሺ በመነሳት ድንሽን ተማሪ
እንደ ጃሂሎቹ ወደኋላ አትቅሪ
አላማሽ ከሆነ ተዉሂድን ለመማር
ዱኒያ አኼራሺን ሁሉን ለማሣመር
ተጠጊ ከነርሱ ብዙ ጀግኖች አሉ
ባሉቧልታ ወሬ ፍፁም የማይታለሉ
አብሽሪ ከጎንሽነን ጧትማታ የሚሉ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እኛን ለማስተማር የማይሠለቻቸዉ 🔘
ሁል ፈገግታቸዉ አለ ከፊታቸዉ እንድህ
ያሉ እንቁ ሰለፍይ እህቶችን አሏህ ይጠብቃቸዉ
ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ያሳምርላቸዉ
እናማ ጀግናዋ የኔዉዷ ጀግና አብሽሪ ጠንክሪ
ከምርጥ እህቶችሽ በአዳብ ድንሽን ተማሪ
ሰዉመናቅን ትተሽ ከጀግናዋ እህትሽ
ቁርአንን ቅሪ ተዉሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ተማሪ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

ጓደኛ ትኑርሺ ❓
=========
በቀናዉ መንገድ ላይ የምትተባበርሺ
የዉስጥሺን አዉቃ በዱዓ የማትረሳሺ
በችግርሺ ጊዜ የምትሆን ከጎንሺ
ደስታሽ አስደስቷት
አብራሺ የምትደሰት

አንች ዉድ እህቴ ተይ እኔልንገርሽ
ድንሽን ተማሪ ባረባባ ወሬ አዕምሮሺ
ደንዝዞ አይድረቅ ልብሺ
እስቲግፋር አድርገሺ ተይተመለሺ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
በዚክር በቁርአን በሀድስ በተዉባየደረቀዉ
ልብሺ ይድመቅ አዕምሮሺ
አንች ዉድ እህቴ ስሚኝ ልንገርሺ
መሥማትሺን ትተሺ የወሬ ጋጋታነይ ወደ ድንሺ
ለተፈጠርሺለት አላማ ግደታም አለብሺ
አሏህን ለማወቅ መማርም አብሺ
ዝምብሎ በጭፍን ኢስላምነኝ ማትሺ
ምንም አይፈይድም ጥቅምም የለሺ
በተግባር አሳይ ተዉሂድን በመማር
በየግሩፑ ላይ ሊፍት ከምትይ አድበሽ በመማር
በሰለፎች መንገድ በሡና ቀጥብለሺ
ለምን አትማሪም ሰሜትሽ አይንዳሺ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🔘Z T H أختكم أم عبــد الرحمن

https://t.me/joinchat/VIk_maLWZ6ifLbm1


Репост из: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
👆👂 ከሼሀችን ጋ ይሳቁ!

እንደው ሙሀደራ ለማድረግ ገብታችሁ 3 ሰዎች ብቻ ብታገኙና ሶስቱንም እየተነሱ ቢወጡ ምን ታደርጉ ነበር?

የእናንተው ባላቅም ሼሁ ግን ምን እንዳደረጉ ይናገራሉ።

ከፈገግታው በላይ ትልቅ የሆነ ምክር ስላለው ይደመጥ።

እንግዳው ሼሀችን
ሸይህ አቡ ጣሂር የህያ አል_አንሲ
ከዚህ በፊት ከተናገሩት የተቀነጨበ ነው።

https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB


Репост из: የሠለፍዮች የግጥም ብቻofficial channel
✒️ ነቃ => በል 📖

ነቃ በል ወንድሜ ይብቃህ ማንቀላፋት
ራስክ አዘጋጅ ዲንህ ለመረዳት
እምነትህ ለማወቅ አውቀህም ለመስራት
ራስክን ጠይቅ ነፍስያክ ፈትሻት
ያለችበትን ሀል ትንገርክ መርምራት።

ለትልቅ አላማ ነው የተፈጠርከው
ጌታህን አውቀኸው እንድትገዛው ነው
ምንም ሳታጋራ እጅ እግር ልትሰጥ ነው
ካላወከው እወቅ ካወቅክ ግን መስራት ነው።

በዚህ መልኩ ከሄድክ አለክ ትልቅ ፀጋ
አምፀክ ከሄድክ ግን ፍራ ልብህ ይስጋ
ስለ ሚጠብቅክ ማትችለው አደጋ ።

ዛሬ አይሸንግልክ የዱንያ ውበት
ሞልቶ ላይሞላልክ መቼም ላትረካበት
ቢሞላልክ እንኳ ላትሰነብትበት
ቢያምር ቢጣፍጥ ተወው አትስጠው ትኩረት።

