አሁን ደሞ አዲሱን አመት በማስመልከት እንመርቃቹ ያዙ 🤲
✔️ ከሰገጥ የአርሴናል ደጋፊ ይሰውረን
✔️ ቋ ካለ ከሊቨርፑል ደጋፊ እርግማን ይሰውረን
✔️ በምሽት ኳስ አይተን ስንገባ ከቼልሲ ደጋፊ ይሰውረን
✔️ እንደ ዣካ ከሚራገጥ ፡ እንደ ኦዴጋርድ ከሚያስመስል ፡ እንደ ራምስዴል ከሚያካብድ ሰው ይሰውረን
✔️ እንደ ስተርሊንግ በየቦታው ከመውደቅ ይሰውረን
✔️ እንደ አርኖልድ አፍዝዝ አደንዝዝ ከሚያረገን ነገር ይሰውረን
✔️ እንደ ሊቨርፑል ከመፈጥፈጥ ይጠብቀን
✔️ ከዘመነ ኢሮፓ ሊግ ወደ ቻንፒዮንስ ሊግ በሰላም ይመልሰን። አሜን😁
@man_united_ethio_fans_troll@man_united_ethio_fans_troll