Репост из: የሮማን ዘውዴ ልጅ
አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን ህብረት ባለፉት ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት ግምገማና አዳዲስ ስራ አስፈፃሚዎችን የመሾም ተግባራት ሲያከናውን መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት ያለውን ርክክብ ለማካሔድና በጠቅላላ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ለመስጠት እንዲሁም የአዳዲስ ስራ አስፈፃሚዎችን ሹመት ለማፅደቅ መላ አባላቱን በቀን 24/11/2013 ዓ.ም ለመሰብሰብ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መላው የህብረቱ አባላት በእለቱ በ ህ.ቁ 129 ከ ቀኑ 8፡00 ላይ እንድትገኙ ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
ይህ ስብሰባ በስልጠና ላይ የሚገኙ ሰልጣኝ ተማሪዎችን የማያካትት መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን ህብረት
ሐምሌ፣2013 ዓ.ም