አይቀርም መሄድክ ጥለከው ለሌላ
አንተ አፈር ሆነክ ቁጭ ብሎ ሊበላ።

እወቀው ዱንያ ውለታ አያቅም
ለሱ ብለክ ብትሞትም ዞር ብሎ አያይም
ከውለታ ቢስ ጋ አትልፋ አትድከም።

ባይሆን ግን ንቃበት አትታለልለት
ቢሳካ ባይሳካም አትጨነቅለት
ሚጠቅምክን ይዘክ ቀሪውን ተውለት
ያገኘከው ይብቃክ ተጠቃቀምበት
አስቀምጠው በቦታው እንዳትቆጥብበት
ያለ ቦታም አውለክ እንዳይመጣ ብክነት
ነገም በአኼራ እንዳትቆጭበት።


https://t.me/joinchat/WPo67AKOkKlXgCd1




Репост из: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
🔪ገዳዩ👈🏿 👉🏽🗡️ይገደል

ሀገር ተረጋግታ
ሰላም እንዲሰፍን፤
ህዝባችን ከጥቃት
ከስጋት እንዲድን፤

ሰራቂው ይቆረጥ
🔪ገዳዩ 🗡️ይገደል
ህግ መንግስታችን
ሸሪዓ ይከተል‼

የአላህ ህግ ካልቆመ
በአላህ ባሮች ላይ፤
ሰላም አይታሰብም
መቼም በምድር ላይ።

ገዳዮች ከህዝብ ፊት
ቀርበው ቢገደሉ፤
ሌሎቹ ገዳዮች
ሌሎች ባልገደሉ!!

የትናንት ሌባዎች
ቢቆረጥ እጃቸው፤
ለዛሬ ሌባዎች
ትምህርት በሆናቸው!!

ዝሙታም ቢወገር
ተገርፎ ቢባረር፤
ሀገር ሰላም ሆና
እንዴት ታምር ነበር?

ኢስላምን 👉🏽ለሰላም
ክህደትን 👉🏽ለክስረት
የፈለገው ይሂድ
ወደ ፈለገበት‼

✍ሐምዱ ቋንጤ
🏖️ከፉርቃን ሰማይ ስር
https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB


📮 ረድ 015 አህባሽ እና ኢኺዎን ማለት ምን ማለት ነው❓

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት 015 ኛ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/89


📮 ረድ 014 አንዲት እህቴ ነበረች እና ማወቅ የምትፍልገው ነገር ኢኺዋን ጀምዒይ አህባሽ የሚባሉ ቡድኖች ምንድናቸው❓

🔜 ሰለፍይስ ልዩነቱን አላውቅም የባልተቤትንም ሳላውቅ የግድ ነወ ዝንብየ የምከተለውና ይብራራልኝ ❓

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት 014 ኛ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/88


📮 ረድ 013 አንዲት ልጅ ማግባት ፈልጊ አባቷ ግን አህባሽ ነው መውልድ አውጭ ነው ነገር ግን ሰለፍይ ወንድም አላት እሷም ሰለፍይ ናት ምን ማድረግ እችላለው?

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት 013 ኛ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/87


📮 ረድ 012 በፊት የአህባሽ አቂዳ ነበረብኝ አሁን ግን አልሀምዱ ሊላህ ሱንይ ሆኛለው።

🔜 የሰለፍዮች ደርስ እከታተላለው እና በፊት ለአህባሽ ቲቪ ለመግዛት ብር አውጥቻለሁ አሁን እንዴት ላድርግ?

🔜 እንዲሁም በፊት አህባሽ እያለሁ ፎቶ ተነስቼ የላኩት ነበረ አሁን ደልቱት ፎቶ ሀራም ነው ስላቸው አንደልትም አሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ?

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት 012 ኛ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/86


📮 ረድ 012 በፊት የአህባሽ አቂዳ ነበረብኝ አሁን ግን አልሀምዱ ሊላህ ሱንይ ሆኛለው።

🔜 የሰለፍዮች ደርስ እከታተላለው እና በፊት ለአህባሽ ቲቪ ለመግዛት ብር አውጥቻለሁ አሁን እንዴት ላድርግ?

🔜 እንዲሁም በፊት አህባሽ እያለሁ ፎቶ ተነስቼ የላኩት ነበረ አሁን ደልቱት ፎቶ ሀራም ነው ስላቸው አንደልትም አሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ?

