ሠላም ውድ የ art of juniors ቤተሠቦች የሥእል ውድድር ማዘጋጀታችን ይታወቃል በመሆኑም ከላይ ከምትመለከቱአቸው ሁለት የመወዳደሪያ ሥዕሎች አንዱን በመምረጥ መወዳደር የምትችሉ ይሆናል ።
ማሣሠቢያ
፦ሥእሉን በእርሣሥ ነው የምትሥሉት ከለር እና ቀለም መጠቀም አይቻልም
፦ሥእሉን ከነገ ጀምሮ መላክ ትችላላቹ እሥከ 11.08.2012 ድረሥ እንቀበላለን ከዛ ቡሀላ አንቀበልም
፦ከ 12.08.2012ጀምሮ ሥራዎቻችሁ ይለቀቃሉ
፦ለሌሌች ሠዎችም ቻናሉን ሼር ማድረግን አይዘንጉ
፦ሥዕሎቻችሁን በ
@magdalinamary1324 ላይ ላኩልን
እናመሠግናለን .መልካም ቀን.ፈጣሪ ኢትዮጽያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ.😊🙏
hello dear art of juniors families .as you know we made art computation and there is two photos which are use to computation and let's choose one of them and you can draw .
Note:
- you have to draw it by pencil only
- we accept your work from April13,2020 - April19,2020
- from April20,2020 we start posting your works.
- please don't forget to share it
- let's send your works by
@magdalinamary1324 thank you . Have a good day . May God bless Ethiopia😊🙏
@mektyyyy@mektyyyy@mektyyyy