2500 ኪሎ ሜትር🖊
በመሃላችን ያለውን 2500 ኪ.ሜ ርቀት እንደፈለገ በፍጥነት የሚመላለሰው ፍቅራችን ነው፡፡ እያንዳንዷን ደቂቃ ስላሷ እንዳስብ የሚደርገኝ ፍቅር ነው፡፡
ማለዳ ስነሳ የመኝታ ክፍሌ ግድግዳ ላይ ወደ ተለጠፈው ካርታ እጠጋና ቀኝ እጄ ደረቴ ላይ አድርጌ ግራ እጄን ደግሞ እሷ የምትኖርበት ሀገር ካርታ ላይ አስደግፌ እንደምወዳት ዘወትር እናገራለሁ፡፡
ኑሮን ለማሸነፍ ብንራራቅም አንድ ቀን አምላክ ረድቶን አብረን እንደምንሆን አምናለሁ፡፡
ከምታውቂኝ ለማውቅሽ ይሁን💘
@hemaboo