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት 012 ኛ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/86


Репост из: ሁን ምረኛ ሰለፍይ
☘بسم الله الرحمن الرحيم🌿

ሙዘብዘብነት፣መገለባበጥ ፣ ትክክለኛዋናከ እውነተኛዋ መነሀጀ ሰለፍ ማፈንገጥና መውጣት እራሳችን ማጥፋት ነው አዛሬ ላይ ይህ ነገር ሲስተዋል ይታያል አንዳንድ ቂሎች ድንን በትክክል ካለመረዳት አንፃር እራሳችውንና ሊሎችንም በሹበሀ ጉድጓድ እየቀቀሉ ሰወችን ከመነሀጅ የማስለቀቅ ዘደ ሲጠቀሙ ታያቸዋለሁ ነገር ግን በነኝህ አይነት ቂሎችን ስትመለከት ሞኞችና ምንም ያልገባቸው ሲፊህ የሆኑ እንጂ ከነዚህ ጅሎች አይሰማም

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ትክክለኛዋ ና እውነተኛዋ የሆነችው ጀማዓ ሊመሰረትባት የሚገባው በቀደምት እንቁና ታታሪ የሆንት የአላህ መልእክተኛ ሶሃብዮች ورحمهم الله أجمعين وهم أهل السنة والجماعة ከነሱ ነው መቀበልና ማስተላለፍ አስተምህሮታችንም በዚህ ላይ ነው መቀጠል( መመስረት) እስከ ቀጣይ ትውልድ ማስተላለፍ ያለብን እንጂ ወደ አህሉ ባጢል ሰወችን መገበዝና ማመላክት እጅግ የገፋ ነው
ከነዚህ እንቁና ጀግና ከሆኑት ቀደምት ሳሊሆች( ሰለፎቻችን) ድኑን ያልተረዳና ያልወሰደ በርግጥም ጠሟል አድስ ፈሊጦችን አምጥቷል ( ፈጥሯል) ሁሉም ቢድኣ መሰረት የሌለው ሀይማኖት ጥመት ነው ሁሉም የጥመት አንጃወች ፍፃሚያቸው እሳት ነው አላህ ይጠብቀንና
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
(( ومن يشاقق الرسول من بعد ما تبين له الهدى ويتبع غير سبيل الموئمنين نوله ماتولى ونصله جهنم وساءت مصيرا )) ( النساء: ١١٥)

ግልፅ ( ትክክለኛ) የሆነ መመሪያ ከደረሰችው በሃላ መላክተኛውን የተቃረነ እንድሁምከአማኞች ጎዳና ውጭ ሌላን ጎዳና የተከተለ በዞረበት እናዞረዋለን ጀሀነብም እናስገባዋለን መመለሻይቱም ከፋች ይለናል ክብሩ የላቀው ጌታችን አላህ

።።።
እንድህ አይነት ቂልነት፣ሞኝነት ከመጥፋት እዘቅጥ ከመውረድ ባሻገር ምንም ጥቅምን የለውም እራስህ በገባህበት ተውበት ካልተወፈክ እንደጠመምክ ትጠማለህ የመጨረሻህንም ውጤት ታገኛለህ በሰረሃትም ጥመት ትመነደዋለህ

።።።
ይህ ጥፋት ከመንጣቱ በፊት እራስህን/ እራስሽን ለምን አትመዝንም / አትመዚኝም እኔ እምላይ ነው ያለሁት ከማንስ ጋር ነው ያለሁት ተብሎ እራስን ግምት ውስት አለማስገባት ምንኛ ውድቀጥ ነው‼️
ሰው ከሆነ መመዘኛችን እራሳችን አይመቱ አሟሟት ሙተናል ለምን እራሴ አላውቅም፣ አልማርም ፣አልገነዘብም ለሰወች አጃቢ ከመሆን አህሉ ባጢልን ቲፎዞ ከመሆን ‼️

።።።። ተከተል ጥርት ፍንትው ብጥር፣ፅድት ምንም መጨመር መቀነስ ወደማያስፈልጋት ድን( መነሀጀ ሰለፍ) እንደነበረች እንደተቀመጠች ምንም መስተካከል ሳያስፈልጋት ሰለፎቻችን ያሉበት ዛሬም ላይ እንደዛው ማስከድ ማሰራጨት ለቀጣይ ትውልድ ማስረከብ አለብን ‼️

።።።።።። ይህ አስተምሮታችን ነው ዛሬ የቢድኣ አረም የበላው አፀያፊ የቆሸሸ አስተሳሰብ ቢያመነጩ እነኚህ አይነት ቡችሎቸ ( ጫጩቶች) አይደለም መከተል ያለብህ / ያለብሽ ‼️

ሰው አይደለም ሚዛናችን ሚዛናችን الكيتاب الله وسنة رسول الله صلى الله عليه وسلم



✍ (( አቡ ሚቅዳድ ይማም ከደሴ ))



🌳🌳🌳🌳🌳🌳
👇👇👇👇👇🌻
☘🌿☘🌿

https://telegram.me/abumikdadAAAAAA


ስንቀራ ስናስቀራ
ስትማር ስታስተምር
ንያህ ከነዚ እንዳያልፍ (እንዳይወጣ)

ንያህ /ችን ደግሞ ከነዚ እንዳይገባ ተጠንቀቅ

https://t.me/Abu_ketada/829

Показано 20 последних публикаций.

209

подписчиков
Статистика канала